#Addis_Ababa_Education_Bureau
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቶች ዕውቅና ሰጥቷል።
በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 በላይ እና በማህበራዊ ሳይንስ ከ500 በላይ ያመጡ 125 ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ 20 ትምህርት ቤቶች መካከል 10 ትምህርት ቤቶች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ እነዚህ 50 በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች የዕውቅና ሽልማት ተሰጥቷቸዋል።
በአዲስ አበባ ከተማ በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 20 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸው በመድረኩ ተመላክቷል፡፡
@tikvahuniversity

Are you preparing for the National Exam? come study at our center with your peers and our experienced tutors! #fidel #fideltutorial #