Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.92K subscribers
982 photos
23 videos
192 files
245 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#AddisAbaba

የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተናዎች የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

በአዲስ አበባ የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
 
በዚህ መሰረት የ6ኛ ክፍልፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
 
በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች በ199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች በ201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
#NationalExam
#Grade12

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 24 ቀን እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ ይሰጣል።

በዘንድሮው ሀገር ፈተና 564,219 ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።

የተፈጥሮ ሳይንስ ፦ 306,964 ተማሪዎች፤

የማህበራዊ ሳይንስ ፦ 257,255 ተማሪዎች


ለፈተናው 667 ማዕከላት እንደተዘጋጁ ተገልጿል።

ፈተናው በዋናነት በበይነ መረብ (Online) የሚሰጥ ሲሆን በተለያዩ አስገዳጅና ልዩ ምክንያቶች ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ ተማሪዎች ብቻ በወረቀት ይፈተናሉ።

Via @TikvahethMagazine
#Update

ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሚሰጥባቸው የጊዜ መርሐግብር ላይ ማሻሻያ መደረጉን ሰምተናል።

በዚህም፥
➫ የሪሚዲያል ፈተና ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም

➫ የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም

➫ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም የሚሰጡ መሆኑ ተገልጿል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የመርሐግብር ለውጡን ከዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ አመራሮች ለማረጋገጥ ችሏል። የመርሐግብር ለውጥ መደረጉን የተወሰኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻቸው እያጋሩ ይገኛሉ።

@tikvahuniversity
አእምሮን በትክክል የማደሻ 3 መንገዶች 🌴🚶‍♂️

እረፍት ስንል ከአንድ ስክሪን ወደ ሌላ ስክሪን (ወደ ማህበራዊ ሚዲያ ስልካችን) መዞር ማለት አይደለም። እውነተኛ እረፍት ለአእምሯችን የሚሰጥ ነፃነት ነው! ዛሬ ቅዳሜ እነዚህን ይሞክሩ፦

1️⃣ ከተፈጥሮ ጋር መገናኘት፦ ውጪ ወጥቶ ንጹህ አየር መተንፈስ ወይም አጭር የእግር ጉዞ ማድረግ።
2️⃣ አካላዊ እንቅስቃሴ፦ ለጥቂት ደቂቃዎች ሰውነትን stretch ማድረግ ወይም ስፖርት መስራት።
3️⃣ ከዲጂታል አለም መራቅ፦ ስልክና ኮምፒውተርን ሙሉ በሙሉ አጥፍቶ ከቤተሰብ ጋር ጥራት ያለው ጊዜ ማሳለፍ።

ዛሬ አእምሮዎን ያድሱ፣
ነገ ደግሞ በሙሉ ጉልበት ይጀምራሉ! ☀️🏁


Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
3
መልካም ሳምንት ተመኘንላችሁ!
ፊደል ቱቶሪያል! 🍎📚

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
3
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ1447ኛዉ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ☪️


📚ፊደል ቱቶሪያል

Telegram: https://t.me/fideltutorial
2
ፈተና ተቃርቧል፡ ቅዳሜን በስልት! 🎯📝

የብሔራዊ እና የዓመት መጨረሻ ፈተናዎች በጣም ተቃርበዋል። 🤏 ቅዳሜ ረጅም ሰዓት በጭንቀት ከማሳለፍ ይልቅ፣ የጥናት ጊዜያችሁን በስልት በመከፋፈል ውጤታማ ማድረግ ትችላላችሁ፦

1️⃣ የከበዱትን አስቀድሙ፦ አእምሮአችሁ ገና ሳይደክም ጠዋት ላይ ሰፊ ትኩረትና ክለሳ የሚፈልጉትን ዋና ዋና ርዕሶች አጥኑ።

2️⃣ ራስን መፈተን (Active Recall): ማስታወሻን ደጋግሞ ከማንበብ ይልቅ፣ መጽሐፉን ዘግታችሁ በፊደል መማሪያ (lms.fideltutorial.com) የሚገኙትን የልምምድ ፈተናዎች በመስራት እውቀታችሁን መዝኑ።

3️⃣ አጭር እረፍት ይውሰዱ፦ በየጥናቱ መሀል አጭር እረፍት ማድረግ አእምሮአችሁ መረጃን በፍጥነት እንዲያስታውስና ለረጅም ጊዜ እንዲይዝ ይረዳዋል።

ውጤታማ ዝግጅት ለስኬት ግማሽ መንገድ ነው! በርቱ! 💪📚

መልካም ቅዳሜ ተመኘንላችሁ!

📚ፊደል ቱቶሪያል፡ https://t.me/fideltutorial
3
🚨ስንቶቻችሁ ናችሁ የዩትዩብ ቻናላችን ላይ የምንለቃቸዉ ለክለሳ እንዲሁም ለጥናት የሚጠቅማችሁን ትምህርቶችን እየተከታተላችሁ የምትገኙት? ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የከበዳችሁን የትምህርት ሃሳብ ወይም ርዕስ ካለ አሁኑኑ https://www.youtube.com/watch?v=sEnLhGzLhC8 በመግባት በነጻ ቪዲዮ ትምህርቶችን ማግኘት ትችላላችሁ!
ልጆችዎ ምን መማር ይወዳሉ? 👩‍💻🌎

FIDEL TUTORIAL በመጪዉ ክረምት ልጆችዎ በኮዲንግ ፣ ቋንቋ እና Life Skills ስልጠና አዲስ ችሎታን እንዲያዳብሩ ብቁ የሆኑ አሰልጣኞችን አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል!

ምዝገባ ጀምረናል!
☎️ +2519-7979-5154 | +2519-7979-5468

📍ገርጂ መብራት ሃይል |
ጸጋ ፋርማሲ ፊት ለፊት እስከዳር ህንጻ
2👍1
#RemedialExam

የ2018 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምሯል፡፡  ፈተናው ከዛሬ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት ይሰጣል።

Via @tikvahuniversity
2👍1
ፈተና በጣም ተቃርቧል!

ተማሪዎች ተዘጋጅታችኋል? ብዙ ያልከለስኩት ይቀረኛል፣ ጊዜ አይበቃኝም ብላችሁ እየተጨነቃችሁ እንዳይሆን! ምክንያቱም በፊደል ዩቲዩብ ላይ የተጫኑ ከ6 እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ የክለሳ ቪዲዮ ትምህርቶች ለእናንተ በነጻ እንድትጠቀሙበት የተዘጋጀ ነዉ።

📹አሁኑኑ ገብታችሁ መማራችሁን ቀጥሉ!
https://www.youtube.com/watch?v=P2ll2YFUCjE&list=PLKhXrIG2hJyIBmYDdCs6sXFPc9CZdS925

ለጥናት አገልግሎት ይደዉሉ፡
0979795154/ 0979795468

መልካም ቅዳሜ

ፊደል ቱቶሪያል📚
👍2
ሳምንታችሁን እንዴት ልታሳልፉት ነዉ?
🎯 ስኬት በአንድ ጀምበር አይመጣም፤ በየሳምንቱ መጀመሪያ በምናሳየው ጥንካሬ እና ቀጣይነት እንጂ። የሳምንቱ ጥረትህ ዛሬ ይጀምራል!


ፊደል ቱቶሪያል በመጪዉ ክረምት ልጆችዎን በኮዲንግ ፣ ቋንቋ እና Life Skills ስልጠና አዲስ ችሎታን እንዲያዳብሩ ብቁ የሆኑ አሰልጣኞችን አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነዉ!

ምዝገባ ጀምረናል!
☎️ +2519-7979-5154 | +2519-7979-5468

📍ገርጂ መብራት ሃይል |
ጸጋ ፋርማሲ ፊት ለፊት እስከዳር ህንጻ
1
ልጆችዎ ምን መማር ይወዳሉ? 👩‍💻🌎

FIDEL TUTORIAL በመጪዉ ክረምት ልጆችዎ በኮዲንግ ፣ ቋንቋ እና Life Skills ስልጠና አዲስ ችሎታን እንዲያዳብሩ ብቁ የሆኑ አሰልጣኞችን አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል!

ምዝገባ ጀምረናል!
☎️ +2519-7979-5154 | +2519-7979-5468

📍ገርጂ መብራት ሃይል |
ጸጋ ፋርማሲ ፊት ለፊት እስከዳር ህንጻ
👍1
ጊዜዉ የፈተና ወቅት እንደመሆኑ የተማሪዎችን የማስታወስ እና የመረዳት ክህሎት 🤔 በከፍተኛ ሁኔታ ለማዳበር ሳይንሳዊ መሰረት ያላቸው እና በተግባር የተፈተኑ 7 ዋና ዋና ነጥቦች እነሆ ተጠቀሙባቸዉ ለሌሎችም ያጋሩ(➡️)፦

1. መረጃን በራስ ትውስታ መለማመድ (Active Recall)
🔹 ዋና ዋና ነጥቦቹን በወረቀት ላይ ለማስፈር መሞከር፣
🔹 ይህ ዘዴ አእምሮ መረጃን ፈልጎ የማውጣት (Retrieve የማድረግ) አቅሙን በከፍተኛ ሁኔታ ያሳድገዋል።

2. የጊዜ ልዩነት ያለው ክለሳ (Spaced Repetition)
🔸 ቀናትን ወይም ሳምንታትን በመከፋፈል ደጋግሞ መከለስ የማስታወስ ብቃትን ይጨምራል።

3. ማገናኘት እና በምስል መቅረጽ (Association & Visualization)
🔹 አእምሯችን ደረቅ ፅንሰ-ሃሳቦችን ከማስታወስ ይልቅ ምስሎችን እና ቀደም ሲል የሚያውቃቸውን ታሪኮች በቀላሉ ይይዛል።
🔹 ከምስል፣ ከአኒሜሽን ወይም ከቪዲዮ ጋር አያይዘው ለመረዳት ይሞክሩ።

4. የፖሞዶሮ የጥናት ዘዴ (The Pomodoro Technique)
🔹 ለ25 ደቂቃ ሙሉ ትኩረትን ሰጥቶ ማንበብ፣
🔹 ከዚያም ለ5 ደቂቃ አእምሮን የሚያሳርፍ አጭር እረፍት መውሰድ። ይህንን ዑደት መድገም የአእምሮን የመቀበል እና የማስታወስ ብቃት ሁልጊዜ ትኩስ እንዲሆን ያደርገዋል።

5. በተረጋጋ አከባቢ ማጥናት (Offline)
🔸 የተበታተነ ትኩረት የማስታወስ ችሎታ ዋነኛ ጠላት ነው። በሚያነቡበት ወቅት የሚመጡ የማህበራዊ ሚዲያ ማሳወቂያዎች (Notifications) እና የኢንተርኔት መቆራረጦች ትኩረትን ይሰርቃሉ።

6. በቂ እንቅልፍ እና ዕረፍት (Sleep Consolidation)
🔸 አእምሮ በቀን ውስጥ የተማራቸውን እና ያነበባቸውን መረጃዎች በሚገባ አደራጅቶ ቋሚ ትውስታ ውስጥ የሚያስቀምጠው በቂ እንቅልፍ ሲያገኝ ብቻ ነው። ለፈተና በመጨነቅ ሌሊቱን ሙሉ ሳይተኙ ማደር ጠዋት ፈተና ላይ የመርሳት ዕድልን ያሰፋል።

7. የተመጣጠነ ምግብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ
የአካል ጤንነት ቀጥታ ከአእምሮ ብቃት ጋር የተያያዘ ነው።

🔹 እንደ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ለውዝ እና በቂ ውሃ መውሰድ ለአእምሮ ስራ አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ይለግሳሉ።

🔹 በሳምንት ጥቂት ቀናት ቀለል ያሉ አካላዊ እንቅስቃሴዎችን ወይም የእግር ጉዞ ማድረግ ወደ አእምሮ የሚሄደውን የደም ዝውውር በመጨመር የማሰብ እና የማስታወስ ፍጥነትን ያፋጥናል።

📍ተማሪዎች ጥያቄዎችና ኖቶችን ለማግኘት ተማሪዎች ይህን ቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ 👉 https://t.me/fidelstudents

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
🎉1
Memorization Skills (የማስታወስ ክህሎት)💡
🔸 Encoding (መረጃን መቅረጽ / መለወጥ)
🔸 Storage (መረጃን ማስቀመጥ / ማደራጀት)
🔸 Retrieval (መረጃን ማስታወስ / ማውጣት)

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
2