የልጆቻቹን በራስ መተማመን እንዴት ልታሳድጉ ትችላላችሁ? 💪
1. ከሌሎች ልጆች ጋር አያወዳድሯቸው የራሳቸው ድክመት እና ጥንካሬ በግልፅ በመንገር ያበረታቷቸው
2. ለትንንሽ ስኬቶቻቸው ዋጋ ይስጡ ወይም አክብሩላቸው።ይህ በአዕምሯቸው ማሳካት እችላለሁ የሚል ስሜት እንዲፈጠር ያደርጋል።
3. ነገሮችን በራሳቸው እንዲያደርጉ አበረታቷቸው። እርዳታችሁን በቀላሉ ከመስጠት እንዲሞክሩ በራሳቸው እንዲታገሉ አድርጓቸው
4. ስሜቶቻቸውን የሚያስደስትም ሆነ የሚያሳዝነውን በነፃነት እንዲገልፁ ያድርጓቸው።
#FidelTutorial #Confidence #Self_esteem #Education #LearningwithConfidence

👍6❤2👏1😁1
📚
ይቀላቁሉን፡ https://t.me/fideltutorial
ተማሪዎች ከት/ቤት መልስ ሳይጨናነቁ 6 ሰዓታትን እንዴት ማጥናት እንደሚችሉ እንገራችሁ. . . ዘዴዉ Time Block ተብሎ ይጠራል ከላይ በምስል ተቀምጧል ወላጆች ለልጆቻችሁ download አድርጋችሁ በመስጠት እንዲጠቀሙበት ያግዟቸዉይቀላቁሉን፡ https://t.me/fideltutorial
👍9❤5👎1😁1
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሰሯቸው ሁለት ከባባድ ስህተቶች ✋
1. ሽምደዳ
መሸምደድ ለጊዜው quiz እንጂ የሚያገለግለው ለብሔራዊ ፈተና የሚጠቅም ዘዴ አይደለም። በተቻላቹ አቅም concept ለመረዳት ሞክሩ
2. በአንድ ጊዜ ሁለት ሶስት ትምህርት በዘፈቀደ አታጥኑ ቢያንስ የሳምንት ዕቅድ በማዉጣት አጥኑ። ይህም አዕምሯችሁ በትኩረት እንዲሰራ ይጠቅመዋል።
መልካም የጥናት ጊዜ ለተማሪዎች📚
ይቀላቁሉን፡ https://t.me/fideltutorial
1. ሽምደዳ
መሸምደድ ለጊዜው quiz እንጂ የሚያገለግለው ለብሔራዊ ፈተና የሚጠቅም ዘዴ አይደለም። በተቻላቹ አቅም concept ለመረዳት ሞክሩ
2. በአንድ ጊዜ ሁለት ሶስት ትምህርት በዘፈቀደ አታጥኑ ቢያንስ የሳምንት ዕቅድ በማዉጣት አጥኑ። ይህም አዕምሯችሁ በትኩረት እንዲሰራ ይጠቅመዋል።
መልካም የጥናት ጊዜ ለተማሪዎች📚
ይቀላቁሉን፡ https://t.me/fideltutorial
👍8❤5
ልጆችዎ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው?
ከ9_12ኛ ክፍል የተማሩትን ትምህርት የሚያስታውሱበት ቀላል ዘዴን እንገራቹ
የመጀመሪያዉ 3_2_1 Rule ሲሆን 📝
ከእያንዳንዱ ርዕስ፡
1️⃣ 3 - ዋና ዋና ሃሳብ
2️⃣ 2 - ምሳሌ
3️⃣ 1 - ፎርሙላ እንዲይዙ ያድርጉ
2. ያጠኑትን ትምህርት እንደመምህር ሆነው እንዲያስረዷችሁ አድርጓቸው።ይህ ኮንሴፕቱን እንዲረዱ እና ከራሳቸው ጋር እንዲዋሃድ ያስችላቸዋል
3. አንድ ቶፒክ አጥንተው ሲጨርሱ የሚያስታውሱትን እንዲፅፉ ያድርጓቸው
ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial
መልካም ዕረፍት 😊

👍8
📚ተማሪዎች ከት/ቤት መልስ እንዲያጠኑ ጠቆም ስናደርጋችሁ ብዙ ወላጆች ሁሉንም አካታች እንዳልሆነ ሃሳብ ስትሰጡ ነበር። እኛም ቃል በገባነዉ መሰረት ዛሬ ከ1ኛ ክፍል እስከ 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ምን ያህል ሰዓት ቢያጠኑ? እንዴት እንዲያጠኑ? 📝 የሚለዉን እንጠቁሞታለን ለእናንተ ተስማሚ ከሆነ ለልጆችዎ ይጠቀሙበት። ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን🙏 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial
❤3👏3👍1
📖 "አሁን የጥናት ጊዜ ነው"
ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ፊደል ቱቶሪያል 📺 ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን ከቤት ሳትወጡ አብረን እናጥና ይላችኋል።
የካቲት 2/2018ዓ.ም ጀምሮ ከምሽት 12:00 - 1:00 ዘውትር ከሰኞ እስከ እሁድ በመላዉ ሀገሪቱ ስርጭት ይኖረናል... አብረን እናጥና
ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial
ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ፊደል ቱቶሪያል 📺 ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን ከቤት ሳትወጡ አብረን እናጥና ይላችኋል።
የካቲት 2/2018ዓ.ም ጀምሮ ከምሽት 12:00 - 1:00 ዘውትር ከሰኞ እስከ እሁድ በመላዉ ሀገሪቱ ስርጭት ይኖረናል... አብረን እናጥና
ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial
👏8❤2🤩2
📺 በኢቲቪ የልጆች አለም ከሰኞ ጀምሮ እየተላለፈ የሚገኘዉ ከ6 -12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን እንዴት አገኛችሁት?
Anonymous Poll
69%
በጣም ጥሩ
19%
ጥሩ
12%
ምንም አይልም
❤3
ከ5ኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለጥናት ፕሮግራማቸዉ ቢጠቀሙት ዉጤታማ የሚያደርግ ነዉ ወላጆች ለልጆቻችሁ ተጠቀሙበት ይቀላቀሉን: https://t.me/fideltutorial
👏2❤1🥰1
ይህን ታዉቃላችሁ?
በአሁኑ ሰዓት 📺 በኢቲቪ የልጆች አለም ላይ እየተላለፉ ያሉትን የቪዲዮ ትምህርቶች ካመለጣችሁ 📚 በዩቲዩብ ቻናላችን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ተጭነዉ Fidel Tutorial ሰብስክራብ በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ!
ቤተሰብ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🙏
https://youtu.be/iAj3qpavUVk

YouTube
English | Grade 6 | Chapter 4 | Part 1
In this video, you will learn:
✅Degree of comparison
✅Types of adjectives
✅Comparative adjectives
✅Irregular adjectives
✅The present perfect tense
✅Simple present perfect tense
✅Irregular verbs
✅Descriptive paragraph
✅Degree of comparison
✅Types of adjectives
✅Comparative adjectives
✅Irregular adjectives
✅The present perfect tense
✅Simple present perfect tense
✅Irregular verbs
✅Descriptive paragraph
🤩2❤1
We are happy and proud to announce that Fidel Tutorial is joining Scandinavia's biggest innovation, business, and entrepreneurship event, Techarena 2026!
On 11–12 February 2026 at Strawberry Arena in Stockholm, Sweden🇸🇪, over 10,000+ founders, investors, business leaders, innovators, and decision-makers will come together to shape the future.
This year's powerful theme, "New Era, Next Mindset", captures a global shift that's already underway, a bold call to think bigger, act decisively, and lead through disruption.
We're excited to be part of this transformative moment, connecting, learning, and contributing to the next wave of ideas and opportunities.
#Techarena2026 #NewEraNextMindset #Innovation #Entrepreneurship #Startup #Tech #Stockholm #BusinessGrowth #FutureMakers #FidelTutorial

👏8❤6
ከ1 - 4ተኛ ክፍል ያሉ ልጆች ወላጆቻቸው በስሜት ምን እንዲረዷቸው ይፈልጋሉ?
1. መደመጥ ይፈልጋሉ። ሲያወሯችሁ ሙሉ ትኩረታችሁን ሰጥታችሁ አዳምጧቸው።
2. ጥረታቸዉ እንዲታይ እንጂ ውጤታቸው ላይ ብቻ የተመሠረተ ሽልማት አያስደስታቸውም።
💡ለምን 100 አላመጣህም ከማለት ሲያጠና ማበረታታት በራስ መተማመናቸውን ያሳድጋል
3. ስሜታቸውን እንዲገልፁ ፍቀዱላቸው።
💡እንዲያለቅሱ ፍቀዱላቸው፤እንዲቆጡ ፤ እንዲደሰቱ ፍቀዱላቸው።
4. የገባችሁትን ቃል አክብሩላቸው። አደርጋለሁ ያላችሁትን ነገር አድርጉላቸው።
🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

👍14😍2
We are truly grateful to conclude our incredible two-day journey at Techarena 2026 in Stockholm — Scandinavia’s largest innovation, business, and entrepreneurship event.
Over the past two days, we connected with brilliant founders, forward-thinking investors, and inspiring business leaders from around the world. For us at Fidel Tutorial, working in education and edtech, the experience was eye-opening and deeply valuable opening doors to global networking, fresh perspectives, and meaningful conversations that will help shape the future of learning.
A heartfelt thank you to Reach for Change Ethiopia for providing us with this incredible global opportunity, and to the Embassy of Sweden in Addis Abeba for their support.
We are also grateful to the entire TECHARENA team for creating such a powerful platform that brings innovators together and fosters real change.
We are honored to have been part of this experience.
Grateful for the journey and excited to turn these connections into meaningful, lasting impact.

❤9👏1
ስላም ወላጆች
የልጆች አስተዳደግ እና ትምህርታቸው በሚል ሀሳብ የቴሌግራም private group ከፍተናል።
ከፊደል እና ከሌሎች ውላጆች በጋራ በመሆን እድንወያይ ስንል በአክብሮት ተጋብዘዋል ወደ ግሩፕ ለመግባት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉን
https://t.me/+XHl2bxMDrWdkMDE0

Telegram
Parents group Fidel Tutorial
Let's talk about Education, Children and how our kids can thrive ✨️.
ፊደል ቱቶሪያል ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ዘዉትር ከምሽቱ 12፡00 እስከ 1፡00 እያቀረበላችሁ ያለዉን የጥናት ጊዜ ስንቶቻችሁ እየተከታተላችሁ ነው?
👉 ያመለጣችሁን የጥናት Episode በዩቲዩብ ቻናላችን ስለምንለቅ https://youtu.be/iAj3qpavUVk ሰብስክራብ አድርገው ይከታተሉን።
📍አስተያየትዎን በኮመንት ላይ ይፃፉ!
🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial
👉 ያመለጣችሁን የጥናት Episode በዩቲዩብ ቻናላችን ስለምንለቅ https://youtu.be/iAj3qpavUVk ሰብስክራብ አድርገው ይከታተሉን።
📍አስተያየትዎን በኮመንት ላይ ይፃፉ!
🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial
❤4👍1
ከ5 - 8ተኛ ክፍል ያሉ ልጆች ወላጆቻቸው እንዲረዷቸው ከሚፈልጉት ነገሮች
1. የጉርምስና ዕድሜ የሚጀምርበት ወቅት ነው እና በቀላሉ ሊበሳጩ፣በቀላሉ ሊያለቅሱ እንዲሁም ብቻቸውን መሆን ሊፈልጉ ይችላሉ። ብዙ የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር ታገሷቸው
2. መደመጥ ይፈልጋሉ።ሀሳቦቻቸው እንዲከበር ይፈልጋሉ።ራሳቸውን እንደትልቅ ሰው ስለሚያዩ እንደህፃን ልጅ መታየት ያበሳጫቸዋል።
3. ውድድር አይፈልጉም። ከሌሎች ልጆች ጋር፤ ከወንድም እህቶቻቸው ጋር መወዳደር በቂ እንዳልሆኑ፣ እንዳልተወደዱ እንዲሰማቸው ያደርጋል
4. በዚህ ጊዜያቸው ስለራሳቸው፤ ስለጓደኛ፤ ስለቤተሰብ፤ ስለማህበራዊ ጉዳዮች የሚያሰላስሉበት ጊዜ ነው እና በጨዋታ የታጀቡ የውይይት ጊዜያት ይፈልጋሉ
🎯 የገጠማቹን ነገር ለነሱ በሚመጥን መልኩ አጋሯቸው ሀሳቦቻቸው ጠይቋቸው

❤6