Addis info
1.41K subscribers
454 photos
7 videos
181 links
Download Telegram
❣️ አርቲስት ያሬድ ነጉ ደግ ልቡን ይዞ ጎፋ ደርሷል 
 
አርቲስት ያሬድ ነጉ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክኒያት የደረሰውን አደጋ ለማቋቋም እየተደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ጎፋ ደርሷል። 
 
🛑 ያሬድ ጓደኞቹን በማስተባበርም የተለያዪ ለድጋፍ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን እና ለምግብነት የሚውሉ ግብአቶችን በአይሱዙ አስጭኖ የአደጋው ስፍራ ድረስ በመገኘት በአስክሬን ፍለጋ ስራ ላይም እንደተሰማራ በስፍራው የተገኙ ምንጮች ገልጸውልናል። 
ደራሽ ለወገኔ 🙏❤️ 
 
በጎፋ ዞን ለደረሰው ጉዳት ከዛሬ ጀምሮ ብሄራዊ የዘን ቀን መታወጁ ይታወሳል።ጠ/ሚንስትር አብይ ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ በቦታው ተገኝተው ህዝቡን የማፅናናት ስራ እያከናወኑ ይገኛሉ ተብሏል።
1😢1
ቴዲ 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ 
 
ተወዳጁና የሕዝብ ልጅ የሆነው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎፋ በመሬት ናዳ ሳቢያ ለተጎዱ ወገኖች መርጃ የሚውል 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ። 
 
በጎፋ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት ናዳው ህይወታቸውን ያጡ ወገኖች ቁጥር 257 መድረሳቸውን፤ የሟቾቹ ቁጥር እስከ 500 ድረስ ሊያሻቅብ እንደሚችልም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስታወቁን መዘገባችን ይታወቃል። 
 
ቴዲ አፍሮ በሰብአዊ ጉዳዮች ላይ ሲሳተፍ የመጀመሪያው አይደለም።  
 
ድምፃዊው ትናንት በማህበራዊ ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት “ከሰሞኑን በደቡቡ የሀገራችን ክፍል (ጎፋ) በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ እና ጉዳት በደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩ በደረሰውም አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ወገኖች በሙሉ ከልብ መፅናናትን እመኛለሁ።” ማለቱም ይታወሳል።
👍52
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ነገር ሼር አድርጉት አንታገስም ቦሌ ቡልቡላ ዶክተሮች ስፈር አንዲት የ 5 አመት ህፃን ሰፈር ውስጥ ለመጫወት ከቤት ትወጣለች ለረጅም ሰአት ድምፁአ ሲጠፋ አክስቱአ እሱአን ለመፈለግ ከቤት ትወጣለች ፈልጋ ስታጣት አንድ በእዴሜ ገፋ ያለ የሰፈር tele tawor ሚጠብቅ ጥብቃ አለ እና እሱጋ ሄዳ ስታንኳኳ አልከፍትም ይላታል ከውስጥ የልጅቷን ድምፅ ስትሰማ ሰፈሩን በጩኧት ቅልጥ ታረገዋለች የሰፈሩ ሰው ተሰብስቦ በሩን ሰብረው ውስጥ ሲገቡ ህፃኑአ ልጅ አልጋ ላይ ተኝታለች ሰውዬው ደሞ ሱሪን አውልቆ ቆሞ ነበር በአከባቢው የነበሩ ፖሊሶች ሰውዬውን በባጃጅ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ይዘውት ሄደዋል ልጅቷ ደሞ ሆስፒታል ቼክ ለምስደረግ ይዘዋት ሄደዋል ።
2👍2
ከ 1ቀን በኃላ የሚለቀቀው 5ሰው በመጋበዝ(invite) በማረግ 50 -100$ ይምታገኙበት coin ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ የቀረዉ 1ቀን ብቻ ነው ፍጠኑ
>>https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=zCuQ9of-STCU5N51Y_k2Qw
👏1
'እጅ አንሰጥም' የተሰኘ የሮማንስ ኮሜዲ ድራማ ዘውግ ያለው ፊልም ከነሐሴ 24 ጀምሮ በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ለ'15 ቀናት ብቻ ለእይታ ሊቀርብ ነው ።

የፊልሙ ፕሮዲውሰሮች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት  የ 'እጅ አንሰጥም' ፊልም ደራሲና ዳይሬክተር  ረዲ በረካ (የሴት ልጅ) ሲሆን ይህ ዘጠነኛ ፊልሙ እንደሆነ ተገልጿል።

ቀደምት ስራዎቹ  'ሱማሌው ቫንዳም' ፣ '50 ሎሚ' ፣ 'ወራጅ አለ' ፣ 'የት ነበርሽ' ፣ 'ዘናጭ' ፣ 'በ17 መርፌ' ፣ 'ሎሌ' የተሰኙ ለተመልካች ያደረሳቸው ፊልሞቹ ናቸው። 

የ'እጅ አንሰጥም' ፊልም ፕሮዲዩሰር 'የኔነህ እንግዳወርቅ'ም ከዚህ ቀደም በበርካታ ተመልካቾች ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኙትን 'አፋጀሽን' ፣ 'ዘናጭ' ፣ 'ሱማሌው ቫንዳም' ፣ 'በ17 መርፌ' እና 'እንሳሮ' የተሰኙ ፊልሞችን ፕሮዲዩስ በማድረግ ትልቁን ድርሻ ተወጥቷል።

ከየኔነህ እንግዳወርቅ ጋር በጋራ በመሆን 'እጅ አንሰጥም' የተሰኘውን ፊልም 'ኤልቤተር ፊልም ፕሮዳክሽን' በተሰኘው ድርጅቷ በኩል ፕሮዲዩስ ያደረገችው 'ኤልቤተር ዮሴፍ' መሆኗን በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት ተገልጿል።

በአደይ ፊልምስ እና በየኔነህ ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በኤልቤተር ፊልም ፕሮዳክሽን የሚቀርበው 'እጅ አንሰጥም' ፊልም ከነሐሴ 24 ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ብቻ ለእይታ ይቀርባል።

የፊልሙ ፕሮዲዩሰር የኔነህ እንግዳወርቅ ከአመታት በፊት 'እንሳሮ' የተሰኘውን ፊልሙን በብዙ ልፋትና በብዙ ወጪ ሰርቶ ለእይታ ባቀረበበት ወቅት በሀገራችን የፊልም ስራ ውስጥ ተሰንቅረው በገቡ በሰው እንጀራ ላይ አሸዋ መበተንን እንደ እውቀት በሚቆጥሩ ሌቦች ተሰርቆ ከባድ ኪሳራ እንደደረሰበት  አስታውሶ 'እጅ አንሰጥም' የተሰኘው ፊልሙ ቢገፉትም እንደማይወድቅ ያሳየበት ፊልሙ መሆኑን በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት ገልጿል።

በ'እጅ አንሰጥም' ፊልም ላይ ተዋናይ ሰለሞን ሙሄ ፣ ዳንኤል ተገኝ ፣ እንዲሁም ምህረት ታደሰ (ፒፒሎ) ፣ እዮኤል ባህሩ  ተሳትፈውበታል።

'እጅ አንሰጥም' ፊልም ነሐሴ 24 ፣ 25 ፣ 26 እስከ  መሥከረም 2 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ብቻ ለተከታታይ 15 ቀናት መታየት ይጀምራል ።
👍102
የጸሎት መጽሐፍ አሁን በስልክዎ! 🙏
በሄዱበት ሁሉ የእግዚአብሔርቃልና የቅዱሳን ጸሎት አይለይዎት። አዲሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጸሎት መጽሐፍ መተግበሪያ (Version 1.1.2) አሁን በፕሌይ ስቶር (Play Store) ላይ ይገኛል።
የዘወትር ጸሎት፣ ውዳሴ ማርያም እና ሌሎችም...
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል
በየትኛውም ቦታና ሰዓት የሚጠቀሙበት
ዛሬውኑ ጭነው (Install) በመጠቀም መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያበልጽጉ።
👉
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.etoc.orthodox.prayer.book&hl=en
ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው።

ስለ መተግበሪያው ምን ያስባሉ? ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

መተግበሪያውን ወድደውታል? እንግዲያውስ በPlay Store ላይ ባለ 5 ኮከብ (5-Star) ደረጃ በመስጠት እና አስተያየትዎን በመጻፍ አበረታቱን።

የእርስዎ ድጋፍ መተግበሪያው ይበልጥ እንዲሻሻል ይረዳናል! 👉 [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.etoc.orthodox.prayer.book]
በሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ጸበል እና እምነት ከቆዳ ህመም እንደ ዳነ በኩራት የሚመሰክረው ወጣት!

ይህ ወንድማችን በከፍተኛ ደረጃ በተንሰራፋ የቆዳ ህመም ሙሉ ሰውነቱን በደዌ ተመቶ ይሰቃይ ነበር።

እነሆ የቅድስት አርሴማ ዕምነት እና ጸበሏን ተጠቅሞ እንዲህ በግልጽ በሚታይ መልኩ ህመም ደዌው ተሸንፎ በጤና ቆሞ አምላከ አርሴማን እያመሰገነ ይገኛል።

« ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ » እንዳለ እግዚአብሔር አምላክ ለእናታችን ቅድስት አርሴማ ስለ አምላኳ ስትል ከብዙ ጽናትና ተጋድሎ በኋላ እንዲህ የሚል ቃል ኪዳን ገባላት »

« በእኔ ስም አምነሽ የዚህን ዓለም ተድላና ደስታ ሳያታልልሽ አንገትሽን ለሰይፍ ሰጥተሽ ተሰይፈሻል የሰማዕትነት ተጋድሎ ፈጽመሻልና.....

ስምሽን የጠራ ፤ በዓልሽን ያከበረ ፤ ዝክርሽን የዘከረ ፤ ገድልሽን የጻፈና ያጻፈ ፤ የሰማና ያሰማም እስከ 12 ትውልድ ድረስ እምርልሻለሁ » ሲል ቃል ኪዳን ገብቶላታል ፡፡

የእናታችን ቅድስት አርሴማ እና በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን። ታምሯን #ሼር በማድረግ ለዓለም አሰሙ 🙏

ለመሰል መረጃዎች ከስር ያለውን የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉሊንክ👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.etoc.orthodox.prayer.book
የጸሎት መጽሐፍ አሁን በስልክዎ! 🙏
በሄዱበት ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል የቅዱሳን ጸሎት አይለይዎት። አዲሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጸሎት መጽሐፍ መተግበሪያ  በፕሌይ ስቶር (Play Store) ላይ ይገኛል።
የዘወትር ጸሎት፣ መዝሙረ ዳዊት ውዳሴ ማርያም እና ሌሎች የጸሎት መጽሐፍት በአንድ ላይ.
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል
በየትኛውም ቦታና ሰዓት የሚጠቀሙበት
ዛሬውኑ ጭነው (Install) አርገው መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያበልጽጉ።

ስለ መተግበሪያው ምን ያስባሉ? ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

መተግበሪያውን ወድደውታል? እንግዲያውስ በPlay Store ላይ ባለ 5 ኮከብ (5-Star) ደረጃ በመስጠት እና አስተያየትዎን በመጻፍ አበረታቱን።

የእርስዎ ድጋፍ መተግበሪያው ይበልጥ እንዲሻሻል ይረዳናል! 👉 [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.etoc.orthodox.prayer.book]
🙏 የጸሎት መጽሐፍ አሁን በስልክዎ! 🙏
በሄዱበት ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል እና የቅዱሳን ጸሎት አይለይዎት። አዲሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጸሎት መጽሐፍ መተግበሪያ ዛሬውኑ ጭነው (Install) በመጠቀም መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያበልጽጉ።🙏
👉
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.etoc.orthodox.prayer.book&hl=en
ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው።
የጸሎት መጽሐፍ አሁን በስልክዎ! 🙏
በሄዱበት ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል የቅዱሳን ጸሎት አይለይዎት። አዲሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጸሎት መጽሐፍ መተግበሪያ አሁን በፕሌይ ስቶር (Play Store) ላይ ይገኛል።
የዘወትር ጸሎት፣ መዝሙረ ዳዊት ፣ ውዳሴ ማርያም፣ ሰኔ ጎሎጎታ እና ሌሎችም ጸሎቶችን በአንድ ላይ ...
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል
በየትኛውም ቦታና ሰዓት የሚጠቀሙበት
ዛሬውኑ ጭነው (Install) በመጠቀም መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያበልጽጉ።

ስለ መተግበሪያው ምን ያስባሉ? ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

መተግበሪያውን ወድደውታል? እንግዲያውስ በPlay Store ላይ ባለ 5 ኮከብ (5-Star) ደረጃ በመስጠት እና አስተያየትዎን በመጻፍ አበረታቱን።

የእርስዎ ድጋፍ መተግበሪያው ይበልጥ እንዲሻሻል ይረዳናል! 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.etoc.orthodox.prayer.book
INTERNSHIP OPPORTUNITY ANNOUNCEMENT
Organization: Multi Integrated Support (MIS)
Location: Addis Ababa
Duration: Internship (3–6 months)
Multi Integrated Support (MIS) is a national non-governmental organization working to improve the lives of vulnerable children and communities through education, child sponsorship, humanitarian response, and social support programs.
MIS invites motivated and committed young graduates to apply for the following internship positions:
________________________________________
1️⃣ Human Resources (HR) Intern
Responsibilities:
• Support HR documentation and filing
• Assist with staff records and attendance tracking
• Support recruitment and administrative processes
Qualification:
• Degree or diploma in Human Resource Management, Accounting, Management, or related field
________________________________________
2️⃣ Finance / Accounts Intern
Responsibilities:
• Assist in organizing financial documents
• Support data entry and payment records
• Help prepare basic financial reports
Qualification:
• Degree or diploma in Accounting, Finance, or related field
________________________________________
3️⃣ Procurement / Purchase Intern
Responsibilities:
• Support procurement documentation
• Assist with supplier records and purchase requests
• Help maintain inventory records
Qualification:
• Degree or diploma in Procurement, Supply Chain, Logistics, or related field
________________________________________
General Requirements
• Willingness to learn and grow
• Good communication skills
• Basic computer skills (MS Word & Excel)
• Strong ethical conduct
________________________________________
💰 Benefits
• Practical work experience in an NGO environment
• Professional exposure in humanitarian and development work
• Transport pocket money provided
• Certificate of internship upon successful completion
________________________________________
📩 How to Apply
Interested applicants should submit:
• Application letter
• Updated CV
• Copies of educational credentials
Email: misethiopia639@gmail.com
Deadline: 2/10/2026
Only shortlisted candidates will be contacted.
________________________________________
Multi Integrated Support (MIS)
Working together for a better future for children and communities.

1