Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.92K subscribers
982 photos
23 videos
192 files
245 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
ልጆችዎ በትምርታቸዉ ስኬታማ እንዲሆኑ ይፈልጋሉ?📚

ፊደል ቱቶሪያል ከ5+ አመት በላይ ዉጤታማ የሆነ የጥናት አገልግሎትን ሲሰጥ ቆይቷል። ሁልጊዜም ተማሪዎች ዉጤታማ እንዲሆኑ እና ህልማቸዉን እንዲያሳኩ እናግዛቸዋለን።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጥናት አማራጮች በብቁ አስጠኚዎች እንሰጣለን!

ከKG - UNIVERSITY
በአካል እና ኦንላይን
የግል እና የግሩፕ ጥናት
ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ የፈተና ዝግጅት
ተማሪዎችን ማማከር


የጥናት አገልግሎታችንን ለማግኘት በቀላሉ ይህን ፎርም በመሙላት ይመዝገቡ👇
https://docs.google.com/forms/d/1vrMotNXrercmDMkaJDTJ8X88EzyZ3ahDK0JRmlG6PaI/edit

ለስኬት ከፊደል ጋር ወደፊት!


ለተጨማሪ መረጃ:
📞 09-79-79-51-54/09-79-79-54-68 ይደዉሉ


#FidelTutorial #TutorsInAddis #Remedial
#G12Exam #UniversityEntrance

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn:
https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram:
https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook:
https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram:
https://t.me/fideltutorial
Website:
https://www.fideltutorial.com
2👍1
መልካም የስራ ሳምንትን ተመኘንልዎ 🤩

ለልጆችዎ ዉጤታማ የትምህርት አጋር 📚
ፊደል ቱቶሪያልን ምርጫዎ ያድርጉ!

ከKG - UNIVERSITY
በአካል እና ኦንላይን
የግል እና የግሩፕ ጥናት
ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ የፈተና ዝግጅት
ተማሪዎችን ማማከር


ለአገልግሎታችን በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደዉሉልን
☎️ 0979795154 / 0979795468

Follow Us on Social Media:
@fideltutorial
LinkedIn:
https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram:
https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook:
https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram:
https://t.me/fideltutorial
Website:
https://www.fideltutorial.com
5👏1🤩1
ወላጆች እኛ እያለን ስለልጅዎ ትምህርት በፍጹም እንዳያስቡ 📝
ፊደል የጥናት አገልግሎት

📚 ለ 6ኛ ክፍል
📚 ለ 8ኛ ክፍል
📚 ለ 12ኛ ክፍል

📚 IELTS, TOFEL, SAT

👨‍🏫 ስነ-ምግባር እና ልምድ ባላቸዉ አስጠኚዎች ለፈተና ብቁ አደርገን አናዘጋጃለን::


Practice Makes Perfect
Get ahead of the game with our mock exams and practice questions!


Call Now ☎️
+251979795154
+251979795468

Address 📍
Gerji Mabrat Hail
Eskedar Building 3rd Floor
4👍2
Unlock your child's full potential with our home tutoring services!

Invest in your child’s future with our home tutoring service! Whether they need help catching up, getting ahead, or simply developing better study habits, we’re here to support them every step of the way.

Call Now ☎️
+251979795154
+251979795468

Address 📍
Gerji Mabrat Hail


Follow us on Social Media 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
2
በፊደል ቱቶሪያል ፣ የትምህርት ግባችንን ማሳካት በጣም ቀላል ነው💡

     ምን ተመራጭ ያደርገናል 🤔

የትምህርት ክፍተትን መለየት

​     🎓 ብቃት ያላቸዉ አስጠኚዎችን መመደብ

    🗓 ከትምህርት መልስ በምቹ የማጥኛ ስፍራ

📚 ከተሟላ የትምርህርት ማቴሪያሎች ጋር እንጠብቆታለን

​ 
​     አሁኑኑ ይመዝገቡ 📝

"ከትምህርት መልስ የጥናት ጊዜዎን ከእኛ ጋር ያሳልፉ"

Contact Us: ☎️
+251979795154
+251979795468

Address: 📍
Gerji Mabrat Hail


Follow Us on Social Media🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
👍4
ዋጋው  ስንት ነው ?
 
የአንድ በሬ ዋጋ ስንት ይገመታል? ብሎ ለጠየቀህ ሰው መልሱ ቀላል ሊመስልህ ይችላል። በእርግጥም ቀላል ነው! ገበያ ሄደህ ጠይቀህ ምታውቀውና የሚመለስ ስለ ሆነ። ጥያቄው ልብ ብሎ ላየውና፣ የጥያቄውን ስሜት ለተረዳ ሰው ግን የበሬው ዋጋ በገበያ ዋጋ ብቻ ሳይሆን፣ በሻጩ ፤ ለመሸጥ የወሰነበትን ከባድ ጊዜና ዋጋ መተመን አለበት ሊልህ ይችላል።
​በእርግጥም ከ35 ዓመታት በፊት ለተሸጠ በሬ በገበያ ሚዛን ቢመመዘን አሁን ባለው ዋጋ የአንድ ኪሎ ስጋ ዋጋ ሊሆን ስለሚችል፤ ለአንድ በእርሻ ቤተሰቡን ለሚያስተዳድር ገበሬ ግን በሬውን ከማደለብ... ፈቶ ለልጁ ለወደፊት ተስፋ ሲል ተቸግሮ ለሸጠው ግን ዋጋው አሁንም ውድ ነው።

​ከተወሰነ  አመታት በፊት በአንድ ተራራማ ገጠር  ውስጥ በአንዲት ጠባብ ጎጆ የሚኖር አንድ ተራ ገበሬ ነበር። ቤተሰቡን ለመመገብ በእርሻ የሚኖርና ልጆቹን ለማያሳድግ፣ ሌት ከቀን ደፋ ቀና የሚልና፣ ልጆቹን አብልጦ የሚወድ ተራ አባት።
 ይህ ተራ አባት ግን ተራ ህልምና ተራ ተስፋ ያለው አባት  አልነበረም...
 አባትየው ፊደል ባይቆጥርም ፤ የሰው ልጅ በመማሩ ሕይወቱንና ቤተሰቡን መቀየር እንደሚችል አጥብቆ ያምናል።በዚህ እምነትም  ልጁን  ለማስተማር ቆርጦ ተነሳ!

 በዚያ ተራራማ አካባቢ፤ አንዲት ትምህርት ቤት አለመኖሩንና በሁለት መቶ (200) ኪሎ ሜትር ርቀት ለሚገኝ ትምህርት ቤት ፤ ልጁን ለመላክ ግን የማይቻል ሆነበት።
​ለልጁን የተመኘው የዕውቀትና የተስፋ መንገድ ግን በዚሁ ችግር እንዲቆም አልፈለገም፤ ካለበት ተራራማ ቦታ 200 ኪ.ሜ ርቆ ወደ ሚገኘው ከተማ ወስዶ ፣ ቤት ተከራይቶ ለማስተማር በሬውን ከቀምበሩ መፍታት ግድ የሆነበት፣
​ለዚህ ውሳኔው የባለቤቱ ስምምነት ባይኖርም፤ እንደ ምንም አሳምኖ ልጁን ይዞ በሬውን ለመሸጥ ገበያ ወረደ። ያ የቤተሰቡ ዋስትናም በገበያ መስፈርት ተደራድሮ ሸጠው። ብራቸውን ተቀብለው ሲሄዱ ግን አባትና ልጅ ተያዩና አዝነው ከአይናቸው ዕንባቸው እየዘለለ ጉንጫቸው ላይ ፈሰሰ፡ ይህ እንባ  የስንብትና የፍረሀት ቢመስልም ለልጁ ግን ለተከፈለለት  የእንክብካቤና የፍቅር  ዋጋ የቃልኪዳን  ምልክት ነበር።
​አሁን ከ35 ዓመት በኋላ ዋጋ ተከፍሎለት በዚያን ከተማ ቤት ተከራይተው ፤ ሰራተኛ ቀጥረው ፤ ላስተማሩት አባቱ ምስጋና ይሆን  ዘንድ በኢንጂነሪንግ የተመረቀበት ቀን በማስመልከት አባቱን በአክብሮት ይዞ እዛች ገበያ ላይ ቆመ!
አሁን ግን ለመሸጥ ሳይሆን.........!!!!!
10👍2👏2😁1
🎅🏾MERRY CHRISTMAS🎄
6🤩2👍1
HAPPY NEW YEAR 2026 🎉🎉🌟
🎉2🤩1
Greetings, Fidel Tutorial family 📚🤩

📝 Today's quotes
"attitude is a little thing that makes a big difference"
Winston Churchill


Follow Us on Social Media:
@fideltutorial
LinkedIn:
https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram:
https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook:
https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram:
https://t.me/fideltutorial
Website:
https://www.fideltutorial.com
👍31
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (የገና) በዓል በሰላም አደረሳችሁ

መልካም በዓል 🎉

ፊደል ቱቶሪያል
4
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰዎ!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።


መልካም የጥምቀት በዓል
Happy Epiphany

ፊደል ቱቶሪያል!
4😍4👍1
ፊደል ቱቶሪያል ከETV የልጆች ዓለም ጋር በመተባበር ከ6 - 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን ለአጋዥ ጥናት፣ ለፈተና ዝግጅት እንዲሁም ጠንካራ ርዕሶች በቀላል አገላለፅ በምትረዱበት መንገድ ይዘንላችሁ እየመጣን ነው!

በቅርብ ቀን ይጠብቁን. . .
ፊደል ቱቶሪያል 📚
Follow Us on Social Media🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
👏42
We’re excited to announce an upcoming nationwide learning initiative that will bring curriculum-aligned education to students across every corner of Ethiopia.
🎓 Grades 5–12
📚 Localized, accessible learning
🌍 Designed to reach millions of students nationwide
This is a step toward making quality education more inclusive and impactful for all learners.
6
3% ብቻ ተማሪዎች የሚያልፉበት የ12ኛ ክፍል ፈተና እየደረሰ ነው። እንዴት ልጆችዎን እንደሚያዘጋጁ እንገሮት

1. ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎች በተደጋጋሚ መስራት ይህ ልጆችዎ እንዴት በፈተናው ወቅት እንደሚጠየቁ እና ፈተናው ምን ሊመስል እንደሚችል መረጃ ይሰጣቸዋል።

2. ሽምደዳን በፍፁም ልጆችዎ እንዳይሞክሩት ያድርጉ። ይልቅስ እያንዳንዱን ቶፒክ እንዲረዱ እና በራሳቸው ቋንቋ እንዲገልፁ ያበረታቶቸው

3. ለሊቱን ሙሉ ማጥናትን አይፍቀዱ። አዕምሯችን ስራውን ለማከናወን በቂ እንቅልፍ ያስፈልገዋል እና በቀን በትንሹ እስከ አምስት ሰአት ማረፍ አለበት።

4. ልጆችዎ ሲያጠኑ መሀል ላይ Snack እንዲወስዱ ያድርጓቸው። አዕምሯችን ከሰውነት ክፍላችን ከፍተኛ ግሉኮስ የሚጠቀም ነውና ሲያጠኑ ለበለጠ ትኩረት በመሀል መመገባቸውን ያረጋግጡ።

5. በአንድ ቀን አንድ ትምህርት ላይ ብቻ ትኩረት አድርገው እንዲያጠኑ ያድርጉ።

6. 25 ንባብ/5 method እንዲጠቀሙ አግዟቸው 25 ደቂቃ በትኩረት ማንበብ 5 ደቂቃ ማማረፍ

መልካም ቀን
ፊደል ቱቶሪያል: @fideltutorial
5👍2