Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.09K subscribers
857 photos
23 videos
192 files
185 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
ፊደል ቲቶሪያል ከመደበኛ የጥናት አገልግሎት በተጨማሪ የCoding እና Robotics ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል።
ልጅዎትን ወደ እኛ በመላክ ለመጪዉ ዘመን ብቁ እና ተወዳዳሪ ያድርጉ።

ከፊደል ቲቶሪያል

www.Facebook.com/fideltutorial
www.Youtube.com/Fideltutorial
www.instagram.com/Fideltutorial

0979795154
0979795467
Learn Robotics With Fidel Tutorial. We provide a Robotics Tutorial specially For kids with full lab practice.

www.Facebook.com/fideltutorial
www.Youtube.com/Fideltutorial
www.instagram.com/Fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467

Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል?

#ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል።

አጠቃላይ የፈተናው ውጤት ከዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚገለጽ ይጠበቃል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና ከ900 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል።
በህይወታችን ትልቅ እና ወሳኝ ከሆኑ እረምጃዎች ውስጥ አንዱ የ ኮሌጅ ተምህርት መጀመር ነው በእርግጥ አንዳንዴ አስጨናቂ እና አሰፈሪ ይሆናል በተለይ ደግሞ ከሀገር ውጪ ለመማር ከወሠንን፣
ስለዚህ የመጀመሪያ ዐመት የኮሌጅ ትምህርታችሁን ለምትጀምሩ በሙሉ እነዚህን ምክሮች ጀባ እንበላችሁ፦

1, Be organized and make deadline your priority,
2, Find a note-taking system that works well for you,
3, Get involved in extracurricular activities and clubs,
4, Make friends from all different backgrounds and cultures.


www.Facebook.com/fideltutorial
www.Youtube.com/Fideltutorial
www.instagram.com/Fideltutorial

contact us :0979795154 / 0979795467

#fideltutorial #educationalconsultant #tipoftheday #forstudents
👍1
ልዩ የንባብ ፌስቲቫል

አቡጊዳ ያዘጋጀዉ ልዩና ተወዳጅ የንባብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዚህ መልኩ እየተተካሄደ ይገኛል ይገኛል።

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467

Address: Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor
"An investment in knowledge pays the best interest."
Benjamin Franklin

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467
👍1
በኤግዚቢሽን ማዕከል ሲካሄድ የነበረዉ የአቡጊዳ የንባብ ፌስቲቫል በዚህ መልኩ ተጠናቋል።
   አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!!

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467

Address: Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor
የልጆችዎ ውጤት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ ተቸግረዋል?

የተሻለ ትዉልድን ለመፍጠር የተሻለ ሀሳብ እና የተሻለ እዉቀት ማግኘት ይኖርባቸዋል። ወላጅም ልጆቹን የተሻለ ዉጤት እንዲያመጡለት ተጨማሪ እዉቀትንም አግኝተው አሳቢ እንዲሆኑለት ይፈልጋል። ለዚህም ወላጅ ልጆቹን በነዚህ መንገዶች ቢያስጠና የተሻሉ እና በትምህርታቸው አሪፍ ዉጤትን ማየት ይጀምራል።

" ከፊደል ቲቶሪያል "

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467

Address: Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor
👍2
ውድ የፊደል ቤተሰቦች እንኳን ለጥምቀት
በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

         "ከፊደል ቲቶሪያል"

   Join us: https://linktr.ee/fideltutorial
👍9