Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.92K subscribers
985 photos
23 videos
192 files
248 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
Today in history we will talk about Dr Aklilu lemma well distinguished scientist
Forwarded from LinkUp Addis
Fidel Tutorial in collaboration with Job Creation Commission Ethiopia is inviting all Diasporas coming home for the festive season to bring one book each to be donated to Libraries across Addis Ababa.

Location for book drop off:
1. fidel tutorial main office Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor
@linkupaddis
Fidel tutorial is proud to announce to be a participating company in the annual Derja career expo to be held at Ghion Hotel on the 13th and 14th of January.
More than 60+ international, local, governmental and nongovernmental companies will be at the expo looking for you,
Come find your career path with us.
#fideltutorial
#Dereja #Findyournextstep #YoungAfricaWorks
#Jobs #Internships
ሰላም ለናንተ Fidel Tutorial በAfrica መድረክ ፈጠራ ስራ ውድድር እያደረግን እንገኛለን ታች ላይ ያለውን ሊንክ በመንካት እና ቮት ወይም "Like this project” ሚለውን በመንካት እንድንመረጥ አግዙን!🙏

ቮት እንዲያደርግ ፈጣን የTotal Energies አካውንት እንድትከፍቱ የሚጠይቃችሁ ሲሆን..
*ስም
*የምትጠቀሙበትን ኢሜል እና
*አዲስ ፓስዎርድ እንድታስገቡ ይጠይቃቹሃል! ጠንካራ Password ስለሚፈልግ capital, small letter, symbol እና ቁጥር ያካተተ ይሁን! ለምሳሌ "Fidel@321”
• Creat account እንዳላችሁ ወደ Gmail ሄዳችሁ confirm እንድታደርጉ ይጠይቃል የላከውን ማረጋገጫ በመንካት Log in ካደረጋችሁ በሃላ ተመልሳቹ ከታች ያለውን Vote ማድረጊያ link በመንካት እና የTotal Energies አካውንታቹን በማስገባት Like ወይም ቮት እንድታደርጉልን ብተህትና እንጠይቃለን🙏ከ2 ደቂቃ በላይ አይወስድም!

ሊንክ 👇🏼
https://click.experience.totalenergies.com/?qs=8ab439b9e790df94c0910bb10ac47b7c5b39b25ba0102dd2f0e86b526b96c787aa6bde87ab09a74dd34cd66a118d49ee64c9003c98537189
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት) pinned «ሰላም ለናንተ Fidel Tutorial በAfrica መድረክ ፈጠራ ስራ ውድድር እያደረግን እንገኛለን ታች ላይ ያለውን ሊንክ በመንካት እና ቮት ወይም "Like this project” ሚለውን በመንካት እንድንመረጥ አግዙን!🙏 ቮት እንዲያደርግ ፈጣን የTotal Energies አካውንት እንድትከፍቱ የሚጠይቃችሁ ሲሆን.. *ስም *የምትጠቀሙበትን ኢሜል እና *አዲስ ፓስዎርድ እንድታስገቡ ይጠይቃቹሃል! ጠንካራ…»
‹‹ትምህርት ላይ እንደሚሠራ ተቋም፣ ነገን ተስፋ በማድረግ ነው የምንሠራው›› ሰላማዊት ዓለሙ የፊደል ቲቶሪያል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ

‹ወጣት የነብር ጣት› በአገራችን የተለመደ ብሂል ነው። ወጣትነት የብርታት፣ የትጋት፣ የያዙትን አጥብቆ ይዞ የመዝለቅና የጥንካሬ አምሳል ሆኖ ይሳላል። አንድ አገር እድገትን እንድታስመዘግብ ከሚያስፈልጓት መካከልም ይህ የወጣት ኃይል አንዱ ነው። እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አዳጊና ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥራቸው በአብዛኛው በወጣት የተውጣጣ አገራትም የወጣቶችን አዲስ ሐሳብ እንዲሁም ብርቱ ጉልበት ለእድገታቸው አብዝተው ይሻሉ።

የዛሬዋ እንግዳችን ወጣት ሰላማዊት ዓለሙ ወጣትነታቸውን በትጋት እያሳለፉ ከሚገኙት መካከል ትገኛለች። ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪክ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪዋን አግኝታለች። የ26 ዓመቷ ወጣት ሰላም፣ በሲፒዩ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ የማርኬቲንግ ትምህርት በዲግሪ መርሃ ግብር የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች።

https://bit.ly/3HnZ9mn
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n
በዎልታ ኤፌም 105.3 ይጠብቁን