የጥገና ክፍሉ ችግር ፈቺና መፍትሄ አምጭ የፈጠራ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 08 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል አብዱራህማን እስማኤል ሎጀስቲክስ በውጊያና በተለያዩ ግዳጆች ደጀን በመሆን ከፍተኛ የውጊያ ድጋፍ አገልግሎት እንደሚሠጥ ተናግረዋል። የጥገና ክፍሉም በውጊያ ቦታም ሆነ በሌሎች ዘርፎች አሥፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ በማድረግ የማይተካ ሚና የሚጫወት ችግር ፈቺ መፍትሄ አምጭ መሆኑንም አንስተዋል።
በመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሜንቴናንስ መምሪያ ሃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል በርሄ ገብረ መድህን ሜንቴናንስ መምሪያ የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎችን በራስ አቅም በመፍጠር ተቋሙን ከበጀት ብክነት መታደግ የቻለ ሥለመሆኑ ተናግረዋል።
የተቋሙን ትጥቅና የተኩስ አቅም በማዘመን የሠው ሃይል በማብዛት ተተኪ ሙያተኞችን በማፉራት ችግር ፈቺ እና ዘርፈ ብዙ ስራዎች መሠራታቸውን የገለፁት የመምሪያ ሃላፊው ቆራጥ እና ብቃት ያለው በራሱ የሚተማመን በተግባር የተፈተነ ባለሙያ መፍጠር መቻሉንም ገልፀዋል።
በዕለቱ በሥራ አፈጻጸማቸው የላቀ ዉጤት ላስመዘገቡ የመምሪያው አባላት የምስጋና እና የዕውቅና መርሃ ግብር ተካሂዷል።
ዘጋቢ ወርቅነህ ተስፋው
ፎቶግራፍ በድሩ መሀመድ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤47👍21🔥3👏3
ዓለም-ዓቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር ለሴት መስመራዊና ከፍተኛ መኮንኖች ስልጠና ሠጠ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 09 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመተባበር ለመከላከያ ሴት መስመራዊ እና ከፍተኛ መኮንኖች በመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል ለ3 ቀናት ያሠለጠናቸውን ሰልጣኞች አስመርቋል።
የመከላከያ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጀኔራል ሁሉአገርሽ ድረስ ከዓለም-አቀፍ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በጋራ በመስራታችን ደስተኞች ነን ብለዋል። ዛሬም ከፆታዊ እና ከወሲባዊ ጥቃት አንፃር ራስን ለመከላከል ምን ማድረግ አለብን በሚለው ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ጥሩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሥጠታቸው አመሥግነዋል።
ከመከላከያ ልዩ ልዩ ክፍሎች እና እዞች የተውጣጡት ሰልጣኞቹ በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ አደጋ በተለይም በጦርነት ጊዜ ሴቶች እና ህፃናት ራሳቸውን ከፆታዊ እና ወሲባዊ ጥቃት መከላከል በሚችሉባቸው ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና መውሰዳቸው ከሙያቸው ባህሪ አንፃር ጠቃሚ መሆኑንም ተናግረዋል።
ከሰልጣኞች መካከል ሻምበል እመቤት ጌታቸው እንደ አንድ ሴት የመከላከያ አባል ይህን ስልጠና በመካፈሌ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀው ለሌሎች ጓዶች ለማከፈልም ፈቃደኛ ነኝ ብለዋል።
ሰልጣኞቹ ከየዕዞች እና ከመከላከያ ልዩ ልዩ ክፍሎች የተውጣጡ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሀላፊዎች ሲሆኑ ስልጠናውን የወሰዱት ሰልጣኞች ሰልጠናው የሚያሰልጥኑ አሰልጣኞች ናቸው። ሰራዊቱ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጠናዎች ሁሉ ስልጠናው እንዲዳረስ ስልጠኞች አስተዋፅኦቸው የጎላ እንደሚሆንም ይጠበቃል።
ዘጋቢ ብርሃን እንዳየሁ
ፎቶግራፍ ዕፀገነት ዴቢሰ

❤27👍7🔥2
ኢንዱስትሪው የከተማ አውቶብሶችን፣ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን በጥራት እያመረተ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 09 ቀን 2017 ዓ.ም
በመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የቢሾፍቱ ሞተር ቬሄክልስ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ያመረታቸውን የከተማ አውቶብሶች፣ በተመጣጣኝ ዋጋ ለአዳማ ከተማ አስረክቧል።
የኢንዱስትሪው ምክትል ሥራ አሥኪያጂ ሌተናል ኮሎኔል ሲሳይ ተሰማ ኢንዱስትሪው፣ አሁን ላይ ከውጭ ሃገር በሚያስመጣቸው እቃዎች ዘመናዊ ቴክኖሎጅን የተላበሱ፣ ከከተማ አውቶብስ ጀምሮ፣ ቀላልና ከባድ፣ ለቤትና ለመስሪያ ቤት አገልገሎት የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በጥራት እና በብዛት እያመረተ መገኘቱን ገልፀዋል።
ኢንዱስትሪው ከመኪና በተጨማሪ የተለያዩ ጀልባዎችን እያመረተ እንደሚገኝም ተናግረዋል።
የመኪና ቁልፍ ርክክብ ያደረጉት የአዳማ ከተማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ትራንስፖርት ዳይሬክተር አቶ ከበደ አዱኛ የከተማ አውቶብሶች የዘመኑን የጥራት ደረጃ የጠበቁ ፣በጥራታቸው ተመዝነው የተረጋገጡ፣ መሆናቸውን መሥክረዋል።
በመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ቢሾፍቱ ሞተር ቬሄክልስ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የተመረቱት የከተማ አውቶብሶች፣የቤትና የመስሪያ ቤት ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ በሃገር ውስጥ መመረታቸው
ወጭን ከመቀነስ ባሻገር የትራንስፖርቱን ዘርፍ ይበልጥ ለማሳለጥ ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው ተጠቁሟል።
ዘጋቢ ቢያድግልኝ መሪ
ፎቶ ግራፍ አበረ አየነው

❤21👍11👏3😁2🔥1