Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.14K subscribers
878 photos
23 videos
192 files
190 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ

በ፲፱፻፶፰ ዓ.ም የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የመስታወት ላይ ሥራ በመጀመሪያ ያለ ውድድር የተሰጠው ለአንድ ኢጣሊያናዊ ሠዓሊ ነበር። ይህንን የሰማው አፈወርቅ ንጉሠ ነገሥቱ ዘንድ በመቅረብ "ይህንን ሥራ ኢትዮጵያዊያን ልንሠራው ስንችል ስለምን ለአውሮፓዊ ተሰጠ?" በማለት ጠየቀ።

ንጉሡም አርክቴክቱን አስጠርተው ይህ ለምን እንደተደረገ ጠየቁት። "ምክንያቱም በአፍሪካ ምድር ይህንን ሊሠራ የሚችል ሥነ ጥበበኛ ስለሌለ ነው።" በማለት መለሰ።

ግርማዊነታቸውም ወደ አፈወርቅ መለስ ብለው
"ይኼንን ሥራ መሥራት እንደምትችል እርግጠኛ ነህ?" በማለት ጠየቁት። "አዎን ጃንሆይ እችላለሁ! የተማርኩት'ኮ ይኼንኑ ነው" አለ።

እዚህ ላይ አርክቴክቱ ሌላ መከራከሪያ አመጣ።
"ህንጻው ለመጠናቀቅ የቀረው ስድስት ወር ብቻ ነው። ጊዜ የለንም አለ" ንጉሡ አሁንም ወደአፈወርቅ ዘወር ብለው በጥያቄ ዓይን ተመለከቱት። "ስድስት ወር ከበቂ በላይ ነው" በማለት መለሰ ፤ አፈወርቅ።

እናም እዚያው ንጉሡ ወሠኑ። ለሥራው በይፋ ውድድር ብቁ የሆነው እንዲመረጥና ግብዣውም በመላ አፍሪካ ለሚገኙ ሥነ ጥበባውያን እንዲደረግ ተወሠነ። ውድድሩንም አፈወርቅ ተክሌ ከ፲፯ቱ የውድድሩ ዳኞች የ፲፬ቱን ድምፅ በማግኘት አሸነፈ።

የትናንትን የአፍሪካ መከራ ፣ የዛሬን ትግል እና የነገን ተስፋ የሚያሳየውን ድንቅ ሥራም ሠራ። በገለፃው ወቅቱን ለማሳየት በማሰብ "አንተ" ተባሉ እንጂ በተሰጣቸው ሥፍር እድሜ የሠሩት ሥራ "አንቱ" የሚለው ቃልም አሟልቶ አይገልጣቸውም።

እኚህ ታላቅ ጥበበኛ ባሳለፍነው ሳምንት ልደታቸው  ተከብሯል!

@fideltutorial
ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ እንዴት በብቃት መናገር እንችላለን?
ከፊደል ቲቶሪያል
ክፍል 1

1. የንግግር መክፈቻን አሳምሮ ማዘጋጀት

ጥሩ መግቢያ አድማጮችን ትኩረት ይስባል። ለአድማጮች ርዕሱን መግለፅ፣ ዋና ዋና ነጥቦቹን አስቀድሞ ማሳየት የቀረውን ንግግር እንዲያዳምጡ ምክንያትን ይሰጣል።

2. የዓይን ግንኙነት በተደጋጋሚ ማድረግ

ጤናማ የሆነ የዓይን ግንኙነት ድፍረትን ፣ ትኩረት መስጠትን በተጨማሪም ፍላጎትን ያሳያል።ታዳሚውን በዓይን መቆጣጠር ተገቢ ነው።

3. የሰውነት ቋንቋን ማስተካከል

የሰውነት ቋንቋ ከንግግር ዉጪ ለመግባባት አካላዊ ባህሪን ፣ አገላለጾችን እና ሥልቶችን መጠቀም ነው። የቃል ያልሆኑ ባህሪያት ከንግግሩ እኩል የሚባል ሚና ያላቸው ሲሆን ሰዎች እንዲረጋጉ እንዲሁም በተናጋሪው ላይ እምነት እንዲገነቡ ይረዳል።

@Fideltutorial
Bethlehem Tilahun Alemu is an Ethiopian entrepreneur. At 25, just after her studies, she embarked on entrepreneurship. She founded SoleRebels, a footwear company using recycled tires.

It was in the poor district of Zenebework (Addis Ababa) that Bethlehem Tilahun Alemu spent her childhood. Despite coming from a humble background, she managed to earn a degree in accounting in 2004 at the age of 24. After working for a year as an accountant, she decided to quit her job, with one idea in mind : becoming an entrepreneur. Her neighbourhood being known for the wealth of its craftsmen, she decided to seize this opportunity. She launched a shoe company using recycled tires, a cheap and available raw material. SoleRebels, a brand of shoes made from recycled tires and cotton.
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
Bethlehem Tilahun Alemu is an Ethiopian entrepreneur. At 25, just after her studies, she embarked on entrepreneurship. She founded SoleRebels, a footwear company using recycled tires. It was in the poor district of Zenebework (Addis Ababa) that Bethlehem…
The first two years of the company were not easy, given the challenge to find the best design for its shoes. After two years, she finally managed to find the best design and drew on seleates and barabassos, nigerian traditional shoes. New designs became successful. In 2012, the brand had stores in 20 countries. The same year, Forbes magazine named Bethelhem the most influential woman on the African continent. SoleRebels shoes are sold in London, New York.
የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎችን ሚድና ፋይናል ፈተናዎችን ይፈልጋሉ?

በኢትዮጵያ ባሉ ዩኒቨርስቲዎች የሚዘጋጁትን ፈተናዎች በቴሌግራም ቻናላችን ይዘን መተናል።

@fideltutorial ላይ ያገኙናል።
👍1
ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ እንዴት በብቃት መናገር እንችላለን?
ከፊደል ቲቶሪያል
ክፍል 2

4. የተመልካቾችን ማንነት በሚገባ ማወቅ

የአድማጭን ፍላጎት እና ግምት መሰረት በማድረግ መዘጋጀት እንዲችሉ ስለታዳሚዎችዎ መረጃዎችን ቀድሞ በመሰብሰብ ንግግሩን ማዘጋጀት

5. ድምፅን በሚገባ መቆጣጠር

በራስ የመተማመን ስሜትን የሚያንፀባርቅ የንግግር ድምፅ ለቃላቶችዎ የበለጠ ጠቀሜታ ይሰጣል ይህም ራስን በልበ ሙሉነት ለመግለፅ ይረዳል። በጣም በፍጥነትንም ሆነ በቀስታ መናገርን ማስወገድ።

6. ከተመልካችዎ ጋር መሳተፍ እና መንቀሳቀስ

አድማጭን ለማሳተፍ አጭር የሆነ አንድን ትዕይንት ወይም ገፀ ባህሪ ወይም የግል ተሞክሮን ማካፈል ፣ ጥያቄን መጠየቅ። ይህም የታዳሚ ተሳትፎ እና የሰዎች ንቁ እና አዎንታዊ ምላሽ ለተናጋሪው ይሰጣል።

@Fideltutorial
በሃንጋሪ ነፃ የትምህርት ዕድል ፕሮግራም

ከ5ዐዐዐ በላይ ነፃ የትምህርት ዕድል ፣ ከ6ዐዐ በላይ የትምህርት አማራጮች በዲግሪ ፣ በማስተርስ ዲግሪ ፣ በዶክትሬት ዲግሪ የትራንስፖርት ፣ የወር ወጪ ክፍያ እንዲሁም የጤና መድህን ወጪዎ ተሸፍኖ ይማሩ።

ለማመልከት እና ለተጨማሪ መረጃ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👉👉👉 https://tinyurl.com/2t3j8pv2

የማመልከቻ ቀን ማብቂያ በፈረንጆቹ አቆጣጠር:
ጥር 15, 2023 ስለሆነ ይፍጠኑ።

መልካም ዕድል!!!
ጥናታዊ ፅሁፍ ለመፃፍ አስበው እንዴት እንደሚፃፍ አያውቁም?
እንግዲያውስ እነዚህን መንገዶች ይጠቀሙ።
ክፍል 1

1. የጥናቱ ርዕስ/ Topic
የጥናት ርዕስ ቃላት ጥንቃቄ ይፈልጋል፡፡ ትክክለኛ ስዋሰው፣ ገላጭ ቃላት፣ የጥናቱን ችግር፣ ሥፍራ/ቦታ በተቻለ መጠን በሚስብ ሁኔታ ቢጻፍ ይመረጣል፡፡ ርዕሱን የሚያነብ ሰው የጥናቱን ይዘት በቀላሉ እንዲረዳ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ በዚሁ በፊት ገጽ ላይ ከርዕስ በተጨማሪ፣ የአጥኚው/ዎቹ ሙሉ ሥም፣ ጥናቱ የሚቀርብለት ሠው/ተቋም፣ጥናቱ የተዘጋጀበት ወቅትና ሥፍራ ይጠቀሳሉ፡፡

2. ምስጋና/ Acknowledgement
የምሥጋና መልዕክት ግልጽ ነው፡፡ ጥናቱ ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ በተለያዩ መልኩ አስተዋጽኦ ያደረጉ ሠዎች የሚመሰገኑበት ክፍል ነው፡፡ ሠው ብቻ ላይመሰገንበትም ይችላል፡፤ ሥፍራዎች፣ ሁኔታዎች፣ ወቅቶችና ሌሎች ጉዳዮች በዚህ ክፍል ሊመሰገኑ ይችላሉ፡፡

3. ማውጫ/Table of content
በማውጫ የጥናቱ የተለያዩ አቢይና ንዑስ ክፍሎች የሚገለጽበት ገጽ ይጠቀሳል፡፡

ከፊደል ቲቶሪያል።
@Fideltutorial
The Toucan’s Beak

Was It Designed?

The Toucan’s Beak

▪️ A poor flier, the toucan of Central and South America moves about primarily by hopping. The sound produced by some species is similar to that of a frog, but it is louder. In fact, it can be heard up to half a mile [1 km] away in the jungle. Perhaps what amazes scientists most about the toucan, though, is its beak.

Consider: The beak on some toucans is over a third of the bird’s length. It looks heavy, but it is not. “The surface is made of keratin, the same material in fingernails and hair,” explains materials scientist Marc André Meyers. “It’s actually many layers of tiny hexagonal plates, overlapping like shingles on a roof.”
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
The Toucan’s Beak Was It Designed? The Toucan’s Beak ▪️ A poor flier, the toucan of Central and South America moves about primarily by hopping. The sound produced by some species is similar to that of a frog, but it is louder. In fact, it can be heard up…
The consistency of the toucan’s beak has been compared to that of a hard sponge. Some parts of it are hollow, while other parts are made up of beams and membranes. The result is a lightweight beak that has astounding strength. “It’s almost as if the toucan has a deep knowledge of mechanical engineering,” says Meyers.

The construction of the toucan’s beak enables the bird to absorb high impacts. Scientists believe that the beak can serve as a model for engineers in the aviation and automotive industries. “Panels that mimic toucan beaks may offer better protection to motorists involved in crashes,” Meyers says.

What do you think? Did the toucan’s strong but lightweight beak come about by chance? Or was it designed?

#amazingfacts #nature #birds

@fideltutorial
👍1