Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.08K subscribers
857 photos
23 videos
192 files
185 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
#የመቁረጫ_ነጥብ

የአቅም ማሻሻያ (ረሜዲያል) የመቁረጫ ነጥብ፦

- የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 👉 263

- የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 👉 227

- የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 👉 220

- የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 👉 190

- የታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 👉 210

- የታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 👉 210

- የታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 👉 180

- የታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 👉 180

(ተጨማሪ ከላይ በተያያዘው ምስል ያንብቡ)

ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795468

Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor

#grade12 #Fidel #fideltutorial #educationalconsultancy
ገርጂ በሚገኘው ጥራት ያለው የጥናት ማዕከላችንን በመገብኘት እንዲሁም  መጥተው እንዲያጠኑ ምቹ ሁኔታ ፈጥረን እየጠበቅንዎት እንገኛለን።


Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795468

Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor
#SPHMMC

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ በህክምና የዲግሪ ፕሮግራም ለመማር የምትፈልጉ በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዳችሁ የቅበላ መስፈርቶች፡-

➤ ለአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች እንዲሁም ቦረና ዞን (ኦሮሚያ)፣ ደቡብ ኦሞ ዞን (ደብብህክ)፣ ምዕራብ ኦሞ ዞን (ደብብህክ) እና ዋግኽምራ ዞን (አማራ) ➭ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ለወንድ 400 እና ከዚያ በላይ፤ ለሴት 375 እና ከዚያ በላይ

➤ ለሌሎች ክልሎች

➭ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ፤ ለሴት 425 እና ከዚያ በላይ

የአመልካች ተማሪዎች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት 80 ከመቶ እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡

ማመልከት የሚቻለው በኦንላይን ብቻ ሲሆን ኮሌጁ ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል አይቀበልም።

ለማመልከት ➧

https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement

ማመልከት የሚቻለው እስከ ዛሬ የካቲት 08/2015 ዓ.ም ከሰዓት 11፡00 ድረስ ብቻ መሆኑን ኮሌጁ ገልጿል።

ለበለጠ መረጃ ➧

☎️ +251118965125

@tikvahuniversity
#Addis_Ababa_Education_Bureau

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቶች ዕውቅና ሰጥቷል።

በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 በላይ እና በማህበራዊ ሳይንስ ከ500 በላይ ያመጡ 125 ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ 20 ትምህርት ቤቶች መካከል 10 ትምህርት ቤቶች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ እነዚህ 50 በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች የዕውቅና ሽልማት ተሰጥቷቸዋል።

በአዲስ አበባ ከተማ በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 20 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸው በመድረኩ ተመላክቷል፡፡

@tikvahuniversity
Are you preparing for the National Exam? come study at our center with your peers and our experienced tutors! #fidel #fideltutorial #