FeteScript
281 subscribers
260 photos
20 videos
4 files
192 links
Join me on my tech journey as I share cool tips, thoughts, and inspiration.

https://fetehadin.com/
Download Telegram
እያነበብን Fam👌

* "How to win friends and influence People" ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ!!
👍1
Source: "How to win friends and influence People" ከሚለው መጽሐፍ! not from "Dawit Dreams or other ***"😁
Fact😔
አይቲ ህይወትን ይቀይራልን? (ክፍል ዜሮ)
===================
አይቲ እንደ ሙያ ይከፍላል ወይ (ህይወትን ይቀይራል ወይ) የሚል ጥያቄን መመለስ ያለፈ ነበር ፅሁፌ፡፡ 
አይቲ የሰዎችን ህይወት መቀየሩን ለማወቅ ከዓለማችን 10 ሀብታሞች ከዋረን ቡፌት [6ኛ ደረጃው] በስተቀር ከ1 -10 ሁሉም የአይቲ ሰዎች ናቸው [Forbes Daily ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ]፡፡
ዝርዝራቸው የሚከተለው ነው፡
ዝርዝሩ የሚያሳየው ስም፤ ኔት ዎርዝ፤ ካምፓኒ እና ዜግነታቸውን ነው፡፡
#1Elon Musk $247.2 Tesla, SpaceX United States
#2 Jeff Bezos $195.6 Amazon United States
#3 Bernard Arnault & family $194.3 LVMH France
#4 Mark Zuckerberg $182.8 Facebook United States
#5 Larry Ellison $172.7 Oracle United States
#6 Warren Buffett $142.7 BerkshireHathaway United States
#7 Larry Page $137.9 Google United States
#8 Bill Gates $133.3 Microsoft United States
#9 Sergey Brin $132.0 Google United States
#10 Amancio Ortega $123.2 Zara Spain
ኢሄ ማለት አይቲ ትልቅ የገቢ ምንጭ የመሆን እድል፤ exponentially growing ቢዝነስ የመፍጠር አቅም የሚሰጥ ፊልድ ነው፡፡ 
ጥያቄው መሆን ያለበት አይቲ ይህንን አይነት ወይም መሰል መለወጥ እድል የሚሰጠው ለምን አይነቶቹ የአይቲ ባለሙያዎች ነው የሚለው ነው፡፡ 
የዚህ ተከታታይ ፅሁፍ አላማ ይህንን አይነት እና መሰል የአይቲ ባለሙያ ለመሆን ምን ማድረግ አለብን/ባችሁ የሚለውን በወፍ በረር ማየት ነው፡፡

©anwar bilcha
wef😁
Coding is awesome👌 plz join and enjoy the journey.
🥰3
“Any intelligent fool can make things bigger, more complex, and more violent. It takes a touch of genius—and a lot of courage—to move in the opposite direction.”

E.F. Schumacher
Do it today! there is no tmrw💥
🔥2
Hey fam👍 Entrance ከተለቀቀና network ካስቸገራችሁ am here to help u!!


አላህ ያስደስታችሁ🤲

https://t.me/fetedev
let's start😎
me right now😭😁


Btw, entrance tefetagnoch if u need any kind of advice or information about Software staffs always am here👌
Learn to start whatever you’re supposed to do at 23:13 or 23:22, not waiting for 00:00.




©tech nerd
Ai Software Engineersን replace ያደርጋቸዋል ብላቹ ምታስቡ ግን ይመቻችሁ😂
This is So incredible.

አያችሁ አይደል የ ኢሎን መስክ ኒውራሊንክ ምን እንደሚሰራ...

አዲስ  የሰራው  የዓይነ ስውራን መሳርያ ሁለቱንም አይን ያጡ እንዲሁም  ኦፕቲካል ነርቫቸውን ላጡ ጭምር  ለማየት የሚያስችል ነው።

Visual Cortex( የእይታ ምስል የሚፈጥረው የ አንጎል ክፍል )  እስካልተነካ ድረስ ደግሞ ... ከተወለዱበት ጊዜ ጀምሮ ዓይነ ስውራን የነበሩትን ለመጀመሪያ ጊዜ ለማየት ያስችላል።😳🔥


Technology is Good for humanity.

Copied
እስኪ ቶሎ በሉና አመልክቱ፤ 12ኛ ክፍል ከ500 በላይ ያመጣችሁ!
እኛ በነፃ ተምረን ስናበቃ እንደዚህ ሰቃቅለውትና አከባብደውት አረፉ! ለማንኛውም ላልሰሙ ንገሯቸው።

አስደሳች ዜና ለተማሪዎች
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ
***
አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ይጠበቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ ሲገልጽ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለውን ቁርጠኝነት ይገልጻል።

||
Copied
5 hard facts of life no will tell you!🔥



t.me/fetedev
❤2