Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.15K subscribers
882 photos
23 videos
192 files
193 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
ሰላም
ፊደል ቲቶሪያል የትምህርት ቻናል ሲሆን ከKG እስከ University ድረስ ትምህርታዊ እገዛ እየሰጠ ይገኛል በዚህም ጥሩ ስምን እያገኘን እንገኛለን::
ይህንን ለማስፋትም በYouTube መጥተናል::
በቻናላችን ውስጥ የህፃናት ይዘት ካላቸው ቪዲዮዎች እስከ ከፍተኛ ትምህርት ድረስ ቲቶሪያሎች ይኖራሉ
የሚኒስትሪ በተለይ ለማትሪክ ተፈታኞች በተመረጡ Booklet code ላይ ሙሉ ጥያቄዎችን ከእነመልሶቻቸው በጥሩ አቀራረብ ይዘን እየመጣን ነው
Subscribe አድርገው ይጠብቁን::
ለHighschool ተማሪዎች እና ለህፃናት በልዩ አቀራረብ የComputer Programming (Coding) ትምህርት መስጠት ጀምረናል
የ8ተኛ ክፍል የሚኒስትሪ መዘጋጃ በፊደል የጥናት ማእከል ጀምሯል ። ኑ አብረን እናጥና!
Grade 8 Ministry Exam Preparation has Begun. come join us !
በቅርቡ የምንጀምረው የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ላይ ፡-
- ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቡስት ሲባል ምንድነው?
- እንዴትስ ነው በቡስት በሺህ በመቶ ሺህ አልፎም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ጋር የሚደርሱት?
- ለቢዝነስዎስ ምን ጥቅም አለው?
የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ከበቂ ማብራሪያ እና ምሳሌዎች ጋር ዲጂታላይዝ አዲስ ከፊደል ማሰልጠኛ ጋር በመተባበር ፡፡
ለበለጠ መረጃ - በ0979-79-51-54 ወይም 0979-79-54-58 ይደውሉልን ።
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፣ እንኳን ለ1443ኛው ዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: Eid Mubarak
Fidel tutorial is providing 8th grade tutorial service at different partner compounds for the upcoming addis ababa city administration education bureau primary school leaving certificate (Ministry).
For more information
Contact us:
+251979795154
+251979795458
#Fideltutorial
#Ministry
Hello, Ethiopian Diaspora community.
we have started round two registration for amharic and geez language program online.
for more information call
0979795154/0979795458
Hello Members of Fidel Tutorial, Hope Everything is well have fun trying our puzzle Have a Nice Day!
Are you ready for this summer ?
Spend it with us
- Coding Camp
-Spelling Bee
-Art's and Crafts
- Sports and Activities
-Softskill Training
- Educational Trips
Fidel
#fideltutorial #summercamp
Do you want to learn Graphic Design this Summer?
JOIN US!
Registration is now open for New Comers.
በዚህ ክረምት ግራፊክ ዲዛይን መማር ይፈልጋሉ?
ይመዝገቡ!
ለአዲስ መጪዎች ምዝገባ ጀምረናል፡፡
What are you plans this summer?
How about learning Digital Marketing with Fidel.
Join Us
Let's have a memorable summer together.
#DigitalMarketing #fideltutorial
#ፊደልቱቶሪያል #summercamp