ተማሪዎች በራስ መተማመናችሁን እንዴት ልታሳድጉት ትችላላችሁ? ⚡
1. ለራሳችሁ ለማድረግ/ላለማድረግ የገባችሁትን ቃል ተግብሩት ለምሳሌ ጠዋት ተነስቼ ስፖርት ሰራለሁ ካላችሁ ጠዋት ለመነሳት ቢደብራቹም ያላችሁትን አድርጉት። ይህ በጊዜ ሂደት ለራሳችሁ የምትሉት የምትተገብሩ ናችሁ እና በራስ መተማመናችሁን ያሳድጋል
2. ከሰዎች ጋር ባላችሁ ግንኙነት ሁልጊዜ እሺ ብቻ የምትሉ ሳይሆን አይሆንም የምትሏቸው ነገሮችን በግልፅ አስቀምጡ። በሁሉም ግንኙነቶቻችሁ ውስጥ መስመር ማስመር አትዘንጉ
3. ለጊዜያችሁ ከፍተኛ ዋጋ ስጡ። ጊዜያችሁ በእጃቹ ያለ ሀብት ከመሆኑም በላይ ዛሬ የምታደርጉት ነገር ነጋችሁን ስለሚሰራ በጥንቃቄ ጊዜያችሁን ተጠቀሙ
4. ዲስፒሊን ይኑራችሁ አንድ ነገር ስታደርጉ ስሜቱ ደስ አላችሁም አላላችሁም መደረግ ያለበት ከሆነ አድርጉት። ዲስፕሊን አሰልቺ እና ውጤቱ ቶሎ የማይታይ ቢሆንም ከሞቲቬሽን ጋር ሲነፃፀር በራስ የመተማመን ስሜታችሁ ላይ ለውጥ አለው
#Discipline #Plan 📝
#Confidence #Action
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
ከKG - ዩንቨርስቲ ለጥናት አግልግሎት ☎️
0979795154/0979795468 ይደዉሉልን

❤6👍1
📖 ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያላችሁ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች እንደሚታወቀዉ በአሁኑ ሰዓት ፊደል ቱቶርያል ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ከሰኞ እስከ እሁድ ከ11 - 12 ሰዓት ትምህርቶችን እያቀረበ ይገኛል።
📺 ብዙ ትምህርቶች አምልጠዉኛል ብላችሁ በፍፁም እንዳትጨነቁ ሙሉዉን ኮርሶች በዩትዩብ ቻናላችን Fidel Tutorial ላይ ስለተጫኑ Subscribe እያደረጋችሁ ምንም ሳያመልጣችሁ መከታተል ትችላላችሁ👇
🌐 : https://youtu.be/Ab8htdmGjpA
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
ከKG - ዩንቨርስቲ ለጥናት አግልግሎት ☎️
0979795154/0979795468 ይደዉሉልን
📺 ብዙ ትምህርቶች አምልጠዉኛል ብላችሁ በፍፁም እንዳትጨነቁ ሙሉዉን ኮርሶች በዩትዩብ ቻናላችን Fidel Tutorial ላይ ስለተጫኑ Subscribe እያደረጋችሁ ምንም ሳያመልጣችሁ መከታተል ትችላላችሁ👇
🌐 : https://youtu.be/Ab8htdmGjpA
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
ከKG - ዩንቨርስቲ ለጥናት አግልግሎት ☎️
0979795154/0979795468 ይደዉሉልን
YouTube
General Science | Grade 7 | Chapter 4
In this video, we have covered the following topics
✅Cell as the basis of life
✅Microscope
✅Definitions and Types of Microscope
✔️Simple Microscope
✔️Compound Microscope
✔️Electron Microscope
✅Parts of a Compound Microscope and their functions
✔️Eyepiece…

👍5
Happy International Women's Day from all of us at Fidel Tutorial! 🌸✨
To the remarkable women who form more than half of our Fidel Tutorial family and the vast majority of our inspiring tutors, thank you for your unwavering passion, incredible strength, deep wisdom, and the profound difference you make every day in lighting up brighter futures for thousands of students throughout Ethiopia.
Here's to celebrating you today and always, may your dreams continue to soar, your voices be heard, and your light keep shining bright!
Happy Women's Day! 💜
#InternationalWomensDay #IWD2026 #WomenInEducation #FidelTutorial #WomenEmpowerment #EthiopianWomen #ProudToBeFidel

❤8
❗️ከሰውነት ክፍሎቻችሁ የትኛው የሁሉም አለቃ ይመስላችኋል?
1. በአዕምራችሁ የሚመጡ ሀሳቦችን ይሄ ጥሩ ሀሳብ ነው ይሄ መጥፎ ሀሳብ ነው ሳትሉ ታዘቡት
2. ትኩረታቹ ዛሬ ላይ አድርጉ። ስላለፈውም ስለሚመጣው ሳትጨነቁ ዛሬ ላይ ትኩረት አድርጉ
3. ትኩረታቹን የሚነፍጉ እንዲሁም የማይጠቅሙ መረጃዎችን አታስገቡ።ስለምትሰሙት ስለምታዩት ተጠንቀቁ
4. ሀይላቹ እና ሀሳባቹ ወደ መፍትሄ ላይ አተኩሩ እንጂ ችግሩ ላይ አታተኩሩ
5. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ ሞክሩ
ሰናይ ሳምንት ተመኘንላችሁ 😊
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
ዛሬ አዕምሮን 🧠 ስለመቆጣጠር ነው የምንነግራችሁ

❤8👍7
በ30 ቀን ብቻ ሒሳብን ትምህርትን ለኢንትራስ እንዴት እንደምትዘጋጁ እንገራቹ
1. ሒሳብ የሚጠናው 70% ጥያቄዎችን በመስራት ፤ 30% ቲዎሪን በመረዳት ነው
2. በየቀኑ ቢያንስ 20 ጥያቄዎችን ለመስራት ሞክሩ
3. ፎርሙላዎችን በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ፅፋችሁ መለማመድ እና መሸምደድ ሞክሩ ምክንያቱም አዕምሯችሁ በአዲስ ሀይል ስለሚጀምር
4. ሁሌጊዜ ከቀላል Topics እየጀመራቹ ወደ ከባዱ እለፉ። ለምሳሌ ከSet of ወደ Derivation
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
ለጥናት አግልግሎት 0979795154/0979795468

የ12ኛ ክፍል ፈተና እየደረሰ ነው። እንደ ወላጅ ልጆቻችሁ ሌሊቱን ሙሉ ሲያጠኑ ማየት፤ በጭንቀት እና ፍርሀት የሚይዙትን ሲያጡ ከማየት በላይ የሚያም ነገር የለም።
ልጆችዎ ከፊደል ቱቶሪያል ጋር ማጥናት ሲጀምሩ 📚
✔️ ለፈተና ብቁ እንዲሆኑ አድርገን እናስጠናለን
✔️ የትምህርት ስርአቱ በሚገባ የሚያውቁ እና በብሔራዊ ፈተና አወሳሰድ ላይ የተለያዩ ሳይንሳዊ ዘዴዎች በመጠቀም በቀላሉ ጥያቄዎችን እንዲሰሩ ከሚያስችሉ አስጠኚዎች ጋር
✔️ የልጆችዎን የማስታወስ አቅም በሚጨምሩ ዘዴዎች እንዲሁም ፈተና ላይ የሚገጥሙ በራስ መተማመን የሚያወርዱ እና ግራ የሚያጋቡ ሁኔታዎችን በብቃት እንዲወጡ የሚያስችሉ አስጠኚዎች ይዘን እንጠብቃችኋለን
ከKG - 12 ጥናት አግልግሎት ከፈለጉ👇
☎️ 0979795154 l 0979795468
መልካም የዕረፍት ቀን! 😊
60 ቀናት ብቻ ስጡን የእናንተንም ህመም ልጆችዎንም ከጭንቀታቸዉ እኛ እናሳርፋችኋለን!
ልጆችዎ ከፊደል ቱቶሪያል ጋር ማጥናት ሲጀምሩ 📚
✔️ ለፈተና ብቁ እንዲሆኑ አድርገን እናስጠናለን
✔️ የትምህርት ስርአቱ በሚገባ የሚያውቁ እና በብሔራዊ ፈተና አወሳሰድ ላይ የተለያዩ ሳይንሳዊ ዘዴዎች በመጠቀም በቀላሉ ጥያቄዎችን እንዲሰሩ ከሚያስችሉ አስጠኚዎች ጋር
✔️ የልጆችዎን የማስታወስ አቅም በሚጨምሩ ዘዴዎች እንዲሁም ፈተና ላይ የሚገጥሙ በራስ መተማመን የሚያወርዱ እና ግራ የሚያጋቡ ሁኔታዎችን በብቃት እንዲወጡ የሚያስችሉ አስጠኚዎች ይዘን እንጠብቃችኋለን
ከKG - 12 ጥናት አግልግሎት ከፈለጉ👇
☎️ 0979795154 l 0979795468
መልካም የዕረፍት ቀን! 😊
❤2👍1
የራሳችሁ የስኬት ጠላት ራሳችሁ እንደሆናችሁ ብታውቁ ምን ታደርጋላችሁ?
እነዚህን ነገሮች የምታደርጉ ከሆነ ምናልባት የራሳችሁን ስኬት ማየት አትፈልጉም ይሆናል ወይም Self Sabotage ዉስጥ ናችሁ 🛑
(በተለይ ተፈታኝ 6፤8፤12ኛ ለሆናችሁ ተማሪዎች)
1. ነገሮችን ማዘግየት (procrastination)
✔️ ማድረግ የሚገባችሁን እና እጅግ አስፈላጊ ነገሮችን ቆይ ነገ ቆይ በኋሏ እያሉ ማዘግየት
2. ከራስ ጋር አሉታዊ ንግግር
✔️ አንድ ነገር ለመስራት ከመጀመራችሁ በፊት አልችልም፤ ለኔ አይሆንልኝም ማለት እና ራስን ዝቅ አድርጎ መመልከት!
3. ነገሮች ሁሉ ልክ እንዲመጡ መጠበቅ (perfectionist)
✔️ ለመሳሳት ምንም ፍቃደኛ አለመሆን እና በዚህ ምክንያት ነገሮችን በቀላሉ አለመጀመር
4. እናንተን በሚጎዱ ነገሮች ላይ ለሌሎች ጥቅም ሲባል መስማማት ወይም እንቢ ማለት አለመቻል
5. ሰዎች ምን ይሉኛልን ፍራቻ ወይም ብሳሳት ወቀሳቸውን ልቋቋመው አልችልም በሚል ስጋት የምትፈልጉትን ነገር አለማድረግ
ለእነዚህ ችግሮች በቀላሉ መፍትሄ መስጠት ትችላላችሁ
1. ትልልቅ ስራዎች ወደ ትንንሽ ድርጊቶች መከፋፈል እና ትንንሾቹ በአግባቡ ማጠናቀቅ ይህ አዕምሯቹ ለቀጣይ ስራ እንዲነሳሳ ያግዘዋል
2. መሳሳት ተፈጥሮአዊ እንደሆነ መቀበል እና እንደምታሻሽሉት ማመን
3. ከሰዎች ጋር ለሚኖሯችሁ ግንኙነቶች መስመር ማስመር። በዚህ ጉዳይ አልችልም ማለትን ለመለማመድ ተጠቀሙበት!
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
ለጥናት አግልግሎት 0979795154/0979795468
👍7❤3
ፊደል ቱቶሪያል ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የደስታ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
Eid Mubarak 🌙
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
❤3
ወላጆች በእረፍት ቀናት ከልጆችዎ ጋር የት መሄድ ያስደስታችኋል? 🌴🏝 🏡
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
መልካም የዕረፍት ጊዜ ተመኘንላችሁ!
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
❤1👍1
ተፈታኝ ተማሪዎች (6ኛ፤ 8ኛ፤ 12ኛ ክፍል) ለፈተና እንዴት እየተዘጋጃችሁ ነው? 📝
♦️እንደሚታወቀዉ ለፈተና የቀራችሁ እጅግ በጣም አጭር ጊዜ ነዉ 🕒 አሁን ያላችሁን ጊዜ ለጥናት በእግባቡ መጠቀም በኋላ ከሚመጣ አግባብ ካልሆነ ፀፀት ይጠብቃችኋል። ገበሬ በክረምት ወራት 🌧 ዘርቶ እና ተንከባክቦ ሲያበቃ ነው በበጋ አጥጋቢ ሰብል የሚሰበስበዉ፤ እናንተም በሚኒስትሪ እና በማትሪክ ዉጤታችሁ እንድትኮሩ ዛሬን ጎብዛችሁ ማጥናት፣ ለፈተና መዘጋጀት ይኖርባችኋል።
♦️ለማንኛዉም እገዛ ይህን የተማሪ ግሩፕ ተቀላቀሉን፡ @fidel4students
♦️በጎበዝ አስተማሪዎች የተዘጋጁ ቪዲዮ🎞 ትምህርቶችን ለመከታተል ይህን ሊንክ ተጭናችሁ በነፃ መማር ትችላላችሁ፡ https://youtu.be/Ab8htdmGjpA
📚 እኛ ፊደሎችም ከKG - 12 በሁሉም የትምህርት አይነት ጥናት፣ ለፈተና ዝግጅት እና ከትምህርት ጋር ተያያዥ ለሆኑ ጉዳዮች ደዉለዉ ሊያማክሩን ይችላሉ።
📞 0979795154/0979795468
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
👍4❤2
Forwarded from Tikvah-University
"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ መገለፁ ይታወቃል።
እስካሁን ከ500 ሺህ በላይ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተናው መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በበይነ-መረብ 38,905 ተፈታኞች መመዝገባቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ሌሎች 7 ሺህ የሚጠጉ ተፈታኞች ደግሞ በምዝገባ ሂደት ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል።
ከምዝገባው መጠናቀቅ በኋላ ለተፈታኞች የፈተና ጣቢያዎችን ማሳወቅ፣ የአድሚሽን ካርድ እና የመለያ ቁጥር ማሰራጨት እንዲሁም ተማሪዎች በበይነ-መረብ የሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ የማድረግ ሥራዎች ይከናወናሉ ብለዋል፡፡ #ኢዜአ
@tikvahuniversity

ወላጆች ልጆቻቸዉ ጥሩ ውጤት አስመዝግበዉ ወደቀጣይ የትምህርት ደረጃ ሲያልፉ ነው ትልቁ ደስታቸዉ 🎉
✅ ነገር ግን ዛሬ ልጆችዎ ዕለት በዕለት የሚያደርጉት ተግባር ወሳኝ ሚና አለው ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን ነገሮች በትክክል ካደረጉ የሚጠበቀዉን ዉጤት በቀላሉ ማስመዝገብ ይችላሉ 💯
1. ፈተና ሲደርስ ሁሉንም በአንድ ለማንበብ ከመሞከር አሁኑኑ ከስር ከስር እንዲያነቡ ማድረግ
2. ጊዜን በጨዋታ ብቻ እንዳያሳልፉ በዕቅድ እንዲመሩ ማድረግ
3. ከክፍል ጓደኞቻቸዉ ጋር የተማሩትን ክለሳ እንዲያደርጉ ማስታወስ
4. ያለፉ አመት ጥያቄዎችን እየሰሩ እንዲለማመዱ ማድረግ
5. በመጨረሻም ከተዘጋጁ ጥሩ ዉጤት ማስመዝገብ እንደሚችሉ በጎ (positive) አስተሳሰብ እንዲኖራቸዉ ማድረግ
ለቪዲዮ ትምህርቶች፡ https://youtu.be/JmgfLhG61d8
📚 እኛ ፊደሎችም ከKG - 12 በሁሉም የትምህርት አይነት ጥናት፣ ለፈተና ዝግጅት እና ከትምህርት ጋር ተያያዥ ለሆኑ ጉዳዮች ደዉለዉ ሊያማክሩን ይችላሉ።
📞 0979795154/0979795468
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
✅ ነገር ግን ዛሬ ልጆችዎ ዕለት በዕለት የሚያደርጉት ተግባር ወሳኝ ሚና አለው ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን ነገሮች በትክክል ካደረጉ የሚጠበቀዉን ዉጤት በቀላሉ ማስመዝገብ ይችላሉ 💯
1. ፈተና ሲደርስ ሁሉንም በአንድ ለማንበብ ከመሞከር አሁኑኑ ከስር ከስር እንዲያነቡ ማድረግ
2. ጊዜን በጨዋታ ብቻ እንዳያሳልፉ በዕቅድ እንዲመሩ ማድረግ
3. ከክፍል ጓደኞቻቸዉ ጋር የተማሩትን ክለሳ እንዲያደርጉ ማስታወስ
4. ያለፉ አመት ጥያቄዎችን እየሰሩ እንዲለማመዱ ማድረግ
5. በመጨረሻም ከተዘጋጁ ጥሩ ዉጤት ማስመዝገብ እንደሚችሉ በጎ (positive) አስተሳሰብ እንዲኖራቸዉ ማድረግ
ለቪዲዮ ትምህርቶች፡ https://youtu.be/JmgfLhG61d8
📚 እኛ ፊደሎችም ከKG - 12 በሁሉም የትምህርት አይነት ጥናት፣ ለፈተና ዝግጅት እና ከትምህርት ጋር ተያያዥ ለሆኑ ጉዳዮች ደዉለዉ ሊያማክሩን ይችላሉ።
📞 0979795154/0979795468
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://t.me/fideltutorial
❤5👏3
Meet our own, Billy - ብልሁ 🦊
Billy, represents curiosity, smart learning, and growth everything we believe in at Fidel.
In our students' journey from tutoring to digital learning, Billy will be joining us to make education more fun, engaging, and accessible for every student.
Inspired by the unique fox species found in Ethiopia, Billy reflects curiosity, adaptability, and the spirit of learning in every child.
Say hi to Billy 👋

❤2🤩2
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 𝗘𝗱𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗪𝗲𝗲𝗸 𝗥𝗲𝘁𝘂𝗿𝗻𝘀, 𝗘𝘅𝗽𝗮𝗻𝗱𝗶𝗻𝗴 𝗙𝗼𝗰𝘂𝘀 𝗼𝗻 𝗜𝗻𝘃𝗲𝘀𝘁𝗺𝗲𝗻𝘁 𝗮𝗻𝗱 𝗜𝗻𝗰𝗹𝘂𝘀𝗶𝗼𝗻
Following the momentum of its inaugural edition, Ethiopia EdTech Week is set to return for a second year, signaling a growing push to position education technology as a core pillar of the country’s learning and innovation agenda.
Organized by Reach for Change Ethiopia in partnership with the Mastercard Foundation and Ethiopia’s Ministry of Education, the 2026 edition will take place from March 25–26 in Addis Ababa at the Ethiopian Science Museum.
https://shega.co/news/ethiopia-edtech-week-returns-expanding-focus-on-investment-and-inclusion
Partner Content

❤2
Yesterday, we marched with Deborah Foundation in celebration of March with Deborah
This year’s message was “Together Against Loneliness” a powerful reminder to celebrate inclusiveness, potential, and the importance of belonging.
Grateful to be part of a community that shows up for one another.
#TogetherAgainstLoneliness #Inclusion #Community #Impact

❤7
Ready to ace those finals? We’re airing Grade 6 & 8 Exam Prep specials featuring essential content from 2015 and 2016. Master the fundamentals and walk into your exam hall with confidence! 🚀
Why watch?
✅ Deep dive into core Grade 6 & 8 topics.
✅ Learn proven problem-solving techniques.
✅ Practice with classic exam patterns.
📍 Only on ETV — Don't miss out!

👍4❤1
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
+++++++
ፊደል ቱቶሪያል
#FidelTutorial #GoodFriday #Holiday
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
+++++++
ፊደል ቱቶሪያል
#FidelTutorial #GoodFriday #Holiday
❤6👍2