Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.14K subscribers
878 photos
23 videos
192 files
190 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
ሀይ ስኩልና ዩኒቨሪስቲ ያላቸውን ልዩነቶች በጥቂቱ ለተማሪዎች ከፊደል ቲቶርያል።

High School

-Students are assumed to beminors, Answerable to Parents.

-Classes are all in one or two Buildings.

-Most classes meet five days a week.

-Teachers will usually go over the reading with you point by point.

-Parents, Teachers and other share responsibilities for your Education.


University
-Students are Assumed to be Adults, Answerable to themselves.

-Classes may take places in many Buildings.

-Classes Meet any time in the Week.(Including weekend)

-Professors expect you to read and Process information on your own.

-You must take responsibility for your own education.
ስኮላርሺፕ ስንሞላ ቀድመን ማድረግ ያሉብን ነገሮች

-ከመደበኛ ትምህርት ውጭ ያሉ እንቅስቃሴዎች ውስጥ መሳተፍ
-በእያንዳንዱ ጊዜ ኦሪጅናል Essay(ፅሁፍ)መጻፍ
-(Recommendation)የምክር ደብዳቤዎችን ቀደም ብሎ ማዘጋጀት
-Cv(Curriculum Vitae)ፅሁፍ ማዘጋጀት
-ሙሉ የትምህርት ማስረጃን በዲጂታል ሚዲያ ሰብስቦ ማስቀመጥ

ከፊደል ቲቶሪያልስ።
@fideltutorial
1
ለስኮላርሺፕ ፈላጊ ተማሪዎች በሙሉ።
ከፊደል በማስተርስ የትምህርት ደረጃ በአዉሮፓ ህብረት ሙሉ ወጪ ለ2500 የሚሆኑ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት
ዕድል የሚሰጥ Program ከስር ባለው ሊንክ አስቀምጠናል።


👁 Erasmus Mundus Scholarship Program 2023 in Europe (Fully Funded)

Provided by: European Union
Degree level: Masters Degree
Funding: Fully Funded
Total No. of awards: 2500
Award countries: European Countries
Last Date: March 2023

👉 Apply Link: https://bit.ly/3Px2X80

@fideltutorial
ከልጆችዎ ጋር አስደሳች የልጅነት ጊዜዎን እያስታወሱ የሚዝናኑበት በተጨማሪም ከፊደል ቲቶሪያል ለልጆችዎ ቁም ነገርን የሚይዙበት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

ኑ ጭቃ እናቡካ!
በመስቀል አደባባይ
ቅዳሜ ጥቅምት 26
ከ 3 - 10 ሰዓት ድረስ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

@fideltutorial
ዛሬ በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ የሚገኘው ኑ ከፊደል ጋር ጭካ እናቡካ ፕሮግራም ላይ ተገኝተዋል?

እንግዲያውስ አሁኑኑ በቦታው ላይ ሁሉን አዘጋጅተን እየጠበቅነዎት ስለሆነ ኑ እና ተቀላቀሉን
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

ፊደል ቲቶሪያል።
Today we present you incredible social entrepreneur, Mikias Mulugeta, Founder and General Manager of Ideal Able.

Mikias has strong background in film that has led him to win numerous international accolades. He introduced the first international short film festival "Focus on Ability Ethiopia short film festival". He established the first-ever Maleda Award, to recognize individuals with disabilities that achieved notable success despite facing physical and mental challenges.

Mikias launched Ideal-Able with the mission ‘Ideal home for the differently abled’ & added 3 platforms that work on job creation, primarily focusing on disability & inclusion. He will showcase his other 3 projects at the forthcoming event on December 24 at Skylight Hotel.

@Fideltutorial
በፈረንጆች 2023 ለ10 ሳምንታት ሙሉ ወጪዎ ተሸፍኖ
በአሜሪካዋ ሂውስተን ከJune 5–August 11 በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች(በተፈጥሮ ሳይንስ፣በኢንጂነሪንግ፣በኮምፒውተር ሳይንስ፣እና በሂሳብ) መሰልጠን ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ ከታች ባለው ሊንክ መስፈርቶቹን ይከታተሉ
እድልዎንም ይሞክሩ ከፊደል ቲቶሪያል።


LPI Summer Internship 2023 in USA (Fully Funded)🇺🇲🔰



Details: https://tinyurl.com/3rd8jumv

10 Weeks Fully Funded Summer Internship in USA from June to August 2023 in Houston.

All Students from any Nationality from any Country can Apply.

The LPI Will Cover Airfare Tickets, Accommodation, Health Insurance, Monthly Stipend, Meals.

Visit: https://opportunitiescorners.info/lpi-summer-internship-2023/

Deadline: 12th December 2022

@fideltutorial
5 Interesting Facts About planet Earth

-Earth is the fifth largest planet in our solar system!

-The vast majority of fresh water on Earth is frozen

-The Earth's circumference is 40,075 km

-Light takes about 8 minutes to get to us

-If the Earth did not have the moon, our days would only be 6 hours long.

@fideltutorial
በፈረንሳይ መንግስት Ministry of Foreign Affairs ትብብር የተዘጋጀ ሙሉ ወጪዎ ተሸፍኖ በዲግሪ በማስተርስ እና በዶክትሬት ያለ IELTS ለተማሪዎች የሚሰጥ ነፃ የትምህርት ዕድል ከፊደል ይዘንላችሁ መጥተናል።

ከስር ባለው ሊንክ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ያገኛሉ።
ዕድልዎን ይሞክሩ ፣ በነፃ ይማሩ!
መልካም ዕድል።

France Scholarships 2023 (Fully Funded Scholarships)🇫🇷

Details: https://tinyurl.com/2vrxe3a5

Study in France on a Fully Funded Scholarships as French Govt Scholarships and French Universities Scholarships are open.

The Scholarship Covers Airfare Tickets Accommodation, Visa Fee, Monthly Stipend, Living Expenses.

@fideltutorial
የስኮላርሽፕ ማስታወቂያ ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት አመልካቾች

በራሽያ ሃገር የሚገኛዉ ‘’Special Economic Zone "Alabuga"’’ የተሰኘ ተቋም ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት ተማሪዎች የስልጠና እድል ስላመቻቸ ፍላጎቱ ያላችሁ ከታች በተቀመጠዉ ማሰፈንጠሪያ እስከ ህዳር 02/03/2015 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ በተጨማሪም ስለ ዩኒቨርስቲው ሙሉ መረጃ ከCV(curriculum Vitae) አጻጻፍ ጋር እንዲሁም ከ100 የሩሲያ ቃላት ጋር ተያይዘዋል።

https://forms.gle/zsFV5HqVoGDufr2v8

ዕድልዎን ይሞክሩ! በነጻ ይማሩ!
መልካም ዕድል።
ከፊደል ቲቶሪያል።
Fidel November Magazine.pdf
924.2 KB
ቀኗን ጠብቃ የምትመጣውን ወርሃዊ የፊደል መፅሄት በወሩ የመጀመሪያ ቀን እነሆ ብለናል።
በውስጧ:

በአዲስ አበባ ምን አዲስ?
ልዩ ፍላጎት
ፋሽን
አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች
ከሳይንስ ውጤቶች
ለልጆች የጥናት ምክር
ኢትዮጲያ ከሳይንስ ጋር በእድገት
የፊደል ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች
ልጆች የት ይዝናኑ
በተጨማሪም የተለያዩ ሀሳቦችን ይዛ መታለች።
ተጋበዙልን!
@fideltutorial
የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ

በ፲፱፻፶፰ ዓ.ም የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የመስታወት ላይ ሥራ በመጀመሪያ ያለ ውድድር የተሰጠው ለአንድ ኢጣሊያናዊ ሠዓሊ ነበር። ይህንን የሰማው አፈወርቅ ንጉሠ ነገሥቱ ዘንድ በመቅረብ "ይህንን ሥራ ኢትዮጵያዊያን ልንሠራው ስንችል ስለምን ለአውሮፓዊ ተሰጠ?" በማለት ጠየቀ።

ንጉሡም አርክቴክቱን አስጠርተው ይህ ለምን እንደተደረገ ጠየቁት። "ምክንያቱም በአፍሪካ ምድር ይህንን ሊሠራ የሚችል ሥነ ጥበበኛ ስለሌለ ነው።" በማለት መለሰ።

ግርማዊነታቸውም ወደ አፈወርቅ መለስ ብለው
"ይኼንን ሥራ መሥራት እንደምትችል እርግጠኛ ነህ?" በማለት ጠየቁት። "አዎን ጃንሆይ እችላለሁ! የተማርኩት'ኮ ይኼንኑ ነው" አለ።

እዚህ ላይ አርክቴክቱ ሌላ መከራከሪያ አመጣ።
"ህንጻው ለመጠናቀቅ የቀረው ስድስት ወር ብቻ ነው። ጊዜ የለንም አለ" ንጉሡ አሁንም ወደአፈወርቅ ዘወር ብለው በጥያቄ ዓይን ተመለከቱት። "ስድስት ወር ከበቂ በላይ ነው" በማለት መለሰ ፤ አፈወርቅ።

እናም እዚያው ንጉሡ ወሠኑ። ለሥራው በይፋ ውድድር ብቁ የሆነው እንዲመረጥና ግብዣውም በመላ አፍሪካ ለሚገኙ ሥነ ጥበባውያን እንዲደረግ ተወሠነ። ውድድሩንም አፈወርቅ ተክሌ ከ፲፯ቱ የውድድሩ ዳኞች የ፲፬ቱን ድምፅ በማግኘት አሸነፈ።

የትናንትን የአፍሪካ መከራ ፣ የዛሬን ትግል እና የነገን ተስፋ የሚያሳየውን ድንቅ ሥራም ሠራ። በገለፃው ወቅቱን ለማሳየት በማሰብ "አንተ" ተባሉ እንጂ በተሰጣቸው ሥፍር እድሜ የሠሩት ሥራ "አንቱ" የሚለው ቃልም አሟልቶ አይገልጣቸውም።

እኚህ ታላቅ ጥበበኛ ባሳለፍነው ሳምንት ልደታቸው  ተከብሯል!

@fideltutorial
ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ እንዴት በብቃት መናገር እንችላለን?
ከፊደል ቲቶሪያል
ክፍል 1

1. የንግግር መክፈቻን አሳምሮ ማዘጋጀት

ጥሩ መግቢያ አድማጮችን ትኩረት ይስባል። ለአድማጮች ርዕሱን መግለፅ፣ ዋና ዋና ነጥቦቹን አስቀድሞ ማሳየት የቀረውን ንግግር እንዲያዳምጡ ምክንያትን ይሰጣል።

2. የዓይን ግንኙነት በተደጋጋሚ ማድረግ

ጤናማ የሆነ የዓይን ግንኙነት ድፍረትን ፣ ትኩረት መስጠትን በተጨማሪም ፍላጎትን ያሳያል።ታዳሚውን በዓይን መቆጣጠር ተገቢ ነው።

3. የሰውነት ቋንቋን ማስተካከል

የሰውነት ቋንቋ ከንግግር ዉጪ ለመግባባት አካላዊ ባህሪን ፣ አገላለጾችን እና ሥልቶችን መጠቀም ነው። የቃል ያልሆኑ ባህሪያት ከንግግሩ እኩል የሚባል ሚና ያላቸው ሲሆን ሰዎች እንዲረጋጉ እንዲሁም በተናጋሪው ላይ እምነት እንዲገነቡ ይረዳል።

@Fideltutorial
Bethlehem Tilahun Alemu is an Ethiopian entrepreneur. At 25, just after her studies, she embarked on entrepreneurship. She founded SoleRebels, a footwear company using recycled tires.

It was in the poor district of Zenebework (Addis Ababa) that Bethlehem Tilahun Alemu spent her childhood. Despite coming from a humble background, she managed to earn a degree in accounting in 2004 at the age of 24. After working for a year as an accountant, she decided to quit her job, with one idea in mind : becoming an entrepreneur. Her neighbourhood being known for the wealth of its craftsmen, she decided to seize this opportunity. She launched a shoe company using recycled tires, a cheap and available raw material. SoleRebels, a brand of shoes made from recycled tires and cotton.