Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
1.93K subscribers
846 photos
23 videos
192 files
176 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
🎉 Shoutout to a few of the incredible female tutors who are shaping the future with their passion, dedication, and brilliance! At Fidel Tutorial, we celebrate these young women who go above and beyond to educate, inspire, and empower the next generation. Your impact is immeasurable, and we appreciate everything you do.

Happy Women's Day! 📚💡
🎉7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፊደል ቱቶሪያል📚 በአሁኑ ሰዓት በትምህርት
ዘርፉ ትንሽ የማይባል አሻራን እያሳረፈ ይገኛል!

📖 ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አስጠኚዎች ተማሪዎችን ለፈተና ያዘጋጃል ደግሞ በቅርቡ በተለቀቀዉ የመማሪያ Platform 🌐ከ6ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን በአማርኛ፣ Afaan Oromo እንዲሁም በእንግሊዘኛ ቋንቋ ተጭነዉ ይገኛሉ።

👨🏽‍🏫 የተመሰከረላቸዉ አስጠኚዎቻችንም በPlatform ላይ ስለሚገኙ ተማሪዎች አሁኑኑ ወደ www.lms.fideltutorial.com በመግባት Sign Up አድርጋችሁ ትምህርቶችን መማር፣ ወላጆችም ለልጆቻችሁ አስጠኚዎችን Book ማድረግ ትችላላችሁ!

መልካም ቀን!
ፊደል አስጠኚዎች!


☎️ 0979795154/ 0979795468
አድራሻ፡ ገርጂ መብራት ሃይል እስከዳር ህንጻ
👍8👏1
🕌 እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ! 🕌

ዒድ ሙባረክ!

በዓሉ የደስታ የመተሳሰብ እና የፍቅር እንዲሆን እንመኛለን!


Fidel Tutorial
Your academic aid!
5
ፊደል ቱቶሪያል

የተማሪዎች ጠንክሮ መማር ነገ ላይ ለህልሞቻችዉ መሳካት ትልቅ ሚና አለዉ!

👉 ፊደል ቱቶሪያል ደግሞ ተማሪዎችን በሚከብዳቸዉ የትምህርት አይነት አቅልሎ
በጥናት ሊያግዝ ብሎም ለስኬት ሊያበቃ ከጎናቹ ነዉ!

📌 ረፈደ ሳትሉ አሁን ከላይ በተቀመጠዉ ስልክ በመደወል ያግኙን!

መልካም የዕረፍት ቀናት!

Facebook
|Instagram|Telegram
LinkedIn|Tiktok|Website ይከታተሉን!

#ፊደል #ጥናት ##tutorinaddis #fideltutorial #EducationForAll
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች 📚⁉️

🎯 አዳዲስ ነገሮችን ይዞ እየመጣ ያለዉ Fidel LMS አሁን ደግሞ ተማሪዎች ለፈተና ቀድመዉ እንዲዘጋጁ ከ 2014 እስከ 2016 ያሉ ፈተናዎች ከነመልሱ ተጭነዉ ይገኛሉ!
🎯 ተማሪዎች ዛሬ ነገ ሳትሉ ከታች በተቀመጠዉ ሊንክ አሁን ያለ ምንም ክፍያ እየተመዘገባቹ ተማሩ!

https://lnkd.in/eDuvnUKA

መልካም የትምህርት ጊዜ! 📖
ፊደል ቱቶሪያል
#OnlineLearning #LMS #DigitalEducation
#EdTech #EducationForAll #EthiopiaEducation #RemoteLearning
#SmartLearning #InteractiveLearning
👏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Good Morning! 🙌

የስራ መጀመሪያ ቀን፣ የትምህርት መጀመሪያ ቀን 🌅

ፊደል ቱቶሪያል ተማሪዎች በትምህርታቸዉ የላቀ ዉጤትን እንዲያስመዘግቡ ከመደበኛዉ ትምህርታቸዉ ጎን ለጎን የጥናት እገዛን እየሰጠ ይገኛል!

ልጆችዎም የካበተ ልምድ ካላቸዉ አስተማሪዎቻችን ጋር ለፈተና እንዲዘጋጁ ዛሬዉኑ ወደእኛ ይደዉሉ!

☎️ 0979795154/ 0979795468
ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌐 www.fideltutorial.com
#FidelTutorial #Tutor #OnlineCourses #Learning #Education
🤩4👍2
What’s better than tutoring students?

Equipping them with the skills to study smarter and take control of their own learning!

This past month, our team has been actively training and engaging with 460 students across Hana Orphans Home and 7 other incredible organizations working with children.

We’re beyond grateful for the warm welcomes and the powerful energy from every session. It’s been a joy to empower these young minds with practical study skills they can carry forward.

Here’s to building confidence, focus, and brighter futures!

#FidelTutorial #EmpoweringStudents #StudySkills #YouthDevelopment #CommunityImpact #EducationForAll
🎉4👍31