በሰሜን ሸዋ ዞን መርሀ-ቤቴ ወረዳ የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ፅንፈኞች ወደ ሠላም ተመልሰዋል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 04 ቀን 2017 ዓ.ም
በሰሜን ሸዋ ዞን መርሀ-ቤቴ ወረዳ በፊጥራ ንዑስ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 67 የፅንፈኛው አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው እጅ መስጠታቸውን የአየር ወለድ ክፍለጦር ዘመቻ ሃላፊ ሌተናል ኮሎኔል መኩሪያ ሙሉነህ ተናገሩ።
ክፍለ ጦሩ በቀጠናው ውጤታማ ግዳጅ ከመፈፀሙ በሻገር በተከታታይ ከዞን አመራር ፣ከወረዳ አመራር እና ከህብረተሰቡ ጋር ባደረገው ውይይት የተገኘ ስኬት መሆኑን በመግለፅ ጫካ የነበራችሁ የጦርነትን አስከፊነትና ውድመት በመረዳት የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ ሠላም መምጣታችሁ የሚመሰገን ነው ብለዋል።
የሰሜን ሽዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ ኤሊያስ አበበ በበኩላቸው የመንግስትን የሰላም ጥሪ መቀበል የስልጡን ማህበረሰብ መገለጫ መሆኑን በመናገር የመሬ ህዝብ ምርጫው ሰላም እና ብልጽግና ልማት እና እድገት እንጂ እንደ ጨለማው ዘመን ወደኋላ መመለስ አይደለም ሲሉ ገልፀዋል።
የመንግስት የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ሃይሎችም በሰላም ዙሪያ ከመንግስት ጋር ሆነው እንደሚሰሩ የገለፁ ሲሆን ተቋርጠው የነበሩ የትምህርት ፣ የጤና ፣ የመልካም አስተዳደር እና የመሰረተ ልማት ስራዎች እንዲቀጥሉ ከህዝብ እና ከመንግስት ጎን ሆነው በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
ዘጋቢ ታከለ ታለ
ፎቶ ግራፍ ኤፍሬም ታምራት
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤44👍16🔥7👏2😁2
የማዕረግ እድገት ለበለጠ ሀላፊነትና ዲሲፕሊን የሚያዘጋጅ ሹመት መሆኑ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 04 ቀን 2017 ዓ.ም
በላቀ የግዳጅ አፈፃፀም ተልዕኳቸውን በመወጣት የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አባላት መዓረግ የማልበስ ስነ ስርዓት የተከናወነ ሲሆን የማዕረግ ዕድገት ለሌላ ከፍተኛ ሀላፊነት እና ወታደራዊ ዲሲፕሊን የሚያዘጋጅ መሆኑን የማዕከላዊ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ገልፀዋል።
ጄኔራል መኮንኑ ለከፍተኛ እና መስመራዊ መኮንኖች ማዕረግ በማልበስ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ባስተላለፉበት እለት፤ መዓረግ ለበለጠ ተነሳሽነትና ሀላፊነት መታጨት በመሆኑ ወቅቱ የሚጠይቀውን ወታደራዊ ቁመና መላበስ እንደሚገባ አመላክተዋል።
የማዕረግ ተሿሚ የሰራዊት አባላት ለተሰጣቸው ሀላፊነት ቦታ በመስጠት ከነበራቸው አፈፃፀም ባሻገር ተደማሪ የተቋም አቅም ለመሆን ዝግጁ መሆን አለባቸው ያሉት ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ በስራቸው ለሚገኙ የሰራዊት አባላት ዓርዓያ በመሆን የተጣለባቸውን ህገ መንግስታዊ ተልዕኮ በብቃት መፈፀምና በሀላፊነት መንፈስ መትጋት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
የማዕከላዊ ዕዝ የሰው ሀይል ስምሪት እድገት ቡድን መሪ ሻቃ ይርጋለም ዘሪሁን በበኩላቸው ተሿሚዎች የሰራዊቱ መተዳደሪያ ደንብ አዋጅ በሚያዘው መሰረት በነበራቸው የስራ አፈፃፀም ከአቻዎቻቸው በመወዳደር ብልጫ የነበራቸው ሲሆኑ በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል ገብተው በስነ ልቦና እና አካል ብቃት እንዲሁም ታክቲካል ስልጠናዎችን በብቃት ሰልጥነው የተሾሙ መሆኑን አረጋግጠዋል። ዘጋቢ መሀመድ አህመድ ነው

❤35👍20🔥2
የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ክፍለጦር በህገወጥ ቡድኑ ላይ እርምጃ ወስዷል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 04 ቀን 2017 ዓ.ም
የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ክፍለጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል ብርሃኑ በላይ እንዳሉት ፅንፈኛው ቡድን የተለመደ የዝርፊያና እገታ ተግባሩን ለማራመድ በደቡብ ወሎ ዞን በከለላ ወረዳ ላይ ሙከራ ቢያደርግም በህገወጥ ቡድኑ ላይ ሠራዊቱ በወሰደው እርምጃ በርካታ የቡድኑ አባላትን ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል።
ክፍለጦሩ ባደረገው ዘመቻ የህገወጥ በድኑ ላይ እርምጃ በመውሰድና በማቁሰል፣ 06 አባላትን መማረክ ችሏል። በዚህም ብሬን ፣ክላሽ ፣የቃታ መሳሪያ መማረክ የተቻለ ሲሆን ሠራዊቱ በህገ-ወጥ ቡድኑ ላይ የሚያደርገውን ስምሪት አጠናክሮ ይቀጥላልም ብለዋል። ዘገባው የክፍለጦሩ የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ነው።

❤45👍32🔥4👎2
የኮማንዶ ሬጅመንት በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ የፅንፈኛውን ቡድን ደመሰሰ፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 05 ቀን 2017 ዓ.ም
የኮማንዶ ሬጅመንት በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ብርቂቱ ቀበሌ በወሰደው እርምጃ በርካታ የፅንፈኛ አባላትን በመደምሰስ አንድ የቡድኑ ሎጀስቲክስ አመራርን ጨምሮ ሰባት የቡድኑ አባላትን ከነትጥቃቸው መማራኩን የሬጅመንቱ ዋና አዛዥ ሻለቃ ግዛቸው ዘሪሁን ተናግረዋል፡፡
የሬጅመንቱ አባላት አስቸጋሪና ፈታኝ የመሬት ገፅታዎችን የአየር ሁኔታን በማለፍ ለሰላም አልገዛም አሻፈረን ብሎ በአካባቢው ተደብቆ ህዝብን ሲዘርፍና ሲያሰቃይ የነበረውን የፅንፈኛ ቡድን በመደምሰስ ለአካባቢው ህዝብ እፎይታን መፍጠር መቻሉን ገልፀዋል።
ሬጅመንቱ ፅንፈኛውን ቡድን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ፅንፈኛውን ጨምሮ ክላሽ ፣ የተለያዬ አይነት ጥይት እና ሌሎችንም በቁጥጥር ስር ማዋሉንም ተናግረዋል። ዘገባው የክፍለጦሩ የሠራዊት ስነ-ልቦና ግንባታ ነው

❤52👍25🔥6🖕3
የኮሩ አመራሮች ከዞንና ከፀጥታ ሀይል አመራሮች ጋር በአዳማ ከተማ ተወያዩ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 05 ቀን 2017 ዓ.ም
የደቡብ እዝ ኮር አመራሮች በምስራቅ ሸዋ ዞን ከዞን እና ከወረዳ ከተውጣጡ አመራርና የፀጥታ ሀይሎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ሰላምና ፀጥታ ዙሪያ በአዳማ ከተማ ተወያይተዋል።
የኮሩ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ደጀኔ ፀጋየ ሰላምን ለማረጋገጥ ሰራዊታችን ሌት ተቀን ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ መሰናክሎችን እየተጋፈጠ መምጣቱን ገልፀው ሰላምን ለማስፈን ሁሉም በየተሰማራበት የስራ ዘርፍ ስለ ሰላም ጠንክሮ ሊሰራ እንደሚገባው አመላክተዋል።
በዞኑ ሰላም እንዲሰፍን ሰራዊታችን ከፀጥታ ሀይሉና ከዞኑ አመራሮች እንዲሁም ከሰላም ወዳዱ ህዝብ ጋር በቅንጅት በመስራቱ የዞኑን ሰላም ማረጋገጥ ችለናል ቀጣይም ለሰላምና ለልማት የምናደርገውን የጋራ ስራ አጠናክረን በመቀጠል ሰላምን ማሥፈን ይገባናል ብለዋል።
ሰራዊታችን የሀገርን ሰላም ለማረጋገጥ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል የፀናች ኢትዮጵያን ለማረጋገጥ የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ የመጣ ሰራዊት ነው ያሉት የምስራቅ ሸዋ ዞን ፓሊስ መምሪያ ሃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ሽዋየ ደቻሳ የዞኑን ሰላም ለማረጋገጥ ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን በመሰለፍ ከሠራዊቱ ጎን መቆም ይገባል ሲሉ ተናግረዋል።
ዘጋቢ ሰለሞን አማረ
ፎቶግራፍ መለስ ውለታው

❤57👍21🔥3👏3
❤29👍10🥰2