Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.14K subscribers
878 photos
23 videos
192 files
190 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
የአዲሱን ስርዓተ ትምህርት መፅሀፍት ለልጆችዎ አግኝተዋል?

እንግዲያውስ ከ 1ኛ - 8 ተኛ ክፍል ያሉትን የአዲሱን ስርዓተ ትምህርት መፅሀፍት በጥራት በቴሌግራም ቻናላችን ይዘንላችሁ መጥተናል።

ይቀላቀሉ፥ ይማሩ ፥ ቤተሰብ ይሁኑ።
👍1
በፈረንጆች በ2023 ነፃ የትምህርት ዕድል በቀላሉ ለተማሪዎች የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን ስብስብ በዚህ ሊንክ ያገኛሉ።
ይጠቀሙ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ።
መልካም ዕድል።


https://opportunitiescorners.info/radboud-university-scholarships-2023/

@fideltutorial
- ከፊል ስኮላርሺፕ ነው ወይስ ሙሉ የሚለውን ማጣራት
- የብቃት መስፈርቶችን በጥንቃቄ ማንበብ
- የውጭ ቋንቋ ችሎታን ማሻሻል
- የትኞቹ ትምህርት ቤቶች እና ፕሮግራሞች ለእርስዎ ትክክል እንደሆኑ ማወቅ
- የትምህርት ውጤትን ማሻሻል ለነፃ ትምህርት ማመልከቻ ቀላል ማድረግ

ነፃ የስኮላርሺፕ ዕድል የሚሰጡ የኒቨርስቲዎችን አድራሻ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ።
የ 2015 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎችን ይፈልጋሉ?

ሁሉንም የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተናዎች በቴሌግራም ቻናላችን ይዘን መተናል።

በነፃ ይጠቀሙ።

@fideltutorial
ሀይ ስኩልና ዩኒቨሪስቲ ያላቸውን ልዩነቶች በጥቂቱ ለተማሪዎች ከፊደል ቲቶርያል።

High School

-Students are assumed to beminors, Answerable to Parents.

-Classes are all in one or two Buildings.

-Most classes meet five days a week.

-Teachers will usually go over the reading with you point by point.

-Parents, Teachers and other share responsibilities for your Education.


University
-Students are Assumed to be Adults, Answerable to themselves.

-Classes may take places in many Buildings.

-Classes Meet any time in the Week.(Including weekend)

-Professors expect you to read and Process information on your own.

-You must take responsibility for your own education.
ስኮላርሺፕ ስንሞላ ቀድመን ማድረግ ያሉብን ነገሮች

-ከመደበኛ ትምህርት ውጭ ያሉ እንቅስቃሴዎች ውስጥ መሳተፍ
-በእያንዳንዱ ጊዜ ኦሪጅናል Essay(ፅሁፍ)መጻፍ
-(Recommendation)የምክር ደብዳቤዎችን ቀደም ብሎ ማዘጋጀት
-Cv(Curriculum Vitae)ፅሁፍ ማዘጋጀት
-ሙሉ የትምህርት ማስረጃን በዲጂታል ሚዲያ ሰብስቦ ማስቀመጥ

ከፊደል ቲቶሪያልስ።
@fideltutorial
1
ለስኮላርሺፕ ፈላጊ ተማሪዎች በሙሉ።
ከፊደል በማስተርስ የትምህርት ደረጃ በአዉሮፓ ህብረት ሙሉ ወጪ ለ2500 የሚሆኑ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት
ዕድል የሚሰጥ Program ከስር ባለው ሊንክ አስቀምጠናል።


👁 Erasmus Mundus Scholarship Program 2023 in Europe (Fully Funded)

Provided by: European Union
Degree level: Masters Degree
Funding: Fully Funded
Total No. of awards: 2500
Award countries: European Countries
Last Date: March 2023

👉 Apply Link: https://bit.ly/3Px2X80

@fideltutorial
ከልጆችዎ ጋር አስደሳች የልጅነት ጊዜዎን እያስታወሱ የሚዝናኑበት በተጨማሪም ከፊደል ቲቶሪያል ለልጆችዎ ቁም ነገርን የሚይዙበት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

ኑ ጭቃ እናቡካ!
በመስቀል አደባባይ
ቅዳሜ ጥቅምት 26
ከ 3 - 10 ሰዓት ድረስ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

@fideltutorial
ዛሬ በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ የሚገኘው ኑ ከፊደል ጋር ጭካ እናቡካ ፕሮግራም ላይ ተገኝተዋል?

እንግዲያውስ አሁኑኑ በቦታው ላይ ሁሉን አዘጋጅተን እየጠበቅነዎት ስለሆነ ኑ እና ተቀላቀሉን
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

ፊደል ቲቶሪያል።