Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.13K subscribers
878 photos
23 videos
192 files
190 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ እንዴት በብቃት መናገር እንችላለን?
ከፊደል ቲቶሪያል
ክፍል 2

4. የተመልካቾችን ማንነት በሚገባ ማወቅ

የአድማጭን ፍላጎት እና ግምት መሰረት በማድረግ መዘጋጀት እንዲችሉ ስለታዳሚዎችዎ መረጃዎችን ቀድሞ በመሰብሰብ ንግግሩን ማዘጋጀት

5. ድምፅን በሚገባ መቆጣጠር

በራስ የመተማመን ስሜትን የሚያንፀባርቅ የንግግር ድምፅ ለቃላቶችዎ የበለጠ ጠቀሜታ ይሰጣል ይህም ራስን በልበ ሙሉነት ለመግለፅ ይረዳል። በጣም በፍጥነትንም ሆነ በቀስታ መናገርን ማስወገድ።

6. ከተመልካችዎ ጋር መሳተፍ እና መንቀሳቀስ

አድማጭን ለማሳተፍ አጭር የሆነ አንድን ትዕይንት ወይም ገፀ ባህሪ ወይም የግል ተሞክሮን ማካፈል ፣ ጥያቄን መጠየቅ። ይህም የታዳሚ ተሳትፎ እና የሰዎች ንቁ እና አዎንታዊ ምላሽ ለተናጋሪው ይሰጣል።

@Fideltutorial
በሃንጋሪ ነፃ የትምህርት ዕድል ፕሮግራም

ከ5ዐዐዐ በላይ ነፃ የትምህርት ዕድል ፣ ከ6ዐዐ በላይ የትምህርት አማራጮች በዲግሪ ፣ በማስተርስ ዲግሪ ፣ በዶክትሬት ዲግሪ የትራንስፖርት ፣ የወር ወጪ ክፍያ እንዲሁም የጤና መድህን ወጪዎ ተሸፍኖ ይማሩ።

ለማመልከት እና ለተጨማሪ መረጃ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👉👉👉 https://tinyurl.com/2t3j8pv2

የማመልከቻ ቀን ማብቂያ በፈረንጆቹ አቆጣጠር:
ጥር 15, 2023 ስለሆነ ይፍጠኑ።

መልካም ዕድል!!!
ጥናታዊ ፅሁፍ ለመፃፍ አስበው እንዴት እንደሚፃፍ አያውቁም?
እንግዲያውስ እነዚህን መንገዶች ይጠቀሙ።
ክፍል 1

1. የጥናቱ ርዕስ/ Topic
የጥናት ርዕስ ቃላት ጥንቃቄ ይፈልጋል፡፡ ትክክለኛ ስዋሰው፣ ገላጭ ቃላት፣ የጥናቱን ችግር፣ ሥፍራ/ቦታ በተቻለ መጠን በሚስብ ሁኔታ ቢጻፍ ይመረጣል፡፡ ርዕሱን የሚያነብ ሰው የጥናቱን ይዘት በቀላሉ እንዲረዳ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ በዚሁ በፊት ገጽ ላይ ከርዕስ በተጨማሪ፣ የአጥኚው/ዎቹ ሙሉ ሥም፣ ጥናቱ የሚቀርብለት ሠው/ተቋም፣ጥናቱ የተዘጋጀበት ወቅትና ሥፍራ ይጠቀሳሉ፡፡

2. ምስጋና/ Acknowledgement
የምሥጋና መልዕክት ግልጽ ነው፡፡ ጥናቱ ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ በተለያዩ መልኩ አስተዋጽኦ ያደረጉ ሠዎች የሚመሰገኑበት ክፍል ነው፡፡ ሠው ብቻ ላይመሰገንበትም ይችላል፡፤ ሥፍራዎች፣ ሁኔታዎች፣ ወቅቶችና ሌሎች ጉዳዮች በዚህ ክፍል ሊመሰገኑ ይችላሉ፡፡

3. ማውጫ/Table of content
በማውጫ የጥናቱ የተለያዩ አቢይና ንዑስ ክፍሎች የሚገለጽበት ገጽ ይጠቀሳል፡፡

ከፊደል ቲቶሪያል።
@Fideltutorial
The Toucan’s Beak

Was It Designed?

The Toucan’s Beak

▪️ A poor flier, the toucan of Central and South America moves about primarily by hopping. The sound produced by some species is similar to that of a frog, but it is louder. In fact, it can be heard up to half a mile [1 km] away in the jungle. Perhaps what amazes scientists most about the toucan, though, is its beak.

Consider: The beak on some toucans is over a third of the bird’s length. It looks heavy, but it is not. “The surface is made of keratin, the same material in fingernails and hair,” explains materials scientist Marc André Meyers. “It’s actually many layers of tiny hexagonal plates, overlapping like shingles on a roof.”
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
The Toucan’s Beak Was It Designed? The Toucan’s Beak ▪️ A poor flier, the toucan of Central and South America moves about primarily by hopping. The sound produced by some species is similar to that of a frog, but it is louder. In fact, it can be heard up…
The consistency of the toucan’s beak has been compared to that of a hard sponge. Some parts of it are hollow, while other parts are made up of beams and membranes. The result is a lightweight beak that has astounding strength. “It’s almost as if the toucan has a deep knowledge of mechanical engineering,” says Meyers.

The construction of the toucan’s beak enables the bird to absorb high impacts. Scientists believe that the beak can serve as a model for engineers in the aviation and automotive industries. “Panels that mimic toucan beaks may offer better protection to motorists involved in crashes,” Meyers says.

What do you think? Did the toucan’s strong but lightweight beak come about by chance? Or was it designed?

#amazingfacts #nature #birds

@fideltutorial
👍1
For all 2015 Addis Abeba science and technology students,
We have a power point for you that Contains all the chapters of Entrepreneurship on our channel.

From Fidel.
@Fideltutorial
ለሁሉም የ2015 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ
የinclusivness ሁሉንም ምዕራፎች የያዘ ለማጥናት ምቹ Power point በቻናላችን ለእናንተ ይዘን መተናል።
በነጻ ያውርዱ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ።
ከፊደል ቲቶሪያል
@Fideltutorial ላይ ያገኙናል።
በ2015 አ.ም ጀምሮ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች መውጫ ፈተናዎች እንዳላቸው ያውቃሉ?


እንግዲያውስ ከፊደል ቲቶሪያል ለእናንተ

-Architecture
-Civil engineering
-Chemical Engineering እና
-Mechanical engineering

የተዘጋጁ መውጫ ፈተናዎችን በቻናላችን ይዘንላችሁ መተናል።
@fideltutorial