Muva cast Agent ll
576 subscribers
945 photos
53 videos
3 files
51 links
Muva casting ፊልሞችን ና ተዋናዮችን እና ሙዚቃ ሞዴሎችን አቅራቢ
የትወና ብቃትና ፍላጎት ያላቸው ተዋናዮችን ወደ ኢንዱስትሪው መቀላቀልና ማሳተፍ ስራችን ነው
በዚህ ያገኙናል
Info 👉 +251
+251
@Promote_bot12
@muva_cast12
Download Telegram
💎ውድ የሙቫ ካስት ኤጄንት💎followers

እንኳን ለ 2🌼18 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።አዲሱ ዓመት የሰላም:የፍቅር:የስኬት፣የእድገት:የአብሮነት:እቅዳችን የሚሳካበት ውብ ዓመት ያድርግልን።

🎬🎬🎬🎬. 🎬🎬🎬🎬
#በአዲሱ_አመት_ብዙ_በካስቲንጉ_በአዲስ_መልክ_አብረን_እንሰራለን

     🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
     🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
     🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

 🔥🔥🔥 @xast12 🦾
👇ለትልቅ ክሊፕ ስራ👇

🎬🎬🎬🎬🎬🎬

ለክሊፕ  ሴት ሞዴል እፈልጋለሁ
Photo,
phone.no
Adress👇
       @promote_bot12
አስቸኳይ🎞 አዳማ ላይ🎞
🎬🎬🎬🎬🎬🎬
አዳማ ለይ የማስታወቂያ ስራ የመስራት ፍላጎት ያላት ሞዴል ሴት እንፈልጋለን ይፍጠኑ

ቋሚ ስራ ነዉ እንዳያመልጣቹ፣ አዳማ ላሉ ላኩላቸው

ከዚህ በፊትም ፎቶ የላከቹልኝ አስታውሱኝ

ስም. ____
ፎቶ. _
አድራሻ. ___

Inbox. @promote_bot12
🧰ሙያ፡ ካሜራ ማን

🏭 የድርጅት ስም: ኤልያብ(ቴዲ)

🕔ማብቅያ ቀን፡ 12/01/2018

📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት በደዊ(ጠማማው ፎቅ)

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🚻ፆታ: ሴት

🔢 ብዛት: 1

📱 @promote_bot12
#አዳማ_ላይ_ለተከታታይ_ድራማ

🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬

አክቲንግ ላይ ጎበዝ የሆነ አሪፍ አቋም ላይ ያለ ወንድ ተዋናይ እንፈልጋለን

Photo
Address
Phone no

የፈጠና 👇

@promote_bot12
የማስታወቂያ ስራ👩‍🏫👩‍🏫👩‍🏫



አዲሱ የTecno ምርት
ለማስታወቂያ ሴት ሞዴሎችን ይፈልጋል

ፎቶ
አድሬስ

ተመዝገቡ @promote_bot12
ኤዲተር እንፈልጋለን!

ድርጅታችን እየሰራ ላለው ፕሮጀክቶች ልምድ ያለው ኤዲተር በሙሉ ጊዜ ቅጥር መቅጠር እንፈልጋለን::


ስልክ: 0988485473
ቦታ: መገናኛ
ለትልቅ ኦሮምኛ ክሊፕ ስራ ወንድና ሴት ሞዴል እንፈልጋለን


@promote_bot12
👍3
አዲስ አበበ ሜክሲኮ አከባቢ ቅርብ ያላቹ ካስቶች

🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬

ለነገ ጥዋት (ቅዳሜ)
4 ሴት
4 ወንድ ካስት እንፈልጋለን

አለው 🫡inbox👇
@promote_bot12
👍6
አዳማ ላይ ለተከታታይ ድራማ

አክቲንግ የምትችል ሴት ተዋናይ እንፈልጋለን


-አሪፍ መክፈል የሚችል ፕሮዳክሽን ነዉ እንዳያመልጣቹ🙏

-ከአዲስ አበበ አዳማ መምጣት የምትችል ከሆነም ሙሉ ወጪ ይሸፍናል🙏



Name
Photo
Address
Phone

የፈጠነ👉 @xast12 ...
👍3
አዳማ የምትኖር ጎበዝ talented የሆነች ሴት ተዋናይ እንፈልጋለን


Tiktok ላይ ድራማዎችን ለሚሰሩ content createroች ቅድማያ እንሰጣለን


መስራት ለሚፈልጉ ለኩላቸው @xast12
ለነገ ለትልቅ ሙዚቃ ክሊፕ ስራ ሞዴል እፈልጋለሁ

ጾታ- በሁለቱም

ለወንድ ሙሉ ፂም ያለው
ለሴት ቀይና ፀዪም ቆንጆ
( አሪፍ አቋም ላይ ያሉ)

Name
Photo
Address
Phone. no

@promote_bot12
አስደሳች ዜና አዳማዎቹ



🎬🎬🎬🎬👆👇

ሰምተው ይሆን፣ ''' ቴአትር ለናፈቀው ለቴአትር አፍቃሪያን በሙሉ ፤ ይህው በከተማችን ልዩ የቴአትር ድግስ ተዘጋጅቶሎታል ! በኦሊያድ ሲኒማ ታህሳስ19 ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ! ለበለጠ መረጃ @xast12
ባስቸኳይ

ጎበዝ ሴት ተዋነይ እፈልጋለሁ


Name
Photo
Address
@xast12
Hojii filmii afaan oromottif taatota barbaana,


Shamara - 2
Umrii 18-26
Dhiira - 1
Umri 35-40

A/Ottin hojjeechu kandandeesu

-Gatii kessaan dubbana-

Iddoon- adama


Suura
Lakk.bilb
Address erguuf👏👇

@xast12


Hiriyoota keessan adama jiranuf erga🙏🙏
ጥር 7 በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል
በአዳማ
የሚሸጥ 5D mark lll lV ካሜራ የለው ያዋራኝ እገዛለው
ለvideo clip



አዳማ ላይ ለሚሰራው video clip የፀይም ቆንጆ ሴት ሞዴል እንፈልጋለን


የፈጠነ 👇

Name
Photo
Ph.no.

በዚህ ላኩልኝ @promote_bot12
#አዲስ_አበበ

ለነገ -ለክሊፕ ቀረፃ አሪፍ አቋም ላይ ያለ ወንድ ሞዴል እንፈልጋለን

በቂ ግዜ ያለው
ሙሉ ፂም
Photo
Address

በዚህ ላኩልኝ @xast12