የአዋሽ ውጊያና ቴክኒክ ትምህርት ቤት የመሠረተ ልማት ሥራዎች
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 12 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮነን በአዋሽ አርባ ውጊያና ቴክኒክ ትምህርት ቤት ተገኝተው በተቋሙ እየተገነቡ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፤ የትምህርት ቤቱን የሜካናይዝድ ሃይል የማሠልጠን ሂደቱን ተመልክተዋል፡፡
የአዋሽ ውጊያና ቴክኒክ ትምህርት ቤት የስልጠና ማኑዋሎችን በማዘመን ዘመናዊነትን የተላበሰ ዘመኑ ያፈራውን የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የሚጠቀም፣ ተኩሶ የሚመታና ተዋግቶ የሚያሸንፍ የሜካናይዝድ ሃይል እያፈራ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮነን በማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ መከላከያ እያስገነባቸው ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን አምፊ ቲያትር፣ 3 ኪሎ ሜትር የአስፓልት ኮክሪት ፓራዶ የውስጥ ለውስጥ መንገድን ጨምሮ 8 ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ ግንባታን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
ዘገባው የትምህርት ቤቱ የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤51👏15👍14🥰3🕊1
ዕዙ የላቀ የግዳጅ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ክፍሎች የማበረታቻ ሽልማትና እውቅና ሰጠ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 13 ቀን 2017 ዓ.ም
የ6ኛ ዕዝ በተጠናቀቀው በጀት አመት የላቀ የግዳጅ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ክፍሎች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል። የመቆያ ጊዚያቸውን የሸፈኑ እንዲሁም የመመልመያ መስፈርቱን ላሟሉ አመራሮችም ማዕረግ የማልበስ ሰነ ስርዓት አካሂዷል።
በዕለቱ የላቀ የግዳጅ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ክፍሎች የተዘጋጀላቸውን ሽልማት በመስጠትና ለማዕረግ ተሿሚዎች ማዕረግ በማልበስ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፋት የዕዙ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ሽልማቱ ጥንካሪያችሁን የበለጠ አጎልብታችሁ እንድትቀጥሉ ታሳቢ ያደረገ ነው ብለዋል።
በተጠናቀቀው በጀት አመት የላቀ የግዳጅ አፈፃፀም ያስመዘገቡ ክፍሎች እና የማዕረግ ተሿሚዎች ባገኙት የማዕረግ እድገት እና ሽልማት ተጠቅመው በቀጣይም የላቀ ጀግንነት በመፈፀም ሃገርና ህዝብን የሚያኮራ ተግባር መፈፀም እንዳለባቸው አሳስበዋል።
ዕዙ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የአሸባሪና የፅንፈኛ ቡድኖችን በመደምሰስ የፀረ ሰላም ሃይሎችን ፍላጎት በማምከን የተወጣው ግዳጅ በበጀት አመቱ ህዝባዊነቱን በተግባር ያሳየበትና የማድረግ ብቀቱን ያረጋገጠበት እንደሆነ ያወሱት ዋና አዛዡ የእነዚህ ክፍሎች ሚና ከፍተኛ እንደነበርም አንስተዋል።
በተገኘው ድልና ስኬት በመበረታታት በቀጣይ 2018 አዲስ አመት ለበለጠ ውጤታማ የተልዕኮ አፈፃፀም በመዘጋጀት የፀረ ሰላም ሃይሎችን ሙሉ ለሙሉ በማጥፋት የህዝብን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ የሚጠበቅ መሆኑንም አመላክተዋል።
የማዕረግ ዕድገት ተሿሚዎች እና በበጀት አመቱ ተሸላሚ የሆኑ አመራሮችም ባስመዘገቡት ውጤትና በተሰጣቸው ሽልማት መደሰታቸውን ገልፀው በቀጣይ ክፍሎቻቸውን መርተው የተሻለ ድል በመቀዳጀት የሚሰጣቸውን ማንኛውም ግዳጅ በቁርጠኝነትና በጀግንነት እንደሚፈፅሙ ተናግረዋል።
ዘጋቢ ደባልቅ አቤ
ፎቶ ግራፍ ይህአለም አታላይ

👍31❤22👏4🔥3
የ6ኛ ዕዝ ክፍለ ጦር የሰላምን አማራጭ ባልተቀበለው ፅንፈኛ ቡድን ላይ እርምጃ ወስዷል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ13 ቀን 2017 ዓ.ም
በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ለግዳጅ የተሰማራው የዕዙ መከታ ክፍለ ጦር የሰላምን አማራጭ ባልተቀበለው ፅንፈኛ ቡድን ላይ እርምጃ መውሰዱን የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ሌተናል ኮሎኔል ድልነካ ከድር ተናግረዋል።
የክፍለ ጦሩ የሠራዊት አባላት በወሰዱት እርምጃ ፅንፈኛው ቡድን ፤መሳሪያዎችን እና ተተኳሾችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገልፀዋል። ዘጋቢ ገረመው ባሴ ነው።

❤32👍11👏2
የስትራቴጂክ መሳሪያዎች ኮር የመመልመያ መሥፈርቱን ላሟሉ አባላቱ ማዕረግ አልብሷል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 13 ቀን 2017 ዓ.ም
የስትራቴጂክ መሳሪያዎች ኮር በሰው ሃብት አስተዳደር መመሪያ መሠረት መመልመያ መሥፈርቱን ላሟሉ አባላቱ ማዕረግ አልብሷል።
በማዕረግ ማልበስ ስነ-ስርዓቱ ለይ ተገኝተው ማዕረግ ያለበሱት የኮሩ ዋና አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ግርማ ክበበው የዕለቱ ተሿሚዎች ከአሁን ቀደም ባሳዩት መልካም ስነ-ምግባርና በግዳጅ አፈፃፀማቸው ውጤታማ መሆናቸው ታይቶ ለማዕረግ ዕድገት በመብቃታቸው ተቋሙ የፈቀደላቸውን ማዕረግ ማልበስ ተችሏል ብለዋል። ዘገባው የኮሩ የሠራዊት ስነ-ልቦና ግንባታ ነው

❤29👍15🔥3👏3