የመከላከያ ሠራዊት ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ድጋፍ አደረጉ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም
በመከላከያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት ከ1.9 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ የተደረገ ሲሆን የሠራዊት አባላቱ ማዕከሉን በመጎብኘት ማዕድ አጋርተዋል። በየዓመቱ ሐምሌ 29 ቀን በመቄዶንያ የመከላከያ ቀን ተደርጎ የሚታሰብ ሲሆን ሠራዊቱም ልዩ ልዩ ድጋፎችን ያደርጋል።
በተለያዬ መልኩ ለሀገር ዋጋ የከፈሉ ጧሪ የሌላቸው እናቶችንና አባቶችን መደገፍ ከመላው ዜጋ የሚጠበቅ ነው ያሉት የመከላከያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጄኔራል ሁሉአገርሽ ድረስ ሠራዊታችን ለሀገሩ መስዋዕትነት እየከፈለ ሰላምን እያረጋገጠ ህዝባዊነቱንም በተግባር እያስመሰከረ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
መቄዶንያ አሁን ላይ ከ8500 የሚበልጡ አረጋዊያንን እየተንከባከበ እንደሚገኝ የገለፁት የመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል መሥራችና ኃላፊ የክብር ዶክተር ቢንያም በለጠ ከሕዝብ አብራክ የተገኘው የመከላከያ ሠራዊት በማዕከሉ በየዓመቱ በጎ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል ብለዋል።
ለሠራዊቱ ከፍተኛ ምስጋና ያቀረቡት ዶክተር ቢኒያም መከላከያ ይህን በጎ ተግባር አጠናክሮ እንዲቀጥልና የተለያዩ ሚኒስቴር ተቋማትም ተሞክሮ በመውሰድ መሰል በጎ ተግባር እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
ዘጋቢ አስማረወርቅ አስታወሰኝ
ፎቶግራፍ ሠናይት ኃይለኢየሱስ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

❤34👍11🔥2
የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 332 የፅንፈኛው አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጅ ሰጡ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም
በሰሜን ሽዋ ዞን መርሀ-ቤቴ ወረዳ እስከ ደራ አዋሳኝ አካባቢ በተለያዩ ቀበሌዎች ታጥቀው የቀጠናውን ሰላም ሲያውኩ የቆዩ እና በፕሮፖጋንዳ ተሰብከው በተሳሳተ መንገድ ተነሳስተው ጫካ ገብተው የነበሩ የፅንፈኛው አባላት የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል እጅ እየሠጡ መሆኑን የአየር ወለድ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ማቲዎስ ማዴቦ ገልፀዋል።
በዛሬው ዕለትም 332 የፅንፈኛው አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጅ መስጠታቸውን የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ማቲዎስ ማዴቦ ተናግረዋል።
ሠላም የሁሉም መሠረት ነውና ለዚህ ሰላማዊ ስኬት የአየር ወለድ ሻለቃ አመራሮች እና በየደረጃው ያለ የሠራዊት አባላት ህዝባዊነት፣ ፅናትና ኢትዮጵያዊነት መንፈስ ሠፊውን ቦታ እንደሚይዝም አንስተዋል።
የአየር ወለድ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ ሌተናል ኮሎኔል ሀይሌ ጥሩነህ በበኩላቸው ቂምና ቁርሾ በማስቀረት በመተሳሰብ እና በመረዳዳት የበደላችሁትን ህዝብ እና ሀገራችሁን በፍቅር እና በልማት ለመካስ መዘጋጀት ያስፈልጋል በማለት አስገንዝበዋል።
እጃቸውን የሰጡ የታጠቁ ሃይሎችም ለተደረገላቸው አቀባበል ሠራዊቱን እና ይህን ዕድል የሰጠውን መንግስት አመስግነዋል። በጫካ የቀሩትን ጓደኞቻቸውን እንደሚያስገቡና ከመንግስትና ከህዝባቸው ጎን ሆነው እንደሚታገሉ ሀሳባቸውን በመግለፅ በወንድማዊ ፍቅር የተቀበላቸውን መከላከያ ሠራዊት እጅጉን አድንቀዋል።
ዘጋቢ ታከለ ታለ
ፎቶግራፍ ሚኪያስ ጌታቸው

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤42👍27🙏22🔥1👏1
የቴክኖሎጂ የበላይነት ያለው ሀይል ሁልጊዜም አሸናፊ ነው።
ሌተናል ጀነራል ይመር መኮንን
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ የሳይበር ዋና ዳይሬክትሬት በበጀት ዓመቱ ላከናወናቸው ተግባራት የዕውቅናና የምስጋና ዝግጅት አካሂዷል።
በዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል ጀነራል ይመር መኮንን፣ መከላከያ በሪፎርም ካሳካቸው ተግባራት በሳይበር ዘርፉ ያከናወነው ውጤታማ ተግባር አንዱ መሆኑን ጠቅሰው ዋና ዳይሬክቶሬቱ ከዕድሜ በላይ ውጤታማ ተግባር ያስመዘገበ የተቋሙ አቅም መሆኑን ጠቅሰዋል።
የዘመኑ ውጊያዎች በሳይንስና ቴክኖሎጂ የተደገፉ መሆናቸውን የጠቆሙት ሀላፊው ተቋምና ሀገርን ከሳይበር ጥቃት ለመከላከል የክፍሉ ሚና ከፍተኛ መሆኑን ጠቅሰዋል።
መከላከያ ለቴክኖሎጂ የሰጠው ትኩረትና የተገኘው ውጤት የሪፎርሙን ትክክለኛነት ማሳያ መሆኑን የገለፁት ሀላፊው የተቋሙን የትምህርትና ስልጠና ዲጂታላይዝ ለማድረግ ከሁሉም የሰራዊቱ ክፍሎች ጋር በትብብር እየተሰራ እንደሚገኝም ተናግረዋል።
የመከላከያ ሳይበር ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጀኔራል ደረጀ ደመቀ በበኩላቸው ተቋማዊ የሳይበር ደህንነት ለማረጋገጥ የሚችል ፣ የሳይበር ምህዳርን በዕውቀት የሚጠቀም የነቃ ሰራዊትና ማህበረሰብ ለመፍጠር ውጤታማ ተግባራት የተከናወኑበት ዓመት መሆኑን ገልፀዋል።
ዋና ዳይሬክትሬቱ የሳይበር አደጋዎችንና ስጋቶችን በመቀነስና በመከላከል ፣ ተቋማዊና ሀገራዊ ደህንነትን በማስጠበቅ፣ በአቅም ግንባታ ፣በአሰራር ስርዓት ዝርጋታና ቀረፃ ፣ በቴክኖሎጂ ጥናትና የእውቀት ሽግግር ዘርፍ በርካታ ስኬቶች ማስመዝገቡንም ገልፀዋል።
በዋና ዳይሬክቶሬቱ የሚገኙ ሁሉም ዳይሬክቶሬቶች የተሰጣቸውን ተልዕኮ መሰረት ያደረገ የሙያና የአመራር ስልጠና በማግኘት አቅማቸውን የጨመሩበትና የሳይበር ተጋላጭነትን ለመቀነስ ለበርካታ የሰራዊቱ ክፍሎችና አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና የተሰጠበት የበጀት ዓመት መሆኑንም ተናግረዋል።
በክፍሉ አባላት የሀርድዌርና የሶፍትዌር ስራዎችን መሰራታቸውንም ጠቁመዋል።
በዓመቱ የተገኙ ልምዶችንና ስኬቶችን አቅቦ በማቆየት ለበለጠ የስራ አፈፃፀም መዘጋጀታቸውንና የሀገራችንን ብሄራዊ ጥቅምና ደህንነት ለማስጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከሰራዊቱ ክፍሎች ጋር በትብብር ለመስራት መዘጋጀታቸውን ጠቁመዋል።
በዝግጅቱ ላይ በዓመቱ በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዳይሬክቶሬቶችና አባላት እውቅና የተሰጠ ሲሆን የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና መስፈርቱን ላሟሉ አባላትም ማዕረግ እንዲለብሱ ተደርጓል።
በዝግጅቱ ላይ የመከላከያ የሰው ሀብት ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል ጀነራል አጫሉ ሸለመን ጨምሮ ከፍተኛ የሰራዊቱ አመራሮችና የዋና ዳይሬክቶሬቱ አመራርና አባላት ተገኝተዋል።
ዘጋቢ ብዙአየሁ ተሾመ
ፎቶግራፍ ፉራ አብደላ

❤51👍27🔥5👏3