Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
1.92K subscribers
823 photos
23 videos
192 files
169 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
ልጆችዎ ምን መማር ይወዳሉ?
👩‍💻CODING
🤖ROBOTICS
ትምርህቱን ሲያጠናቅቁ ዕዉቅና ያለዉ ሰርትፍኬት ያገኛሉ
ይህ ዕድል ሳያመልጣቸዉ አሁኑኑ ቦታ ያሲዙ!
| ልጆችዎ ክረምቱን በጠቃሚ ነገር እንዲያሳልፉ ይርዷቸዉ

Fidel Tutorial እና InfNova Technologies በመተባበር
ስልክ፡ +251921307934 | +251979795154 | +251910077041
ገርጂ መብራት ሃይል | ጸጋ ፋርማሲ ፊት ለፊት እስከዳር ህንጻ
3
Awesome News from Fidel Tutorial!

We're proud of our 6th graders in Addis Ababa! All of them (100%) passed their exams this year!

Big thanks to our amazing teachers and staff for their hard work, and to our students for never giving up. Together, we're making our community even better!

#Education #Tutoring #StudentSuccess #CommunitySupport #FidelTutorial
👍53🎉3
What an amazing day at Summer Launchpad 2025!

We had a blast connecting with brilliant university graduates, passionate fellow organizations and changemakers at YeMuyaWeg - የሙያ ወግ, hosted by the Commerce Graduates Association.

The energy was incredible—packed with meaningful discussions, innovative ideas, and shared visions for a better tomorrow. A massive thank you to everyone who comes to our Fidel booth, opened up about their journeys, asked insightful questions, and made the day truly memorable!

Huge thanks to the Summer Launchpad 2025 crew for building such a vibrant platform to inspire and elevate the young generations.

#SummerLaunchpad2025 #YeMuyaWeg #YoungLeaders #Innovation #FidelTutorial #FutureMakers
👏3🎉21
ልጆችዎ በዚህ Summer Camp ዘና በሚያደርጋቸዉ ጨዋታዎች እንዲሁም
በአስተማሪ ቁም-ነገሮች ክረምቱን አብረዉን ያሳልፉ!


⛹️ከ 7 ዓመት ጀምሮ ላሉ ልጆች እንደምቾታቸዉ ACTIVITY አዘጋጅተናል

📍በገርጂ፣ ጣፎ እና ጀሞ 1 እንገኛለን

🗒 ይፍጠኑ ምዝገባዉ እንዳያመልጣቸዉ !
☎️ 0979795154 | 0979795468
#FidelTutorial #SummerCamp #TechSkills #Football
#CodingRobotics #WebDevelopment #INFNOVA #DeborahFoundation
#HopeEnterpriseUniversityCollege
2👏1
4 ቀናት ብቻ ቀርተዉናል!

ልጆችዎ ክረምቱን የሚያሳልፍበት ይህ ዕድል ሳያመልጣቸዉ ፈጥነዉ ያስመዝግቡ!


👩‍💻 ኮዲንግ እና ሮቦቲክስ
🎨 ስዕል እና ቅርጻ ቅርጽ
🛹 ስኬት ቦርድ
⛹️ ስፖርት
🚌 የትምርት ጉዞ
እና ሌሎችንም አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነዉ!

ለመመዝገብ ከታች ባሉት ስልክ ይደዉሉልን
0979795154 | 0979795468

#FidelTutorial #SummerCamp #TechSkills #Football
#CodingRobotics #WebDevelopment #INFNOVA #DeborahFoundation
#HopeEnterpriseUniversityCollege
👏61
ፊደል ሰመር ካምፕ በዲቦራ ፋዉንዴሽን እና በገርጂ መብራት ሃይል
በይፋ ጀምረናል 🚀
ዕድሉ ያመለጣችሁ ጥቂት ቦታ ብቻ ስላለን ፈጥነዉ ይመዝገቡ!
ክረምቱን የማይረሳ ጊዜ ከእኛ ጋር ያሳልፉ!
#FidelTutorial #SummerCamp #TechSkills #Football
#CodingRobotics #WebDevelopment #INFNOVA #DeborahFoundation
#HopeEnterpriseUniversityCollege
👏2
#ነጻ _የትምህርት_ዕድል

መንግስት ለትምህርት ዘርፍ በሰጠው ትኩረት መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቋቁመው የልህቀት ማዕከል በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡

ስለሆነም በ2018 የትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴትና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ላይ ተቀብለን ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ያጠናቀቅን በመሆኑ፡-

በትምህርት ቤቶቹ ለመማር ፍላጎት ያላችሁ እና በ2017 የትምህርት ዘመን በ6ኛ እና 8ኛ ከፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች አማካኝ/Average/ 80 እና በላይ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ከሐምሌ 14 እስከ 18/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ በትምህርት ቢሮ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የOnline መመዝገቢያ አድራሻ http://bs.ministry.et
ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመግቢያ ፈተና ለ9ኛ ክፍል ሐምሌ 23 እና ለ7ኛ ክፍል ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ቦታዉን በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Via: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
ፊደል ቱቶሪያል
@fideltutorial
2👍1
#RemedialResult

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች በ https://result.ethernet.edu.et ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ።

@fideltutorial
👍1
ልጆችዎ ያለምንም ጭንቀት ክረምቱን በሚወዱት ኮዲንግ፣ ስዕል፣ ቅርጻቅርጽ እና በተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎች ጥሩ ጊዜን እያሳለፉ ይገኛሉ! 👩‍💻⛹️

👨🏽‍🏫 ብርቱ አስተማሪዎቻቸዉም በሚፈልጉት ሁሉ እያገዛቸዉ አብረዋቸዉ ናቸዉ!
#FidelSummerCamp #Coding #Sports #Language #Robotics #FidelTutorial #DeborahFoundation #HopeEnterpriseUniversity
👏4