Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.09K subscribers
857 photos
23 videos
192 files
185 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
Abugida kids Reading festival is here!
Come and join us at Exhibition Maekel. Fidel in partnership with abugida will be there waiting for you with our astronomy and coding center!

Everyone is Invited!!!
https://t.me/fideltutorial
https://Youtube.com/fideltutorial

0979795154
0979795468.
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀ ሞዴል ፈተና መሰጠት ጀምራል።

በትምህርት ቢሮው የተዘጋጀው የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በሁሉም ክፍለ ከተሞች መሰጠት ጀምራል፡፡

በ2015 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የተማሪዎች ሞዴል ፈተና ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ቢሮው ገልጿል።

ሞዴል ፈተናው ተማሪዎች በቀጣይ በዓመቱ ማጠቃለያ ለሚሰጡ ከተማ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ያግዛል ተብሏል፡፡
🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄 🎁🎄 🎁
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያልን

ፊደል ቶቲሪያል ለእናንተ በጥራት የጥናት አገልግሎቱን ለመስጠት አሁንም ዝግጁ መሆኑን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

ከኬጂ እስከ ዩኒቨርስቲ
በየትኛውም የትምህርት አይነት ጥናት እንዲሁም እገዛ

ለዲግሪ እና ለማስተርስ የመመረቂያ ፅሁፍ እንዲሁም የጥናት አገልግሎትን እንሰጣለን።

በተጨማሪም በትምህርት ቤቶች
-በህይወት ክህሎት
-በእግር ኳስ
-በቅርጫት ኳስ
-በዋና
እናንተን ለማገልገል ሁሉም ተዘጋጅቷል።

0979795154
0979795468
ይደውሉልን።
🎄 🎁🎄 🎁🎄 🎁🎄 🎁🎄 🎁
ከልጆ ጋር የማይረሳ ጊዜ ያሳልፋ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመደሃኒታችን ለእየሱስ ከርስቶስ የልደት ባዓል አደረሳችሁ!!

አቡጊዳ- የልጆች ንባብ ፌስቲቫል
ከጥር 5-7/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል

የመግቢያ ትኬቶችን በቴሌ ብር ብቻ ይቁረጡ

𝑀𝑒𝓇𝓇𝓎 𝒞𝒽𝓇𝒾𝓈𝓉𝓂𝒶𝓈
𝘼𝘽𝙐𝙂𝙄𝘿𝘼 𝗖𝗵𝗶𝗹𝗱𝗿𝗲𝗻'𝘀 𝗥𝗲𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 𝗙𝗲𝘀𝘁𝗶𝘃𝗮𝗹
𝗝𝗮𝗻𝘂𝗮𝗿𝘆 𝟭𝟯-𝟭𝟱-𝟮𝟬𝟮𝟯 𝗔𝗱𝗱𝗶𝘀 𝗔𝗯𝗮𝗯𝗮 𝗘𝘅𝗵𝗶𝗯𝗶𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗖𝗲𝗻𝘁𝗲𝗿

Only buy entry tickets via Telebur

𝒇𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆 𝒊𝒏𝒇𝒐𝒓𝒎𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 0911711468

𝗖𝗵𝗶𝗹𝗱𝗿𝗲𝗻 𝗰𝗮𝗻
አቡጊዳ-𝘼𝘽𝙐𝙂𝙄𝘿𝘼
Wishing you a Marvelous Christmas From Fidel Educational Consultancy Team.
   ልጆችዎን እያዝናኑ ፊደል ያስተምሩ!

Teach your children with fun 😄

Contact us: 0979795154 / 0979795468

Follow us on social medias:
https://youtube.com/@FidelTutorial
https://www.facebook.com/fideltutorial
https://www.instagram.com/fidel_tutorial
ልዩ የንባብ ፌስቲቫል

አቡጊዳ የተሰኘ ልዩና ተወዳጅ የንባብ ፌስቲቫል ክጥር 5 - 7 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተዘጋጅቶላችኋል።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

ከፊደል ቲቶሪያል

www.Facebook.com/fideltutorial
www.Youtube.com/Fideltutorial
www.instagram.com/Fideltutorial

0979795154
0979795467.
እነሆ በውስጧ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን የያዘችው ወርሃዊዋ የፊደል መፅሄት ወደ እናንተ መጥታለች።

ተጋበዙልን!
ፊደል ቲቶሪያል ከመደበኛ የጥናት አገልግሎት በተጨማሪ የCoding እና Robotics ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል።
ልጅዎትን ወደ እኛ በመላክ ለመጪዉ ዘመን ብቁ እና ተወዳዳሪ ያድርጉ።

ከፊደል ቲቶሪያል

www.Facebook.com/fideltutorial
www.Youtube.com/Fideltutorial
www.instagram.com/Fideltutorial

0979795154
0979795467
Learn Robotics With Fidel Tutorial. We provide a Robotics Tutorial specially For kids with full lab practice.

www.Facebook.com/fideltutorial
www.Youtube.com/Fideltutorial
www.instagram.com/Fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467

Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል?

#ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል።

አጠቃላይ የፈተናው ውጤት ከዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚገለጽ ይጠበቃል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና ከ900 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል።
በህይወታችን ትልቅ እና ወሳኝ ከሆኑ እረምጃዎች ውስጥ አንዱ የ ኮሌጅ ተምህርት መጀመር ነው በእርግጥ አንዳንዴ አስጨናቂ እና አሰፈሪ ይሆናል በተለይ ደግሞ ከሀገር ውጪ ለመማር ከወሠንን፣
ስለዚህ የመጀመሪያ ዐመት የኮሌጅ ትምህርታችሁን ለምትጀምሩ በሙሉ እነዚህን ምክሮች ጀባ እንበላችሁ፦

1, Be organized and make deadline your priority,
2, Find a note-taking system that works well for you,
3, Get involved in extracurricular activities and clubs,
4, Make friends from all different backgrounds and cultures.


www.Facebook.com/fideltutorial
www.Youtube.com/Fideltutorial
www.instagram.com/Fideltutorial

contact us :0979795154 / 0979795467

#fideltutorial #educationalconsultant #tipoftheday #forstudents
👍1
ልዩ የንባብ ፌስቲቫል

አቡጊዳ ያዘጋጀዉ ልዩና ተወዳጅ የንባብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዚህ መልኩ እየተተካሄደ ይገኛል ይገኛል።

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467

Address: Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor