አይ ጊዜ
አንተን እንዲሰጠኝ በእንባ ከለመንኩት ደጃፍ ላይ ቆሜ"ለኔ ካላለው ውሰደው ግን ልቤን አጠንክርልኝ" ብዬ ነገርኩት እሱም ፀሎቴን ሰምቶ አንተን ወሰደ
አይ የኔ ነገር ሄጄ አለቀስኩ "የኔ ሚሆን መስሎኝ ነበር ከልቤ አፍቅሬው ነበርኮ" አልኩ እሱም አንተን ወስዶ ብቻዬን አልተወኝም ልቤን አጠነከረልኝ
ሲገርም በፀሎቴ አጣሁክ 💔🥀

💔7🥰4😘2❤1
አብነት said:
ሳቅ ጨዋታው ጠፍቶ አለች አለ ብቻ.........
በአይን መጠባበቅ አብረን ለየብቻ
ደስ አይለኝም 🥺💔
ሳቅ ጨዋታው ጠፍቶ አለች አለ ብቻ.........
በአይን መጠባበቅ አብረን ለየብቻ
ደስ አይለኝም 🥺💔
❤4💔4🥰2