Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.92K subscribers
982 photos
23 videos
192 files
245 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial

To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
Yesterday, we marched with Deborah Foundation in celebration of March with Deborah

This year’s message was “Together Against Loneliness” a powerful reminder to celebrate inclusiveness, potential, and the importance of belonging.

Grateful to be part of a community that shows up for one another.
#TogetherAgainstLoneliness #Inclusion #Community #Impact
7
Ready to ace those finals? We’re airing Grade 6 & 8 Exam Prep specials featuring essential content from 2015 and 2016. Master the fundamentals and walk into your exam hall with confidence! 🚀
​Why watch?
Deep dive into core Grade 6 & 8 topics.
Learn proven problem-solving techniques.
Practice with classic exam patterns.
📍 Only on ETV — Don't miss out!
👍41
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

+++++++
ፊደል ቱቶሪያል
#FidelTutorial #GoodFriday #Holiday
6👍2
ለመላዉ የፊደል ቱቶሪያል ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም፤ ፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን
+++++++++
መልካም የትንሳኤ በዓል ✝️
6
ወላጆች ልጆችዎን ምን ያህል እያገዙ ነዉ? 📚
በተለይ አሁን ፈተና እየደረሰ ባለበት ወቅት ወላጆች ልጆቻቸዉን በሞራል እገዛ እና ሁኔታዎችን ለጥናታቸዉ ምቹና ቀላል በማድረግ ከልጆቻቸዉ ጎን መቆም ይኖርባችኋል!

👨‍🏫 እኛም ፊደል ቱቶሪያሎች ሁልጊዜም ልጆችዎ በትምህርታቸዉ እንዲጎብዙ እና ጥሩ ዉጤትን እንዲያስመዘግቡ ለመርዳት ከጎናችሁ አለን

📌 ከእናንተ የሚጠበቀዉ 0979795154/ 0979795468 ላይ መደወል!

ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial

#FidelTutorial #Fidel4Students
#Grade12 #Grade8 #Grade6 #Ethiopia
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
4👍1
ሳምንቱን በስኬት አጠናቅቃችኋል? እረፍት እያደረጋችሁ በዚህ ሳምንት የተማራችሁትን ዋና ዋና ነጥቦች ከለስ አድርጉ። ለሚቀጥለው ሳምንት ዝግጁ ሆናችሁ ተመለሱ! 🌿🔋

Did you finish your week strong? While you rest this weekend, take a moment to review the key points you learned. Come back refreshed and ready for a new week! 🌿🔋

ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial

#FidelTutorial #Fidel4Students
#Grade12 #Grade8 #Grade6 #Ethiopia
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
👍2
ስኬት በአንድ ጀምበር አይመጣም፤ በየቀኑ በምናደርገው ጥረት እንጂ። ትላንት ከነበረህ የተሻለ ለመሆን ዛሬ አንድ ገጽ ተጨማሪ አንብብ። ታላቅነት በትናንሽ እርምጃዎች ይጀምራል! 🐢🏁

Success isn't about being perfect; it's about being consistent. To be better than you were yesterday, read just one more page today. Greatness is built one small step at a time! 🐢🏁

ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial

#FidelTutorial #Fidel4Students
#Grade12 #Grade8 #Grade6 #Ethiopia
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
👍2
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በሌላ በኩል ፦

- የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም

- የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም

- የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም

- የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ይሰጣል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም

@tikvahethiopia
3👍2
"አልችልም" የሚለውን ቃል በ"እሞክረዋለሁ" ተኩት። ስህተት መስራት የመማር አካል ነው። ዋናው ቁምነገር መሞከራችሁን አለማቆማችሁ ነው!

Replace "I can't" with "I'll try." Making mistakes is simply a part of the learning process. The most important thing is that you never stop trying! 🧠

ሰናይ ዕለተ - ቅዳሜ ይሁንላችሁ!

ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial

#FidelTutorial #Fidel4Students
#Grade12 #Grade8 #Grade6 #Ethiopia
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
2🎉2
ለወላጆች ፦ የልጆችዎ የትምህርት ጉዞ ስኬታማ እንዲሆን የእርስዎ ድጋፍ ወሳኝ ነው። ልጆችዎ እንዲያነቡ በማበረታታት፣ የጥናት ጊዜያቸውን በመከታተል እና ጥንካሬአቸውን በማድነቅ ከጎናቸው ይሁኑ። አብረን ብሩህ ተስፋን እንገነባለን! 🤝🏠

ሰናይ ቀን ተመኘንላችሁ!

ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial

#FidelTutorial #Fidel4Students
#Grade12 #Grade8 #Grade6 #Ethiopia
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
👏3
የሳምንቱ መጀመሪያ ቀን! 🤩

ሰኞ አዲስ ግብ ለማውጣት እና ወደ ስኬት ለመራመድ ጥሩ ቀን ነው።
ባለፈው ሳምንት ያልተሳኩ ነገሮች ቢኖሩ እንኳን፣ ዛሬ አዲስ ጉልበት ይዘን እንጀምራለን።
የፊዴል ቲቶሪያል (Fidel Tutorial) ቤተሰቦች፣ የሳምንቱ ስኬታችሁ በዛሬው ጥረት ይጀምራል! ☀️📖

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
3👍1
እንኳን ለአርበኞች ቀን መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ።

ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial 📚

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
4
We're attending the ICECONNECT SUMMIT 2026!
👍2
ለወላጆች፦ ቅዳሜ ለልጆችዎ የእረፍት እና የድጋፍ ቀን ይሁን። ያከናወኑትን መልካም ስራ በማድነቅ እና ለሚቀጥለው ሳምንት ብርታት በመሆን ከጎናቸው ይሁኑ። የእርስዎ ፈገግታ ለልጅዎ ትልቅ መነሳሳት ነው። 🤝

መልካም የዕረፍት ቀን!

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
2👏2
ፈተና ተቃርቧል!
ዛሬን ለንባብ ብቻ ሳይሆን ለዝግጅት ስትራቴጂ ተጠቀሙበት። የትኞቹን ክፍሎች በሚገባ አውቃችኋል? የትኞቹስ ተጨማሪ ትኩረት ይፈልጋሉ? በፊዴል ቲቶሪያል በኩል የሚሰጡ የማጠቃለያ ትምህርቶችን እና የፈተና ጥያቄዎችን መለማመድ አትርሱ። ውጤታማ ዝግጅት ለስኬት ግማሽ መንገድ ነው! 📝🎯

📍ለፈተና ዝግጅት የሚረዱ ከ6 እስከ 12ኛ ክፍል እዚህ ያገኛሉ 👇 https://youtu.be/u_Qp_NfGdRc

📍ተማሪዎች ጥያቄዎችና ኖቶችን ለማግኘት ተማሪዎች ይህን ቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ 👉 https://t.me/fidelstudents

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
3👍1
#fidel_news🎙
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ!

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።

ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከዛሬ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።

@tikvahuniversity

📍ተማሪዎች ጥያቄዎችና ኖቶችን ለማግኘት ተማሪዎች ይህን ቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ 👉 https://t.me/fidelstudents
1👍1
ለፈተና የሚዘጋጁ ልጆቻችንን እንዴት እናግዛቸው? 📚

የብሔራዊ እና የዓመት መጨረሻ ፈተናዎች በጣም ተቃርበዋል። በዚህ ወሳኝ ወቅት ልጆቻችን ከምንም በላይ የቤተሰብ ድጋፍ፣ ፍቅር እና መረጋጋት ያስፈልጋቸዋል።

ፈተናን በራስ መተማመን እንዲጋፈጡ በቤት ውስጥ ልናደርግላቸው የምንችላቸው 3 ወሳኝ ነገሮች፦

1️⃣ የተረጋጋ የጥናት ከባቢ መፍጠር፦ በቤት ውስጥ ረብሻና የድምፅ መረበሽ እንዳይኖር በማድረግ፣ ልጆቹ ትኩረታቸውን ሰብስበው የሚያነቡበት ጸጥ ያለ ጥግ ያዘጋጁላቸው።

2️⃣ ከጭንቀት ነፃ የሆነ ማበረታቻ መስጠት፦ "ውጤትህ ምን ሊሆን ነው?" በሚል ጫና ከመፍጠር ይልቅ፣ እያደረጉት ያለውን ጥረት በማድነቅ "ጠንክረህ አንብብ፤ እኛ ካንተ ጋር ነን" በማለት ስነ-ልቦናቸውን ይገንቡ።

3️⃣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማገዝ፦ የኢንተርኔት መቆራረጥ ለጥናታቸው እንቅፋት እንዳይሆን፣ በፊዴል መማሪያ ፕላትፎርም (FIDEL LMS) የቀረቡትን ትምህርቶች እና ማጠቃለያዎች ቀድመው እንዲያጠኑ ያግዟቸው።

☎️ ለጥናት አገልግሎት 09-79-79-51-54 ወይም 09-79-79-54-68 ሃሎ ይበሉን!

የልጆቻችን ስኬት የሚጀምረው ከቤታችን ነው። አብረን ብሩህ ተስፋን እንገንባ!

📍ተማሪዎች ጥያቄዎችና ኖቶችን ለማግኘት ተማሪዎች ይህን ቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ 👉 https://t.me/fidelstudents
2
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#AddisAbaba

የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተናዎች የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

በአዲስ አበባ የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
 
በዚህ መሰረት የ6ኛ ክፍልፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
 
በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች በ199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች በ201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia