Addis info
1.41K subscribers
454 photos
7 videos
181 links
Download Telegram
ሱራ ፋሽን የተለያዩ ኦርጅናል ብራንድ ልብስ ፣ ጫማ እንዲሁም የተለያዩ ብራንድ ሰአቶች ባይነት ባይነት እኛ ጋር ይገኛሉ።
አድራሻ መገናኛ ቤተልሄም ህንፃ 1ኛ ፎቅ 0934349703
1👍1
ገቢ ሆነዋል!...እንቀጥል ምዕራፍ  
  
የአፍሮ ስቱድዮ ባለቤት ወ/ሮ ልደት አበባው እና በጋዜጠኝነት ያየናት  
ወ/ሮ ታደለች ብርሀኔ በትወና  
ህፃን ናትናኤል መስፍን፣ በትወና  
ወጣት ካሊድ ድጉማ ከባህልና እሴታችን ባፈነገጠ መልኩ አንድ በእድሜ የገፋች እናት ከ13 ዓመት በማይበልጥ ህፃን ያረገዝኩት ላንተ ሳይሆን ላባትህ ነው ስትል የሚያሳይ አፀያፊ ቪዲዮ የሰሩ ግለሰቦች የይትዩቡ ባለቤቶች ፈታኝ ትግል በኋላ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና በቅን ልቦች ብርቱ ክትትል በቁጥጥር ስር ውለዋል ።  
ቅን ልቦች ነገም ከባህልና እሴቶቻችን ባፈነገጠ መልኩ የሚሰሩ ዩቱዩበርና ቲክቶከሮችን በህግ የማስጠየቁን ስራ እቀጥላለሁ ብሏል።
👍2
ተወዳጇ ተዋናይት ቃልኪዳን ጥበቡ በእናቷ ወርቅ ተሸለመች።

በበርካታ ፊልሞች ላይ በባለሙያዎች እና በተመልካቾች ተወዳጅ የሆነችው ተዋናይት ቃልኪዳን ጥበቡ በትወና ከፍ ብላ የተሳተፈችበት "ትዝታ" የተሰኘ ፊልም ትናንት ተመርቋል።

ይህ ብርታቷን ጥንካሬዋን እንዲመለስ ከእግዚአብሔር በታች ከጎኗ ለነበራቹ በሙሉ እናቷ በመድረኩ አመስግነው የወርቅ ሃብል በተመልካች ፊት መድረክ ላይ ሸልመዋታል።
👍41
አቤል ሙሉጌታ እና ብሌን ትላንት ከፋና ላምሮት ጋር መለያየታቸውን በጣብያው ብሎም በገፃቸው ላይ ይፋ አድርገዋል ።
አቤልም '' ለነበረኝ ጥሩ ጊዜ በጣም አመሰግናለሁ'' ብሏል
👍1
የዛሬው የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የፍጻሜው ጨዋታ ሰአታቶች ቀርተውታል ዋንጫው ወደማንቤት የሚገባ ይመስላችኋል?
በሁለት ሲዝን ዋና አሰልጣኝነት ሶስት ጊዜ ወደ ዌምብሌይ ፍጻሜ ጨዋታዎች አምርተዋል። ከሶስቱ ሁለቱን አንስተዋል። ኤሪክ ቴን ሃግ።
ማንቸስተር ዩናይትድ በሚቀጥለው ሲዝን በዩሮፓ ሊግ እንዲጫወት አድርገውታል። ግን ኤሪክ አስር ሃግ አሁንም ኃላፊ ሆነው ይቀጥላሉ?
አስተያየታችሁን ጻፉበት።
ሰላም ቤተሰቦች በሞባይ ባንኪንግ ስለሚደረግ ዘረፋ በጓደኛዬ ላይ የደረሰውን ላሰውቃችሁ 
 
ምን አልባት ብዙዎች እየገጠማቸው ሊሆን ይችላል ጓደኛየ የሚኖረው አዋሣ ከተማ ነው ሥራው ንግድ ላይ ነው ከአንድ ወር በፊት አንደ ሰው ወደሱቁ መጥቶ ዕቃ ይገዛው እና በሞባይል ባንኪንግ 40,000 ብር አስተላልፎለት ሰውየውም ደረሰኝ ይሰጠውና ይለያያሉ። 
 
ሰሞኑን የንግድ ባንክ አካውንቱ ብሎክ ተደርጎበት ችግሩን ለማጣራት ባንክ ቤት ስንሄድ በፍርድ ቤት ትዛዝ ነው የተዘጋብህ ይሉታል። 
 
እሱም ምን አጥፍቼ ተዘጋብኝ ሲላቸው ካዘጋበት ሰውየ ጋር አገናኙት ሰውየው የፖሊስ መጥርያና ፖሊስ ይዞ ነበረና ወደ ፖልስ ጣቢያ ያስገቡታል። 
 
ከወር በፊት 4ዐ,ዐዐዐ ብር ዕቃ የገዛኝ ሰውየ በተሰረቀ ስልክ ነበር ገንዘብን የላከለት ስልኩን የተሰረቀው ሰውየ ደግሞ password ቁጥሩን ስልኩ ላይ መዝግቦት ነበር ስልኩን የሰረቀው ሰው በቀላሉ pasword አገኜ እና ለማጭበርበር ተጠቀመበት። 
 
በዚህ ምክንያት አሁን ሻሸመኔ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ ይገኛል እኛም በሽምግልና 4ዐ,ዐዐዐ መልሱና ታረቁ እያሉው ጎደኛዬ ንግድ ፍቃድ ያለው ህጋዊ ነጋዴ ነው። 
 
ይህ አይነት የአዘራረፍ ዘዴ እየተበራከተ ስለሆነ በውስጥ መሥመር የተላከልንን አስተማሪ ጽሁፍ የየኔታ ቲዩብ ቤተሰቦች እና መላ ኢትዮጵያውያን ትጠነቀቁ ዘንድ መልዕክቱን ልናጋራችሁ ወደድን። 
 
Source : Yeneta
👍2
በሜትር ታክሲ አሽከርካሪ ከመደፈር እንደተረፈች ድምፃዊት እግቱ ገለፀች  
 
በሜትር ታክሲ አሽከርካሪ ከመደፈር እንደተረፈች ድምፃዊት ትዕግስት ኃይሉ (እግቱ) ገለፀች። ፋስት መረጃ የእግቱን መልዕክት እንደተመለከተው ትላንትና በከተማችን የሚሰራ የሜትር ታክሲ ሹፌር ሊደፍረኝ ነበረ ያለችው ድምፃዊቷ ከቤት ስወጣ ያደረሰኝን ሹፌር አመሻለሁ ሲለኝ ፕሮግራሜን ስጨርስ ቤቴን ስለሚያውቀውም መጀመሪያ በሰላም ስላደረሰኝም ወደ ቤት እንዲመልሰኝ ደወልኩለት ትንሽ ቢያረፍድም መጣ ስትል የተፈጠረውን አብራርታለች። 
 
ቤት ልደርስ ትንሽ ሲቀረኝ መኪናውን አቁሞ ሲታገለኝ እወጋሻለሁ ብሎ ሲያስፈራራኝ፣ አምልጬ ወደ ቤት ገብቻለሁ። ሲታገለኝ ልብሴ ስለተቀደደ ኪሴ ውስጥ የነበረ ገንዘብ ሙሉበሙሉ መኪና ውስጥ ወድቆብኛል ብላለች። 
 
ትማሩበታላችሁ፣ የእኔን ስህተት ተዘናግታችሁ አትደግሙትም ብዬ አምናለሁ ስትል እግቱ የደረሰባትን ገልፃለች።  
 
Fast Mereja

የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/felagi
👍21
ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ አረፈ

ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ ለአገልግሎት በተጠራበት ቦታ ሁሉ ገጠር ከተማ ሳይለይ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራትም ጭምር ቤተክርስቲያንና ምዕመናንን ሲያገለግል ሲታዘዝ የነበረ መልካም አገልጋይ እንደነበር በቅርብ ወዳጆቹ ተነግሯል።

ነፍስ ይማር ‼️
FastMereja
👍21🙏1
ይህ ራሺያዊ ኬኒያዊቷን አፍቅሮ ራሺያዊት ሚስቱን ፈቶ ጎረቤታችን ኬኒያዊቷን አግብቶ መኖር ይጀምራል።

ከዛም ሀብት ንብረታቸውን ሽጠው ወደ ኬኒያ ኑሯቸውን በመቀየር በሰፊው ኢንቨስት እያደረጉ ሀብታቸውን ያሳድጋሉ።

ከዛም ኬኒያዊቷም ማን እንደ ሀገሬ ልጅ ብላ ሌላ አፍቅራ ሁሉም ድርጅትና ኢንቨስትመንት በሷ ስም ስለነበር አሱን እንደተበላ ዕቁብ አሽቀንጥራ ጣለችው።

አሁን እዛው ኬኒያ ውስጥ ጎዳና ተዳዳሪ ሆኖ የቀን ስራ እየሰራ ህይወቱን እየገፋ ይገኛል።

Via:- WAKENYA
👍5
ተረጋገጠ ⬜️⬛️ 
 
የአውሮፓ ሻምፒዮኖቹ ኪሊያን ምፓፔን በነፃ ለማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።  
 
በነፃ የተገኘ ወርቅ🔥
1
ማቲያስ ደርብ የ2016 የደሞ አዲስ ኮከብ ተወዳዳሪ በመሆን የ1 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ሆነ

ትዕግስት ኃይሉ (እግቱ) የደሞ አዲስ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን 1 ሚሊዮን ብር አሸንፋለች

በደሞ አዲስ የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር፤ የ2 ሚሊዮን ብር ፍልሚያ እግቱ እና ማትያስ ደርብ አሸነፊ ሆነዋል።

በአጓጊው የደሞ አዲስ የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር ያሬ ነጉ እና አብርሃም ኸይሩ፣ የሺ እና ዮሐንስ ወርቁ እንዲሁም ትዕግስት ኃይሉ (እግቱ) እና ማትያስ ደርብ ለ2 ሚሊዮን ብር አሸናፊነት ያደረጉት ፍልሚያ መቋጫውን አግኝቷል።

በዚህም መሰረት እግቱ እና ማትያስ ደርብ የ#ደሞ_አዲስ የፍፃሜ ውድድር አሸናፊ ሆነው ለእያንዳንዳቸው የ1 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

ያሬ ነጉ እና አብርሃም ኸይሩ በሁለተኛ ደረጃ እንዲሁም የሺ እና ዮሐንስ ወርቁ ሶስተኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቀዋል።

ከደሞ አዲስ ተወዳዳሪዎች መካከል የነበረው አብርሃም ሸዋንቅጣው የደሞ አዲስ ልዩ ተሸላሚ በመሆን የ50ሺሕ ብር ተሸላሚ ሆኗል።
👍2
ካልተለወጡ አይከፍሉም
ቦርጭ ላይ ተስፋ ከቆረጡ ኑ ወደ እኛ
በሶስት ወር ብቻ ውጤታማ ይሆናሉ
0912653394
0949750496
0777720496
መልዕክት ብቻ ያስቀምጡ ይደርሰናል
👍1