Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.92K subscribers
985 photos
23 videos
192 files
248 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
Hello Every one please subscribe to our YouTube channel to get our free video tutorials @ https://www.youtube.com/channel/UCyGSZf_KYJDsbfE6VjDJXWA?view_as=subscriber
Fidel Tutorial

Hire a Professional Tutor for your kids and yourself. Fidel Tutorial came with a new, modern, innovative and up-to-date approach to hiring a tutor. All our tutors have passed an intense screening process to guarantee safety, accountability and professionalism. Our Subject matters include but are not limited to All Courses from Elementary School to University: Language (Any) and Computer Skills and Music lessons,
On top of that we also provide our students with a free YouTube tutorial videos to help them achieve their goals faster.
Considering the situation our world faces due to COVID-19 our company has taken measures to ensure healthy and safe work environment. We provide a standard face mask and hand sanitizer to our tutors. On top of that we also check our tutor’s temperature before sending them out to the field.
Our team has also provided an online payment method for your convenience.
ፊደል አስጠኚ
ፊደል አስጠኚ ለእርስዎ እና ለልጅዎ ከጊዜው ጋር የዘመነ ፣ ለአጠቃቀም ቀላል ፣ የደንበኛን ፍላጎት እና ደህንነት ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሠራ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ አገልግሎት ይዞላችሁ መጥቷል።
ሁሉም አስጠኚዎቻችን በመስፈርት ደረጃ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ሲሆኑ ደህንነትን፣ ተጠያቂነትን እና ሙያዊ ስነምግባርን በጠበቀ መልኩ ብዙ የማጣራት ደረጃዎችን ያለፉ ናቸው።
የምንሰጠው የማስጠናት አገልግሎት ከ1ኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን ቋንቋ (የትኛውም አይነት) እና የኮምፒውተር ትምህርቶችን ያካትታል።
ከዚህ በተጨማሪ ለተማሪዎቻችን ሁኔታዎችን ለማቅለል እና ያሠቡበት ቶሎ ለመድረስ እንዲረዳ በማሠብ በነፃ የዩቲዩብ አጋዥ ቪዲዮዎችን በነፃ እናቀርባለን።
How to hire a tutor from Fidel Tutorial:

Step 1: Go to our website https://www.fideltutorial.com

Step 2: There you will find all our tutors cataloged with Age, Gender, Educational Background, and Location with their photos for your convenience.

Step 3: Select the tutor that fits your requirement and time.

Step 4: Get yourself or your kids ready to be tutored by the most qualified team to hit the market.

You can call the following Numbers to get our call center and get the service.

Phone no. 0906899931 or 0964199677

For more information Check out our website at

https://www.fideltutorial.com


Join our
Telegram Channel at https://t.me/fideltutorial

YouTube channel at https://www.youtube.com/channel/UCyGSZf_KYJDsbfE6VjDJXWA?view_as=subscriber
የፊደል አስጠኚ አገልግሎትን ለመጠቀም

1. ዌብሳይታችንን https://www.fideltutorial.com
በመጫን ይግቡ።

2. ዌብሳይታችን ላይ አስጠኚዎቻችንን በፃታ፣ በትምህርት ደረጃ እና በሚገኙበት አድራሻ ተከፋፍለው እስከ ፎቶአቸው ያገኛሉ።

3. ለእርስዎ ይሆናል የሚሉትን አስጠኚ ይምረጡ።

4. በመጨረሻም በሰአቱ አሉ በተባሉ አስጠኚዎች እርዳታ ለማግኘት እራስዎንም ሆነ ልጆችዎን ያዘጋጁ።

ወይም

የሚቀጥሉትን ቁጥሮች በመደወል የጥሪ ማዕከላችንን በመጠቀም አስጠኚ መጥራት ይችላሉ።

0906899931 ወይም

0964199677

ለሁሉም አስጠኚዎች ደረጃውን የጠበቀ የፊት ማስክና የእጀ ሳኒታየዘር ከማቅረባችን አልፎ የሙቀት ልኬት በማድረግ የሰራተኞቻችንን ጤንነት ካረጋገጥን በኋላ ወደ ስራ የምንልካቸው፡፡

ለደንበኞቻችን የዲጂታል አከፋፈል ሰርአት አዘጋጅተናል፡፡
የ 12ተኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ ኖት ?
ለፈተናው ምን ያህል ተዘጋጅተዋል ?
ፊደል በትምህርት ዙርያ የማማከር አገልግሎት ለ ተፈታኞች ከ የካቲት 17 እስከ የካቲት 27 የሚቆይ፣ በግሩፕ እና በግል ለሚመጡ ተማሪዎች ከተለያዩ አመታት የተውጣጡ ጥያቅዎችን ብቁ ከሆኑ አስጠኚዎች ጋር አብረን በመስራት ፤ ኑ ለፈተናው አብረን እንዘጋጅ ይላል ::
ውስን ቦታ ስላለን ደውለው ወይም በአካል መጥተው ይመዝገቡ
በ 09 06 89 99 31 እና በ 09 22 57 81 91 ያገኙናል
አድራሻ ገርጂ ምበራት ሃይል አለም ገብር ህንጻ 3ተኛ ፎቅ
የ ማትሪክ እና የሚኒስትሪ ተፈታኝ ኖት?
ለፈተናው ተዘጋጅተዋል ?
ፊደል የጥናት አገልግሎት ለተፈታኞች በተመረጡ እና ለፈተና በአጭር ግዜ የመዘጋጃ የጥናት መርሀ ግብር ያዘጋጀ ሲሆን ።
ኑ ! ለ ፈተና አብረን እንዘጋጅ ይላችኃል።
አድራሻ :~ገርጂ መብራት ሃይል አለም ገብሬ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ
በ 09 06 89 99 31 ይደውሉልን።
hello everyone👋 fidel is here to help you on your UEE preparation. we have prepared professional teachers to help you get ready for your matric and ministry exam. all you have to do is register. for more information contact us on @Fidel_tutorial or +251979795154.
Hello everyone, we hope your having good day. we would like to remind you Fidel is here to help you succeed on your matric exam. register on our website www.fideltutorial.com or visit our office for more information.
Where do you plan to spend your Summer?
We have organized a personal development program that is suitable for ages above 14
# Self-confidence #study skill #social skill #Certificates #Hiking and so much more
For only 75 Birr per module
join us by booking your spot
📱 0979795154
📱 0979795458
🎉To our beloved Muslim members of Fidel tutorial, We would like to say EID AL-ADHA(ARAFA)!🎉 @fideltutorial
FREE TUTOR Hello, everyone we hope your having good time, we would like to announce our special package, FREE tutoring that will be given for one month. make sure to be one of the lucky students.! register now!
www.fideltutorial.com
ስእል መሳል ለልጆችዎ ከመዝናኛ ባለፈ የፈጠራ ችሎታቸውን ለማዳበር ፣ የራስ መተማመናቸው ለመጨመር እና ራሳቸውን በተሻለ መልኩ እንዲገልፁ ይረዳል ፡ ለዚህም ነው በፊደል አስጠኚ የክረምት ፕሮግራማችን ውስጥ ስእል ቀዳሚውን ቦታ የያዘው ፡ ልጆችዎ የራሳቸው የሆነውን ከለር በነፃነት መርጠው ፣ ፈጥረው ፣ ተደስተው ፣ ጥሩ ጊዜ አሳልፈው ይውላሉ ፡ ለበለጠ መረጃ በ0979-79-54-58 ወይም 0979-79-51-54 ይደውሉ ፡ አድራሻችን - መብራት ሀይል ገርጂ ፡ አለም ገብሬ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ።