Anyone Allah blolet Jimma university migeba kale and he/she is tech nerd join this community /group ASAP => https://t.me/MeetupJimma
አሁን ላይ የሆነ Event ሊያዘጋጁ ነው!! ያው ከዚያ በኋላም Communityው ስለማይፈርስ አሪፍ አሪፍ ሰው ታገኙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!!
https://t.me/fetedev

Honestly, over 90% of my time on Telegram is spent right here ⚡️
https://t.me/addlist/yDBJMnfWeVw2ZDY0
https://t.me/addlist/yDBJMnfWeVw2ZDY0
I'M NOT TELLING YOU IT'S GOING TO BE EASY
I'M TELLING YOU IT'S GOING TO BE WORTH IT.
#Quotes #coding #DoHardThings
t.me/fetedev

❤2
ALX Ethiopia
With over 150 developers and tech enthusiasts joining us
እና ከ150ዎቹ አንዱ ነበርኩ ማለት ነው¿ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ Event🔥 አልሃምዱሊላህ!
ኢንሻአላህ አንድ ቀን እኔም ለሀይረንዚ ወንድም/እህቶቼ የማደርገው ነው👌(ያሳደገንን አንርሳ ወገን።)
t.me/fetedev
ኢንሻአላህ አንድ ቀን እኔም ለሀይረንዚ ወንድም/እህቶቼ የማደርገው ነው👌(ያሳደገንን አንርሳ ወገን።)
t.me/fetedev
❤3
በመንግስት ድጋፍ ስለተዘጋጀው የ UDACITY ኮርሶች ምን ያህል መረጃው አላችሁ? ምን ያህላችሁስ ሰርተፍኬቱን ወስዳችኋል?
ጥቅም የለውም ብላችሁ ነው ምታስቡት?
የናንተው መድረክ ነው ሀሳባችሁን አካፍሉን፤ እንወያይበት!!
https://t.me/fetedev
ጥቅም የለውም ብላችሁ ነው ምታስቡት?
የናንተው መድረክ ነው ሀሳባችሁን አካፍሉን፤ እንወያይበት!!
https://t.me/fetedev
Full-Stack Development
እስቲ ዛሬ Full-Stack web Development የተወሰነ ዳሰሳ እናድርግ።(ደሞ fieldu ላይ ያላችሁ ስህተቴን እያረማችሁኝ!!)
Full-Stack Development
ምንድነው!?
ለምንስ እንማረው!?
በምን መልኩ ብንማር የተሻለ ነው!?
ከየት መማር እንችላለን!?
ለማንስ ነው ትምህርቱ የሚሆነው!?
1, Full-Stack Development ምንድነው!?
✍ አንድን software application የማበልጸግ ሂደትን በሙሉ የሚይዝ ሲሆን ይህም Front-end እና Back-endንን ያካትታል። ወይም ደግሞ websiteን የመስራት፣ መገንባትና መጠገን ሂደት ነው ብለው ሚያብራሩ ምሁራንም አሉ¡¡ እዚህ ዘርፍ ላይ ደግሞ ሁለት ተያያዥ ግን የተለያዩ ክፍሎች አሉ!! Front-end እና Back-end!
🔥Front-end:- ይህኛው ክፍል ተጠቃሚዎች(users) ሊያዩት የሚችሉትና Interact የሚያደርጉበት ነው!
🔥Back-end:- ይሄ ደግሞ እናንተ ምትጠገርሩት ነገር ግን Users እማያዩት የDevelopment part ነው!! እጅግ በጣም ከባዱ ክፍል ይላሉ¡¡("ምትፈሩ መስሏቸው ሊያስፈራሯችሁ😂") በጥቅሉ ይህን ሲመስል በዝርዝር ደግሞ እንመለስበታለን።
2, ለምን እንማረው!?
ይህን የTechnology ዘርፍ ለመማር ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ቢያንስ አራት ምክንያት ልጥቀስላችሁ!!
1, ዓለማችን ላይ ያለው ከፍተኛ Demand
2, High payment:- ወዳጄ ሰግጠህ ተማረው እንጂ ይታፈስበታል ነው ምልህ! ለዚህ ደግሞ አንድ website ለማበልጸግ 120,000.00 ብር የሚያስከፍሉት እነ ዒዘዲን ካሚል በቂ ምስክሮች ናቸው ብዬ አምናለሁ!!
3, Access to learn:- ነፍ የመማሪያ ዕድሎች አሉት! በቃ Pc & Data(ምናልባት ጥቂት መላ¡) ካለህ U can be developer👌
4, No Certeficate required:- አንቺ ሞያውን Master አድርጊንጂ Certeficate ምናምን የአብዝሃኛው Client ጉዳይ አይደለም!!
እና developer ለመሆን በቂ ምክነያት አልነገርከንም ነው ምትሉኝ¿ ኧረ በቂ ነው!! ወደ ቀጣዩ👇
በምን መልኩ ብንማር የተሻለ ነው!?
🔥 Road-map ማለታችሁ ነዋ¿ እንደዛ ከሆነ እንቀጥል!!
.
.
.
ኧረ ይሄ ነገር ሊረዝም ነው ከተመቻችሁ በlike😅 ጠቁሙኝና ቀጣዩን ክፍል ልስራላችሁ! ለሌሎቹም #Share ማድረግን አንዘንጋ👌
t.me/fetedev
Telegram
Fete's Tech Voyage
Hey, it's Fetehadin! Join me on my tech journey as I share cool tips, thoughts, and inspiration.(Insha'Allah)
FeteScript
Full-Stack Development እስቲ ዛሬ Full-Stack web Development የተወሰነ ዳሰሳ እናድርግ።(ደሞ fieldu ላይ ያላችሁ ስህተቴን እያረማችሁኝ!!) Full-Stack Development ምንድነው!? ለምንስ እንማረው!? በምን መልኩ ብንማር የተሻለ ነው!? ከየት መማር እንችላለን!? ለማንስ ነው ትምህርቱ የሚሆነው!? 1, Full-Stack Development ምንድነው!? …
ከዚህ በፊት የሆነበት ብለቀውም ጠቃሚ መስሎ ታየኝ ይሀው አጋራኋችሁ!! ልክ 100 views ሲያገኝ part 02 ylekekal!! ስለዚህ Share አድርጉት!
Forwarded from ALX Ethiopia
🌟 Unlock your future with world-class programs at Macalester College! 🎓🌍 From diving into the complexities of society 🌐 to mastering the latest in tech and sciences 💻🔬, Macalester offers cutting-edge programs that help you stand out and lead.
💥 Ready to shape the future? Check out the top programs that are molding the next generation of leaders!
🔥 Don’t miss out – apply to ALX Pathway and gain access to Macalester College and other global university partners. Doors close on October 4th! 🗓️
Apply now at https://bit.ly/3ZIVr2x
#ALXAfrica #ALXPathway #DoHardThings #Technology #MacalesterCollege #MyPathwayShortlist

እንቅልፋም ነኝ ብለው ያስባሉ⁉️
እንግዲያውስ ወደ Coding World ተቀላቀሉ😁 የገባበት(እንቅልፉ) ነው ሚጠፋችሁ😂
ከለሊቱ 8:20
ከለሊቱ 8:20
😁2
#2 | ሳይበር ሴኩሪቲ
ሳይበር ሴኩሪቲ ማለት ጥብቅ መረጃዎችን ፤ ሲስተሞችን እና የ ኢንተርኔት ኔትዎርኮችን ላልተፈቀዳልቸው አካላቶች እንዳይገኝ ማድረግ ፤ ከ ጥቃት እና መሰል አላስፈላጊ እንቅስቃሴዎች መከላከል እና መጠበቅ ነው ።
የ ዲጂታል አለሙ እየሰፋ ሲሄድ እና ሁሉ ነገራችን ወደ ዲጅታል ላይ ሲወጣ ... ግንኙነቶቻችን ፤ ግብይታችህን ፤ ስራችን ሁሉ የ ዲጅታል መሰረት ልማት ላይ ሲወሰን በጣም አስፈለጊ ከሆኑ ነገሮች ውስጥ ይሄው የ ሳይበር ሴኩሪት አንዱ እና ዋነኛ ነው።
ያለሱ .. የ ግል መረጃወቻችን ፤ ዲጂታል ንብረቶቻችን እና የ ሃገርም ደህንነት አደጋ ላይ ይጥላል።
እና ... የሳይበር ሴኩሪይ ሲባል ፡
1. የ ግል መረጃወቻችንን መጠበቅ ፡ እንዴ የባንክ እና መሰል የገንዘብ መረጃዎቻችንን ፤ ፓስዋርዶች እና ሊሎችም የሚስጥር ቁጥሮቻችን መጠብቅ አንድ ሰው በግሉ የሚያደገው የሳይበር ደህንነት ስራ ነው።
2. የገንዘብ ተቁሞችን መከላከል ፡ ዋናው የ ሳይበር አታክ ውስጥ የ ገንዘብ ተቋማቶችን ማጥቃት ነው ። እንዴ ባንክ እና መሰል የገንዘብ ተቋማቶች ከ ምንም በላይ ጥበቃ ያስፈልጋቸዋል። በያመቱ ብዙ ቢሊየንስ ገንዘብ እንደሚዘረፍ ልብ ይበሉ።
3. ቢዝነሶችን መጠበቅ ፡ ከትንሽ እስከ ትልልቅ ቢዝነሶ የከስተምሮቻቸውን መረጃ ሰብስበው ይይዛሉ። የዚህን መረጃ የሳይበር ደህንነት የመጠበቅ ሃላፊነትም አላባቸው።
4. የሀገር ደህንነት ፡ እንደምታውቁት የዚህኛው ዘመን አንዱና ዋነኛው የ ጦርነት አይነት የ ሳይበር ጦርነት ነው። ሃገራት ጠላት የሚሉትን ሃገር ዋና ዋና የመሰረተ ልማቶች ለማጥፋት ይተጋሉ። ይሄን የሃገር መሰረት ልማት ነቅቶ መጠበቅ የመንግስት እና ህዝብ ሃላፊነት ነው። በዚህ ረገድ ከሚታዩ የ ፋይናንስ ሴክተሮችን ፤ የ ትራንስፖት መሰረት ልማቶችን ፤ የ ኢነርጅ ( እንደ መብራት እና አባይ ግድብ አይነቶችን ጨምሮ ) ፤ እና የጦር ካምፖችን ጭምር ታርጌት ሊሆኑ ይችላሉ። እናም ትልቅ ትኩረት ከሚሹ ነገሮች ውስጥ ነው።
5. በተጨማሪ አዳዲስ እየመጠ ያሉ ቴክኖሎጂወች እንዴ IoT, Ai, Blockchain እና መሰል አዳዲስ ቲክኖሎጂወች አዳዲስ የሳይበር ክፍተቶች ይዘው ይመጣሉ።
እንዴ አጠቃላይ ደህንነቱ የተጠበቀ የ ኦንላይን ዲጅታል አለም እንዲኖረን ሳይበር ሴኩሪይ ግድ ነው።
ለዚህ ደሞ ከ አዌርነስ ይጀምራል።
#ሳይበር_ሴኩሪቲ
#Cybersecurity
©muhammedTeshome

ስቴም ፖወር !
ኢትዮጵያ ለሚገኙ ወጣት ሴቶች ለ3ተኛ ዙር የቀረበ ጥሪ !
ስቴም ፖወር (STEMpower) ከፊንላንድ ኤምባሲ (Embassy of Finland Ethiopia) እና ከአይቢኤም (IBM) ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ከ1,000 በላይ ሥራ አጥ ወጣት ሴቶችን ተግባራዊ የሥራ ክህሎት ለመስጠት ያለመ " ትጋት " የተሰኘ ፕሮግራም አስተዋውቀዋል።
ባለፉት 2 ዙሮች 1700 በላይ ለሚሆኑ ሴቶች በ Project Management, Web Development , Cyber Security, Digital Marketing , Data Analytics , Information Technology , Job Readiness , Work Readiness ስልጠና የሰጠ ከመሆኑ በተጨማሪ የስራ እድል በመፈጠር ተጠቃሚ እንዲሆኑ እድል አመቻችቷል፡፡
#ነጻ በሚሰጠውና ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ሰርተፊኬት በሚያስገኘው በዚህ ስልጠና እነዚህን ኮርሶች ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ ሴቶች ምዝገባ የጀመርን መሆኑን እያሳወቅን ምዝገባው የሚቆየው ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 10 , 2017 ዓ/ም ሲሆን ቀድማችሁ በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
እነዚህን ኮርሶች ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ ከስር ባለውን ሊንክ ይመዝገቡ
👉Link: https://forms.office.com/r/bJedLrdqmd

👍1
#3_Password_Security
የ ግል መረጃችንን ፤ የ ኦንላይን አካውንቶቻችንን ፤ እንዲሁም የማንኛውንም መሰለ ዲጅታል ነገሮችን ካልተገባ የ ሳይበር ጥቃቶች ከምንጠብቅባቸው ውስጥ ፓስወርድ አንዱና ዋነኛው ነው።
ፓስወርዳችን ምን መምሰል አለበት ?
- ረዘም ያለ እና ወሰብሰብ ማድረግ
- ኮመን የሆኑ ቃላቶችን አለመጠወም( ስልቅ ቁጥር ፤ ስም ... )
- ለተለያዩ አካውንቶች የተለያየ ፓስወርድ መጠቀም
- ፓስወርድ ማናጀር ቱሎችን መጠቀም
- 2FA ( Two- Factor Authentication ) መጠቀም
- ፓስወርድን በየተወሰን ጊዜ መቀያየር
- ፐፕሊክ ዋይፋይ አለመጠቀም
- ፓስወርድን ለ ሊሎች ሼር አለማድረግ
- የ ደህንነት ጥያቄዎችን መጠቀም
- ከ ፊሺንግ አታክ መጠንቀቅ
ፓስወርድ ስንፈጥር እነዚህን እና መሰል ጥንቃቄዎችን ማድረግ ይኖርብናል።
በግዴለሽነት ብዙ ነገር ሲበላሽ አይተናል!
በ ፓስወርድ ላይ ስለሚፈጠሩ የ ሃኪንግ አይነቶች በሌላይ ፓስት እመለሳልሁ!
#Cybersecurity
#ሳይበር_ሴኩሪቲ
#cyber
#
©emmersivelearning

አንድን ሥራ ላለመሥራት ከበቂ በላይ ምክንያቶች ይኖሩህ ይሆናል። ግን ምክንያት መደርደር ምንም አይጠቅምህም!
ያለህበት አገር ይበርድ ይሆናል፤ ወይንም ይሞቅ ይሆናል። አባት ወይም እናት ሞቶብህ የቤተሰብ ኃላፊነት አንተ ላይ ተጭኖ ይሆናል። የምትኖርበት ሀገር መንግስት ብሽቅና የሚሠራውን የማያውቅ ይሆን ይሆናል። በትምህርት ለመግፋት እድል አላገኘህ ይሆናል። ሥራ ለመጀመር የሚበቃ መነገጃ ገንዘብም የለህም ይሆናል።
እነዚህን ሁሉ በምክንያት እየጠቀስህ ግን ራስህን አትሸቅብ።
ይልቅስ ተነስ!
የምታተኩርበትን አንድ መስመር ምረጥና በዚያ ላይ ትጋ።
The Wright Brothers የሚባሉት ወንድማማቾች የኤሮዳይናሚክስ ትምህርት አልተማርንም ቢሉ ኖሮ አውሮፕላን አይሠሩም ነበር።
ቶማስ ኤዲሰን ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ሳይማር ያንን ሁላ ፈጠራ እንዴት ሠራ? ምስጢሩ ያለው ሰውየው ከምክንያት በላይ ስለሆነ ነው።
የኛው Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል ገና ኮሌጅ ሳይገባ ስንት ነገር ፈጠረ? እንዴት? ብንል ገና ጉብርዬ እያለ ብዙ ነገር ይሞክር ስለነበር እንጂ ቤተሰብ ደግፎት ትምህርት ጠግቦ አልነበረም። ልጁ ግን የህይወቱን ጥሪ ተከተለ - Passion!
Betelhem Dessie የተባለችው ወጣት ገና በ20ዎቹ አጋማሽ ናት። ከዚህ ቀድማ ግን ብዙ ነገሮችን አሳክታለች። እንዴት? ቤቲ የሄደችው የመረጠችው መስመር ላይ በመትጋት ነው።
አፈንዲ ሙተቂ ኤክኖሚክስ ተምሮ እንዴት የኤትኖግራፊ ፀሓፊ ሆነ? የነፍስ ምርጫውን ተከትሎ አይደል?
እናም የነፍስህን ጥሪ ተከተል።
ወዳጄ ህይወትህን ደስ በሚል ስኬት መምራት ከፈለግህ የምትወደውን መስመር ለይተህ ምረጥ፣ በዚያ መስመር ላይ ወዲህ ወዲያ ሳትናጠብ በትኩረት ትጋ።
ኻላስ!
@GetTougheZer

Get Toughe Zer
Greate minds discuss Ideas!