This weekend we are campaigning at gerji kuter 2 condominium. Come and learn about about our service.
#fideltutorial #kids #flashcard
#fideltutorial #kids #flashcard
የቤልጅየም መንግስት ለታዳጊ ሃገራት ለ2023 ኢትዮጲያን ጨምሮ በመጀመሪያ ዲግሪ፡ በማስተርስ እና በፒኤችዲ የአየር ትኬት፡ የምግብ፡ የጤና መድህንን እና የወር ወጪዎ ተሸፍኖ እንዲማሩ ያወጣው ነፃ የትምህርት ዕድል የማመልከቻ ማብቂያው ቀን በፈረንጆች አቆጣጠር ጥር 27/2023 እንደሆነ ያውቃሉ?
እንዴት መሙላት እንደምንችል በYoutube ገጻችን
Fidel Tutorial ላይ ያገኛሉ።
https://www.youtube.com/@FidelTutorial
እንዴት መሙላት እንደምንችል በYoutube ገጻችን
Fidel Tutorial ላይ ያገኛሉ።
https://www.youtube.com/@FidelTutorial
For all students, Harvard University has offered a free Online courses who are interested.
click the link below and apply according to your interest for free.
From Fidel Tutorial.
https://scholarshipscanada.info/harvard-university-free-online-courses-2023/
click the link below and apply according to your interest for free.
From Fidel Tutorial.
https://scholarshipscanada.info/harvard-university-free-online-courses-2023/
Scholarships Canada
Get to know about Fully funded scholarships, visa sponsorship jobs, internships, exchange programs and work visa process.
ለሁሉም 12 ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ተፈታኞች በሙሉ
በጥያቄያችሁ መሰረት
-Medicine
-Software
-Architecture
-Textile የሚሰጡ ግቢዎችን ዝርዝር
በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል።
@fideltutorial ላይ ያገኙናል።
በጥያቄያችሁ መሰረት
-Medicine
-Software
-Architecture
-Textile የሚሰጡ ግቢዎችን ዝርዝር
በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል።
@fideltutorial ላይ ያገኙናል።
👍3😍1
ለግቢ ተማሪዎች በሙሉ
INTRODUCTION TO EMERGING TECHNOLOGIES ለአጠናን ምቹ ተደርጎ የተዘጋጀ Power point ከpdf ጋር በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል።
@fideltutorial ላይ ያገኙናል።
INTRODUCTION TO EMERGING TECHNOLOGIES ለአጠናን ምቹ ተደርጎ የተዘጋጀ Power point ከpdf ጋር በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል።
@fideltutorial ላይ ያገኙናል።
ለግቢ ተማሪዎች በሙሉ
ከትምህርት ሚኒስቴር
ለ
-Architecture
-Biomedical Engineering
-Information Technology
-Chemical Engineering
-Civil Engineering
-CoTm
-Electrical Engineering
-Food Engineering
የመውጫ ፈተና
ከCourse outline
ተተኳሪ ትምህርቶች
ከክሬዲት ሀወር ጋር በpdf
ሁሉንም በቴሌግራም ቻናላችን።
@fideltutorial ላይ ይገኙናል።
ከትምህርት ሚኒስቴር
ለ
-Architecture
-Biomedical Engineering
-Information Technology
-Chemical Engineering
-Civil Engineering
-CoTm
-Electrical Engineering
-Food Engineering
የመውጫ ፈተና
ከCourse outline
ተተኳሪ ትምህርቶች
ከክሬዲት ሀወር ጋር በpdf
ሁሉንም በቴሌግራም ቻናላችን።
@fideltutorial ላይ ይገኙናል።
ለሁሉም የጤና ተማሪዎች በሙሉ
በ2015 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና(Coc) ፈተናዎችን ለእናንተ በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል።
ይግቡና ይመልከቱ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ።
ሁሉንም በቴሌግራም ቻናላችን።
@fideltutorial ላይ ያገኙናል።
በ2015 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና(Coc) ፈተናዎችን ለእናንተ በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል።
ይግቡና ይመልከቱ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ።
ሁሉንም በቴሌግራም ቻናላችን።
@fideltutorial ላይ ያገኙናል።