Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.88K subscribers
1.01K photos
24 videos
195 files
260 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
🗓 ሰኞ ለሚጀምረዉ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ለክለሳ ሊጠቅሙ የሚችሉ ትምህርታዊ ቪዲዮ በነጻ አንድ ቦታ ስለምታገኙ ከታች በተቀመጠዉ የፊደል ቱቶሪያል ዩትዩብ ሊንክ እየገባችሁ ሳይረፍድ አሁኑኑ ክለሳ ማድረግ ትችላላችሁ!

YouTube 🔗: https://www.youtube.com/playlist?list=PLKhXrIG2hJyIJJXsO-C_TxsurpYkTRHKy

📍ሂሳብ፣ አካባቢ ሳይንስ፣እንግሊዘኛ፣ . . .📚

መልካም ፈተና 📝


Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
👏31🎉1
📍በነገዉ ሰኞ ዕለት የሚጀምረዉ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኖች የሆናችሁ ተማሪዎች ፈተናችሁን በድል እንድታጠናቅቁ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን! ፊደል ቱቶሪያል

መልካም ፈተና 📝


Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Summer is here Join us at Hope Enterprise College! ⛹️🛹⚽️

ልጆችዎ ለክረምቱ ባዘጋጀነዉ ሰመር ካምፕ በማስመዝገብ የሚወዱትን እየተማሩ፣ የፈጠራ ክህሎታቸዉንም እያዳበሩ የማይረሳ ጊዜ ከኛ ጋር ያሳልፉ!

Enroll your children in our summer camp and spend an unforgettable time with us while learning what they love and developing their creative skills!

እንዳያመልጦ! አሁኑኑ ያስመዝግቡ!
አድራሻ: ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒያለም ፊት ለፊት ሆፕ ዩኒቨርሲቲ ግቢ
ስልክ: 0979795154 | 0979795468
2
8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎች

መልካም ፈተና ተመኘንላችሁ 📝


Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
2
#Grade12
#NationalExam

የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል።

በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞች በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል።

ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል።

(ዝርዝሩን ከላይ ይመልከቱ)

@tikvahethiopia
1
ውጤትዎን ይመልከቱ!

ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል።

ውጤትዎን ለማየት 👇
https://result.ethernet.edu.et

ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
👍3
🎨 ልጆችዎ ለክረምቱ ባዘጋጀነዉ ሰመር ካምፕ በማስመዝገብ የሚወዱትን እየተማሩ፣ የፈጠራ ክህሎታቸዉንም እያዳበሩ የማይረሳ ጊዜ ከኛ ጋር ያሳልፉ!

እንዳያመልጦ!
አሁኑኑ ያስመዝግቡ!


በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ፡
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor

አሊያም በእነዚህ ስልክ በመደዉል ልጆችዎን ያስመዝግቡ ☎️ 0979795154 | 0979795468

አድራሻ: ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒያለም ፊት ለፊት ሆፕ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ግቢ
👍42
🎉 🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 💐🎓

ከተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ዘንድሮ እየተመረቃችሁ የምትገኙ ተማሪዎች🧑‍🎓 አንድ የትምህርት ምዕራፍ ስላጠናቀቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!

CONGRATULATIONS
🎉🎉🎉
class of 2026 🙌 🎓

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
3🎉2
#ESSLCE

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደየተመደቡባቸው የመፈተኛ ማዕከላት መግባት ጀምረዋል።

የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዙሮች ይሰጣል።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በበይነ መረብ እና በወረቀት የሚሰጥ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ 563,501 ተፈታኞች መመዝገባቸው ይታወቃል።

@tikvahuniversity

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ዛሬ ከሰዓት የ2018 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ተፈታኞችን ውጤት ይፋ ያደረገ ሲሆን ማለፊያ ውጤቱ 50% ለአካል ጉዳተኞች 45 እና ከዚያ በላይ እንዲሆን መወሰኑን ገልጿል።
የትምህርት ቢሮው መረጃ በሚያሳየው መሰረት ለፈተና ከተቀመጡ 85 ሺሕ 737 ተማሪዎች መካከል 82 ሺሕ 193 (95.85%) የሚሆኑት 50 እና ከዚያ በላይ ማለፊያ ውጤት አምጥተዋል።
ከተፈታኞቹ መካከል 3 ሺሕ 544 የሚሆኑት ማለፊያ ውጤት አላመጡም።
የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 96.25 ሲሆን ይህን ያመጣውን አንድ ተማሪ ነው።
60 ተፈታኞች 93% ውጤት አምጥተዋል።
1 ሺሕ 316 ተፈታኞች 90% እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸው ታውቋል።
የዘንድሮው ውጤት ከአምናው ጋር ሲነጻጸር ምን ይመስላል ?
በ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱት 70 ሺሕ 525 ተፈታኞች፣ 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡት 62 ሺሕ 639 (88.8%) ሲሆኑ፣ 7 ሺሕ 886 ተፈታኞች ማለፊያ ውጤት አላመጡም ነበር።
የዘንድሮ የተፈታኞች ብዛት ከአምናው በ15 ሺሕ 212 የጨመረ ሲሆን፣ ማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተፈታኞች ደግሞ፣ ከአምናው በ4 ሺሕ 342 ቀንሷል።
ዘንድሮ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 96.25 በአንድ ተማሪ ብቻ ሲሆን፣ በ2017 ዓ/ም ግን 113 ተማሪዎች 94% ውጤት አምጥተው ነበር።
በአንጻሩ፣ ዘንድሮ 90% እና በላይ ያመጡት ተፈታኞች 1 ሺሕ 316 ተማሪዎች ሲሆኑ፣ በ2017 ደግሞ ይህን ውጤት ያመጡት 712 ተማሪዎች ናቸው። በዚህም የዘንድሮው የ604 ብልጫ አለው።
በተያያዘ መረጃ፣ ዘንድሮ ተማሪዎቻቸውን ካስፈተኑ 669 ትምህርት ቤቶች ውስጥ 441ዱ 100% ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል። እንዲሁም በከተማ ደረጃ ከ93% በላይ ከፍተኛ ውጤት ያመጡት 60 ተማሪዎች ናቸው።
5👏2
ተማሪዎች ውጤታቸው መመልከት ይችላሉ።

በ2018 የትምህርት ዘመን በ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና 95.85% ተማሪዎች 50 እና ከዛ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።

የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤትን ይፋ ተደርጓል።

ተማሪዎች ውጤታቸውን ይህንን ማስፈንጠሪያ https://aa.ministry.et/#/result በመጫን መመልከት ይችላሉ።

ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ/ም


https://t.me/AddisAbebaEducationB
የክረምት እረፍት መጣ! ☀️ ግን... የልጆችዎ ነገር አሳስቦዎታል?

"ዘንድሮስ ክረምቱን የትና እንዴት ያሳልፉ ይሆን?" ብለው መጨነቅ ይብቃ! 🙅‍♂️🙅‍♀️

ለልጅዎ ፍፁም ተመራጭ የሆነው የፊደል ቱቶሪያል የክረምት ሰመር ካምፕ ምዝገባ ጀምሯል! ልጆችዎ እየተዝናኑ፣ አዳዲስ ክህሎቶችን የሚጨብጡበት እና ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን እራሳቸውን በስነ-ልቦናም በዕውቀትም የሚያዘጋጁበት ድንቅ ዕድል! 🚀

ቦታ ሳይሞላ ፈጥነው ያስመዝግቡ! 🏃‍♂️🏃‍♀️
የልጅዎን የነገ ስኬት ዛሬ ያረጋግጡ።👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor

በእነዚህ ስልክ በመደዉል በሚቀርቦት ማዕከል ቦታ ይያዙ!
☎️ 0979795154 | 0979795468

📍አድራሻ: ገርጂ፣ 4 ኪሎ፣ ልደታ፣ ጀሞ 1፣ ጀሞ 2
1
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ !

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ።

የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል።

ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ሆኖ የተቆረጠውን 50 በመቶ እና በላይ አስመዝግበዋል።

768 ትምህርት ቤቶች ፈተና አስፈትነው 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸው ተገልጿል።

ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
3
የዘንድሮዉ ተወዳጅ ሰመር ካምፕ በፍጹም ልጆችዎን ሊያልፋቸዉ አይገባቸዉም 🎨

ቦታ ሳይሞላ ፈጥነው ያስመዝግቡ! 🏃‍♂️🏃‍♀️
የልጅዎን የነገ ስኬት ዛሬ ያረጋግጡ።👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor

በእነዚህ ስልክ በመደዉል በሚቀርቦት ማዕከል ቦታ ይያዙ!
☎️ 0979795154 | 0979795468

📍አድራሻ: ገርጂ፣ 4 ኪሎ፣ ልደታ፣ ጀሞ 1፣ ጀሞ 2
5
ልጆቻችሁ በኮዲንግሮቦቲክስ ስዕልቅርጻቅርጽሙዚቃ፣ እግር ኳስ የቅርጫት ኳስ ዋናቴክዋንዶ እና ሌሎች ችሎታዎችን በዚህ ክረምት እንዲያዳብሩ ይፈልጋሉ? ስለዚህ ዛሬዉኑ ልጆችዎን በስነምግባር እና የሚወዱትን ነገር እየተማሩ ክረምቱን እንዲያሳልፉ ፊደል ቱቶሪያል ባዘጋጀዉ ሰመር ካምፕ 🎨 ላይ ያስመዝግቧቸዉ!

🚨 ይፍጠኑ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor

በእነዚህ ስልክ በመደዉል
በሚቀርቦት ማዕከል ቦታ ይያዙ!
☎️ 0979795154 | 0979795468

📍አድራሻ: ገርጂ፣ 4 ኪሎ፣ ልደታ፣ ጀሞ 1፣ ጀሞ 2
2🤩1
ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉

ፊደል ቱቶሪያል ለዘንድሮ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሲያዘጋጃቸዉ የነበሩ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ(100%) ማለፋቸዉን ስናበስር በደስታ ነዉ።

Fidel Tutorial
Your Academic Aid!

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
🎉6👏32
ሰሚት አቅራቢያ ለምትገኙ ወላጆች በሙሉ፤ ልጆችዎ ክረምቱን በኮዲንግ አርት ቋንቋ፣ ዋናቴክዋንዶ እና ሌሎች ችሎታዎችን በዚህ ክረምት እንዲያዳብሩ እንዲሁም ስነምግባር እና የሚወዱትን ነገር እየተማሩ ክረምቱን እንዲያሳልፉ ባዘጋጀነዉ የሰመር ካምፕ 🎨 ላይ ያስመዝግቧቸዉ!

🚨 ይፍጠኑ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor

በእነዚህ ስልክ በመደዉል ቦታ ይያዙ!
☎️ 0979795154 | 0979795468

📍አድራሻ: ሰሚት 2ኛ በር ኖህ ሪልስቴት ጊቢ
4
🎉 Our Lebu Summer Camp has officially kicked off! 🌞

Yesterday was the start of an exciting 8-week journey filled with learning, creativity, friendships, and fun. 📚🎨

We're so excited to watch our campers grow every week.

በጣም ደስ ብሎናል!
ልጆቻችን እየተማሩ እና እየተዝናኑ ያሉበትን ጉዞ ከእኛ ጋር ይከታተሉ። 💙

Stay tuned for weekly updates! #FidelSummerCamp #LearnAndPlay #SummerFun
5