⏳4 ቀናት ብቻ ቀርተዉናል!
ልጆችዎ ክረምቱን የሚያሳልፍበት ይህ ዕድል ሳያመልጣቸዉ ፈጥነዉ ያስመዝግቡ!
👩💻 ኮዲንግ እና ሮቦቲክስ
🎨 ስዕል እና ቅርጻ ቅርጽ
🛹 ስኬት ቦርድ
⛹️ ስፖርት
🚌 የትምርት ጉዞ
እና ሌሎችንም አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነዉ!
ለመመዝገብ ከታች ባሉት ስልክ ይደዉሉልን
0979795154 | 0979795468
#FidelTutorial #SummerCamp #TechSkills #Football
#CodingRobotics #WebDevelopment #INFNOVA #DeborahFoundation
#HopeEnterpriseUniversityCollege

👏6❤1
ፊደል ሰመር ካምፕ በዲቦራ ፋዉንዴሽን እና በገርጂ መብራት ሃይል
በይፋ ጀምረናል 🚀
ዕድሉ ያመለጣችሁ ጥቂት ቦታ ብቻ ስላለን ፈጥነዉ ይመዝገቡ!
ክረምቱን የማይረሳ ጊዜ ከእኛ ጋር ያሳልፉ!
#FidelTutorial #SummerCamp #TechSkills #Football
#CodingRobotics #WebDevelopment #INFNOVA #DeborahFoundation
#HopeEnterpriseUniversityCollege
በይፋ ጀምረናል 🚀
ዕድሉ ያመለጣችሁ ጥቂት ቦታ ብቻ ስላለን ፈጥነዉ ይመዝገቡ!
ክረምቱን የማይረሳ ጊዜ ከእኛ ጋር ያሳልፉ!
#FidelTutorial #SummerCamp #TechSkills #Football
#CodingRobotics #WebDevelopment #INFNOVA #DeborahFoundation
#HopeEnterpriseUniversityCollege
👏2
#ነጻ _የትምህርት_ዕድል
መንግስት ለትምህርት ዘርፍ በሰጠው ትኩረት መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቋቁመው የልህቀት ማዕከል በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡
ስለሆነም በ2018 የትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴትና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ላይ ተቀብለን ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ያጠናቀቅን በመሆኑ፡-
በትምህርት ቤቶቹ ለመማር ፍላጎት ያላችሁ እና በ2017 የትምህርት ዘመን በ6ኛ እና 8ኛ ከፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች አማካኝ/Average/ 80 እና በላይ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ከሐምሌ 14 እስከ 18/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ በትምህርት ቢሮ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የOnline መመዝገቢያ አድራሻ http://bs.ministry.et
ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመግቢያ ፈተና ለ9ኛ ክፍል ሐምሌ 23 እና ለ7ኛ ክፍል ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ቦታዉን በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Via: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
ፊደል ቱቶሪያል
@fideltutorial

❤2👍1
#RemedialResult
በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች በ https://result.ethernet.edu.et ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ።

👍1
ልጆችዎ ያለምንም ጭንቀት ክረምቱን በሚወዱት ኮዲንግ፣ ስዕል፣ ቅርጻቅርጽ እና በተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎች ጥሩ ጊዜን እያሳለፉ ይገኛሉ! 👩💻⛹️
👨🏽🏫 ብርቱ አስተማሪዎቻቸዉም በሚፈልጉት ሁሉ እያገዛቸዉ አብረዋቸዉ ናቸዉ!
#FidelSummerCamp #Coding #Sports #Language #Robotics #FidelTutorial #DeborahFoundation #HopeEnterpriseUniversity

👏4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ልጆች ተምረዉ ለአላማቸዉ እንዲበቁ፣ ፊደል ቱቶሪያልን ምርጫዎ ያድርጉ" 📚
በክረምቱ እንዲሁም ለአዲሱ የትምህርት ዘመን በስነምግባር እና በእዉቀት የታነጹ አስጠኚዎችን ከፈለጉ እኛ ጋር ያገኛሉ! ከታች ባለዉ ስልክ አሁኑኑ ይደዉሉልን! 👨🏽🏫
ስልክ: 0979795154 | 0979795468 ይደዉሉልን!
#fideltutorial #EducationMatters #tutorsinaddis #successmindset

🎉3❤2