🙌 Team Fidel on a well deserved retreat after months of dedication and impact empowering students across Ethiopia to reach their full potential.
#TeamFidel #WeGrowTogether #FidelTutorial

❤14
ልጆችዎ በትምርታቸዉ ስኬታማ እንዲሆኑ ይፈልጋሉ?📚
ፊደል ቱቶሪያል ከ5+ አመት በላይ ዉጤታማ የሆነ የጥናት አገልግሎትን ሲሰጥ ቆይቷል። ሁልጊዜም ተማሪዎች ዉጤታማ እንዲሆኑ እና ህልማቸዉን እንዲያሳኩ እናግዛቸዋለን።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጥናት አማራጮች በብቁ አስጠኚዎች እንሰጣለን!
✅ ከKG - UNIVERSITY
✅ በአካል እና ኦንላይን
✅ የግል እና የግሩፕ ጥናት
✅ ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ የፈተና ዝግጅት
✅ ተማሪዎችን ማማከር
የጥናት አገልግሎታችንን ለማግኘት በቀላሉ ይህን ፎርም በመሙላት ይመዝገቡ👇
https://docs.google.com/forms/d/1vrMotNXrercmDMkaJDTJ8X88EzyZ3ahDK0JRmlG6PaI/edit
ለተጨማሪ መረጃ:
📞 09-79-79-51-54/09-79-79-54-68 ይደዉሉ
#FidelTutorial #TutorsInAddis #Remedial
#G12Exam #UniversityEntrance
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com

ለስኬት ከፊደል ጋር ወደፊት!

❤2👍1
መልካም የስራ ሳምንትን ተመኘንልዎ 🤩
ለልጆችዎ ዉጤታማ የትምህርት አጋር 📚
ፊደል ቱቶሪያልን ምርጫዎ ያድርጉ!
✅ ከKG - UNIVERSITY
✅ በአካል እና ኦንላይን
✅ የግል እና የግሩፕ ጥናት
✅ ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ የፈተና ዝግጅት
✅ ተማሪዎችን ማማከር
ለአገልግሎታችን በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደዉሉልን
☎️ 0979795154 / 0979795468
Follow Us on Social Media: @fideltutorial
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
❤5👏1🤩1
FIDEL TUTORIAL SERVICE 📚
#FidelTutorial #QualityTutorial
#KGtoUniversity #TutorsInAddis #Remedial
#G12Exam #UniversityEntrance
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
Choose Fidel for quality tutorial services and take your learning to the next level!
#FidelTutorial #QualityTutorial
#KGtoUniversity #TutorsInAddis #Remedial
#G12Exam #UniversityEntrance
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
❤6👍1
ፊደል ቱቶሪያል | የልጅዎ ዉጤታማ የትምህርት አጋር 📚
#FidelTutorial #QualityTutorial
#KGtoUniversity #TutorsInAddis #OnlineInPerson
#G12Exam #UniversityEntrance #Grade6 #Grade8

❤4
ወላጆች እኛ እያለን ስለልጅዎ ትምህርት በፍጹም እንዳያስቡ 📝
ፊደል የጥናት አገልግሎት
📚 ለ 6ኛ ክፍል
📚 ለ 8ኛ ክፍል
📚 ለ 12ኛ ክፍል
📚 IELTS, TOFEL, SAT
👨🏫 ስነ-ምግባር እና ልምድ ባላቸዉ አስጠኚዎች ለፈተና ብቁ አደርገን አናዘጋጃለን::
Practice Makes Perfect
Get ahead of the game with our mock exams and practice questions!
Call Now ☎️
+251979795154
+251979795468
Address 📍
Gerji Mabrat Hail
Eskedar Building 3rd Floor
❤4👍2
Unlock your child's full potential with our home tutoring services!
Invest in your child’s future with our home tutoring service! Whether they need help catching up, getting ahead, or simply developing better study habits, we’re here to support them every step of the way.
Call Now ☎️
+251979795154
+251979795468
Address 📍
Gerji Mabrat Hail
Follow us on Social Media 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
Invest in your child’s future with our home tutoring service! Whether they need help catching up, getting ahead, or simply developing better study habits, we’re here to support them every step of the way.
Call Now ☎️
+251979795154
+251979795468
Address 📍
Gerji Mabrat Hail
Follow us on Social Media 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
❤2
በፊደል ቱቶሪያል ፣ የትምህርት ግባችንን ማሳካት በጣም ቀላል ነው💡
ምን ተመራጭ ያደርገናል 🤔
❔ የትምህርት ክፍተትን መለየት
🎓 ብቃት ያላቸዉ አስጠኚዎችን መመደብ
🗓 ከትምህርት መልስ በምቹ የማጥኛ ስፍራ
📚 ከተሟላ የትምርህርት ማቴሪያሎች ጋር እንጠብቆታለን
አሁኑኑ ይመዝገቡ 📝
"ከትምህርት መልስ የጥናት ጊዜዎን ከእኛ ጋር ያሳልፉ"
Contact Us: ☎️
+251979795154
+251979795468
Address: 📍
Gerji Mabrat Hail
Follow Us on Social Media🌐

👍4
ዋጋው ስንት ነው ?
የአንድ በሬ ዋጋ ስንት ይገመታል? ብሎ ለጠየቀህ ሰው መልሱ ቀላል ሊመስልህ ይችላል። በእርግጥም ቀላል ነው! ገበያ ሄደህ ጠይቀህ ምታውቀውና የሚመለስ ስለ ሆነ። ጥያቄው ልብ ብሎ ላየውና፣ የጥያቄውን ስሜት ለተረዳ ሰው ግን የበሬው ዋጋ በገበያ ዋጋ ብቻ ሳይሆን፣ በሻጩ ፤ ለመሸጥ የወሰነበትን ከባድ ጊዜና ዋጋ መተመን አለበት ሊልህ ይችላል።
በእርግጥም ከ35 ዓመታት በፊት ለተሸጠ በሬ በገበያ ሚዛን ቢመመዘን አሁን ባለው ዋጋ የአንድ ኪሎ ስጋ ዋጋ ሊሆን ስለሚችል፤ ለአንድ በእርሻ ቤተሰቡን ለሚያስተዳድር ገበሬ ግን በሬውን ከማደለብ... ፈቶ ለልጁ ለወደፊት ተስፋ ሲል ተቸግሮ ለሸጠው ግን ዋጋው አሁንም ውድ ነው።
ከተወሰነ አመታት በፊት በአንድ ተራራማ ገጠር ውስጥ በአንዲት ጠባብ ጎጆ የሚኖር አንድ ተራ ገበሬ ነበር። ቤተሰቡን ለመመገብ በእርሻ የሚኖርና ልጆቹን ለማያሳድግ፣ ሌት ከቀን ደፋ ቀና የሚልና፣ ልጆቹን አብልጦ የሚወድ ተራ አባት።
ይህ ተራ አባት ግን ተራ ህልምና ተራ ተስፋ ያለው አባት አልነበረም...
አባትየው ፊደል ባይቆጥርም ፤ የሰው ልጅ በመማሩ ሕይወቱንና ቤተሰቡን መቀየር እንደሚችል አጥብቆ ያምናል።በዚህ እምነትም ልጁን ለማስተማር ቆርጦ ተነሳ!
በዚያ ተራራማ አካባቢ፤ አንዲት ትምህርት ቤት አለመኖሩንና በሁለት መቶ (200) ኪሎ ሜትር ርቀት ለሚገኝ ትምህርት ቤት ፤ ልጁን ለመላክ ግን የማይቻል ሆነበት።
ለልጁን የተመኘው የዕውቀትና የተስፋ መንገድ ግን በዚሁ ችግር እንዲቆም አልፈለገም፤ ካለበት ተራራማ ቦታ 200 ኪ.ሜ ርቆ ወደ ሚገኘው ከተማ ወስዶ ፣ ቤት ተከራይቶ ለማስተማር በሬውን ከቀምበሩ መፍታት ግድ የሆነበት፣
ለዚህ ውሳኔው የባለቤቱ ስምምነት ባይኖርም፤ እንደ ምንም አሳምኖ ልጁን ይዞ በሬውን ለመሸጥ ገበያ ወረደ። ያ የቤተሰቡ ዋስትናም በገበያ መስፈርት ተደራድሮ ሸጠው። ብራቸውን ተቀብለው ሲሄዱ ግን አባትና ልጅ ተያዩና አዝነው ከአይናቸው ዕንባቸው እየዘለለ ጉንጫቸው ላይ ፈሰሰ፡ ይህ እንባ የስንብትና የፍረሀት ቢመስልም ለልጁ ግን ለተከፈለለት የእንክብካቤና የፍቅር ዋጋ የቃልኪዳን ምልክት ነበር።
አሁን ከ35 ዓመት በኋላ ዋጋ ተከፍሎለት በዚያን ከተማ ቤት ተከራይተው ፤ ሰራተኛ ቀጥረው ፤ ላስተማሩት አባቱ ምስጋና ይሆን ዘንድ በኢንጂነሪንግ የተመረቀበት ቀን በማስመልከት አባቱን በአክብሮት ይዞ እዛች ገበያ ላይ ቆመ!
አሁን ግን ለመሸጥ ሳይሆን.........!!!!!

❤10👍2👏2😁1
Greetings, Fidel Tutorial family 📚🤩
📝 Today's quotes
Follow Us on Social Media: @fideltutorial
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
📝 Today's quotes
"attitude is a little thing that makes a big difference"
Winston Churchill

👍3❤1