በኤዩሶም የሴክተር 3 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሃላፊነታቸውን እየተወጡ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም
በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ዋና ሊቀመንበር በሶማሊያ ልዩ ተወካይና የኤዩሶም ዋና ኃላፊ አምባሳደር አል ሃጂ ኢብራሂማ ዲኔ ፣ሜጀር ጀኔራል ክንዱ ገዙ የኤዩሶም ቺፍ ኦፍ ስታፍ እና የኤዩሶም ስታፍ አባላት በባይድዋ የሚገኘውን ሴክተር 3 ጎብኝተዋል፡፡
አምባሳደር አል ሃጂ ኢብራሂማ ዲኔ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በሱማሊያ ልዩ ተወካይና የኤዩሶም ዋና ኃላፊ ከነ ልዑካቸው በባይድዋ ኤርፖርት ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን የሴክተር 3 ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት የሴክተሩን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በተመለከተም ገለፃ ተደርጎላቸዋል፡፡
ሴክተር 3 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በብቁ ወታደራዊ ዝግጅት የተደራጀ ተልዕኮውን በአስተማማኝ ሁኔታ የሚፈፅም በአፍሪካ ህብረት የተጣለበትን ከባድ ሃላፊነት በአግባቡ የሚወጣና እየተወጣ የሚገኝ መሆኑን ተገንዝቤያለሁ ለዚህም አመሰግናለሁ ያሉት አምባሳደር አል ሃጂ ኢብራሂማ ዲኔ መፈታት ያሉትን ችግሮች ከበላይ አካል በመነጋገር እንዲፈቱ ጥረት እናደርጋለን ብለዋል፡፡
የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ተክሉ ሁሪሳ ስለ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ፣ስለጠላት እንቅስቃሴ፣ በቀጠናው ስለተገኘው ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም የሰራዊቱን ሁሉ አቀፍ እንቅስቃሴ በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል።
ዘጋቢ ሰመረ እሸቱ
ፎቶግራፍ አይናለም ተክለፃዲቅ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤23👍11👏2🔥1
ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ለ2017/18 የምርት ዘመን 95 ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን አስታወቀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም
የጦላይ የከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ2017/18 ዓ.ም የምርት ዘመን እንደ በቆሎ፣ ስንደ፣ ሩዝ፣ ጤፍና የመሳሰሉትን የሰብል እህሎችን በማልማት የተሻለ ምርት ለማምረት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።
የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ጡምሲዶ ፊታሞ የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ትልቁ ተልዕኮ ማሰልጠን ቢሆንም ሀገራችን የያዘችውን የልማት ፖሊሲ ለመደገፍ በመከላከያም ይሁን በስልጠና ዋና መምሪያ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ሰልጣኙን የሠራዊት አባለቱንና የሠራዊቱን ቤተሰብ በኑሮ ለመደገፍ ታሳቢ ተደርጎ እየተሰራ ነው ሲሉ ገልፀዋል።
ማሠልጠኛ ትምህርት ቤቱ ከሰብል እህሎች በተጨማሪ የተለያዩ የፍራፍሬና የጓሮ አትክልት እንዲሁም የማር ምርትና የላም ወተትን ለሠራዊቱ ቤተሰብ በቅናሽ ዋጋ በማቅረብ የኑሮ ድጓማ እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል።
የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ምክትል አዛዥ ለሎጀስቲክስ ሌተናል ኮሎኔል አሸብር በዛብህ በበኩላቸው ከሚሰጠው ሰልጠና ጎን ለጎን የሠራዊቱን ኑሮ ለመደገፍ ሰፊ የእርሻ ስራ እየሰራን እንገኛለን፤ በዚህም ሠራዊታችንም የሠራዊቱ ቤተሰብም ደስተኛ ናቸው ሲሉ ገልፀዋል።
ዘጋቢ ይትባረክ ፀዳሉ
ፎቶ ግራፍ ገነት ሙሌ

❤20👍8🔥1
ወለጋ በአስደማሚ የሠላም አየር ላይ ናት ሚስጥሩ ምን ይሆን ?
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም
ተፈጥሮ አብዝታ ፀጋዋን የቸረችው፤ በከርሠ ምድር እና ገፀ ምድር ሃብት የተንበሸበሸው የወለጋ ምድር ምስራቅ ወለጋ፣ ምዕራብ ወለጋ፣ ቄለም ወለጋ እና ሆሮጉዱሩ ወለጋ በተሠኙ አራት ሠፋፊ ዞኖች ተዋቅሯል።
ይህ ከባቢ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተለይም ከለውጡ ማግስት ጀምሮ በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ በአሸባሪው ሸኔ የጥፋት ስትራቴጂ ትግበራ ምክንያት ሠላም ርቆት ቆይቷል። ብቻም ሳይሆን በንፁሃን ላይ ኢ-ሠብዓዊና ድርጊቶች ተፈፅመውበታል። ንፁሃን ተገድለውበታል፤ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል፤ ሆሮጉድሩ ወለጋም የዚህ አስከፊ የታሪክ ገፅታ ሠለባ ብቻም ሳይሆን ዋና ማዕከል ሆኖ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
በዞኑ ሁሉም ወረዳዎች በሚባል ደረጃ የአሸባሪው የሸኔ ቡድን እንዳሻው ሲፈነጭ እና የህዝቦችን በጋራ የመኖር እሴት ለማጥፋት ማድረስ የሚችለውን ጥፋት ሁሉ የፈፀመበት አካባቢ እንደነበር ከማንም የተሠወረ አይደለም። የህዝብን ዘመን ተሻጋሪ እሴቶች ጥላሸት ለመቀባትና የህዝቡን የመልማትና የመበልፀግ ጉዞ በማምከን ብሎም ዘልዓለማዊ እድሜ ለመስጠት የጥፋት ቡድኑ ብዙ ርቀቶችን ተጉዟል። ግን አልተሳካለትም።
ወለጋ ዛሬ በአስደማሚ የሠላም አየር ስር በማንሠራራት ጉዞ ውስጥ ይገኛል። በአራቱም የወለጋ ዞኖች ዛሬ የሠላም፣ የተስፋ፣ የልማትና የአብሮነት መልካም መዓዛ ማወድ ጀምሯል። በሆሮጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ በነበረን ቆይታ ይህንኑ መታዘብ ችለናል። የአካባቢው አገር ሽማግሌዎችና የአስተዳደር አካላትንም በአካባቢው ስለተፈጠረው ሠላምና ምክንያቱ ጠይቀን ሚስጥሩ ምን ይሆን ያስባለንን ቋጠሮ ፈተናል።
ሚስጥሩ ምን ይሆን ይቀጥላል...
በሲሳይ ደመቀ
ፎቶግራፍ ፉራ አብደላ

❤27👍12🔥1