FeteScript
281 subscribers
260 photos
20 videos
4 files
192 links
Join me on my tech journey as I share cool tips, thoughts, and inspiration.

https://fetehadin.com/
Download Telegram
እስኪ ቶሎ በሉና አመልክቱ፤ 12ኛ ክፍል ከ500 በላይ ያመጣችሁ!
እኛ በነፃ ተምረን ስናበቃ እንደዚህ ሰቃቅለውትና አከባብደውት አረፉ! ለማንኛውም ላልሰሙ ንገሯቸው።

አስደሳች ዜና ለተማሪዎች
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ
***
አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ይጠበቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ ሲገልጽ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለውን ቁርጠኝነት ይገልጻል።

||
Copied
5 hard facts of life no will tell you!🔥



t.me/fetedev
❤2
PDF ሚፈልግ ካለ እልክለታለሁ! በተለይ ወደ Programming field ለመግባት ያሰባችሁ የግድ መነበበ ያለበት መጽሓፍ👌 ይሀው እኔ October 10th ድረስ ለመጨረስ አቅጄ ጀምሬዋለሁ‼️ Happy coding ማለቴ Happy reading😁

"A reader lives a thousand lives before he dies. The man who never reads lives only one."

– George R.R. Martin
Forwarded from Backend Life
Backend Life
@backendlife
What mean imposter syndrome? tech ላይ?

በአማርኛ አብራርቶ ለመለሰ በእጣ 25 birr card እሸልማለሁ! እስከ ነገ ጠዋት🔎
Being good in the IT field ONLY requires commitment, dedication, and perseverance

Give it time and it will eventually pay off

Don't let your imposter syndrome put you down

Keep grinding and good day
❤1
Forwarded from Get Toughe Zer
በህይወትህ ችላ ልትላቸው የማይገቡ ጉዳዮች አሉ። አንዱ ላይ ጭልጥ ብለህ መሄድ ሳይሆን ህይወትህን ሳትጨናነቅ በሚዛን ምራ።

#1ኛ ... ጤና - ዋናው ነገር ጤና

የተመጠነ ክብደት ይኑርህ።

ምግብህን አስተካክል። እንቅስቃሴ አድርግ። ጥሩና በቂ እንቅልፍ ተኛ። አትጨናነቅ። ንጽህናህን ጠብቅ። ከማንኛውም ሱስ ነጻ ሁን!

የጾም ጊዜያትን አክብር። እስክትጠግብ አትብላ። ጥጋብ ጎጂ ልምምድ ነው።

#2ኛ ... አስተማማኝ ገቢ

ለመረጥከው የህይወት ዘይቤ የሚመጥን ገቢ የምታገኝበትን መንገድ አዳብር።

አስተማማኝ ገቢ ጭንቀትን ይቀንሳል።

ጊዜን በአግባቡ ተጠቀምበት። አትስነፍ!

#3ኛ ... ሰላማዊ ግንኙነት

ሰላም የሁሉ መሠረት ነው። ከመርዘኛ ምላሶችና ሃሳቦች ራቅ።

#4ኛ ... የተመጣጠነ እውቀትና የስሜት ብስለት

ለሁሉ መልስ አትስጥ። ስሜትህን ተቆጣጠር። ሲወዱህም፣ ሲጠሉህም ብዙ አትደነቅ፤ ያለ ነው።

#5ኛ ... መንፈሳዊ እርካታ

አምላክህን ፈልገው። ከአምላክህ ጋር ተስማማ።

በጽድቅ መንገድ ኑር።

https://t.me/GetTougheZer
❤1
"Rain does not fall on one roof alone."

– Everyone faces challenges, but it’s through hard work that we overcome them together. ©️ from ALX communnity
Anyone Allah blolet Jimma university migeba kale and he/she is tech nerd join this community /group ASAP => https://t.me/MeetupJimma

አሁን ላይ የሆነ Event ሊያዘጋጁ ነው!! ያው ከዚያ በኋላም Communityው ስለማይፈርስ አሪፍ አሪፍ ሰው ታገኙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!!

https://t.me/fetedev
Honestly, over 90% of my time on Telegram is spent right here ⚡️

https://t.me/addlist/yDBJMnfWeVw2ZDY0
I'M NOT TELLING YOU IT'S GOING TO BE EASY

I'M TELLING YOU IT'S GOING TO BE WORTH IT.


#Quotes #coding #DoHardThings

t.me/fetedev
❤2
"💡🌍 Code with passion, build with purpose. Your future self will thank you! 🚀✨



#Motivation
ALX Ethiopia
With over 150 developers and tech enthusiasts joining us
እና ከ150ዎቹ አንዱ ነበርኩ ማለት ነው¿ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ Event🔥 አልሃምዱሊላህ!


ኢንሻአላህ አንድ ቀን እኔም ለሀይረንዚ ወንድም/እህቶቼ የማደርገው ነው👌(ያሳደገንን አንርሳ ወገን።)

t.me/fetedev
❤3
Hey Devs, AI will take your job… to the next level.


t.me/fetedev
በመንግስት ድጋፍ ስለተዘጋጀው የ UDACITY ኮርሶች ምን ያህል መረጃው አላችሁ? ምን ያህላችሁስ ሰርተፍኬቱን ወስዳችኋል? 



ጥቅም የለውም ብላችሁ  ነው ምታስቡት?


የናንተው መድረክ ነው ሀሳባችሁን አካፍሉን፤ እንወያይበት!!

https://t.me/fetedev