የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የሠራዊት አመራሮች ከክብር አባላት ጋር ችግኝ ተከሉ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም
የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ባህር ሃይል ከፍተኛ መኮንኖችና አባላት እንዲሁም ከመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላቶች ጋር በጋራ በመሆን ተተግብሯል፡፡
የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ምክትል አዛዥ ለውጊያ አገልግሎት ድጋፍ ኮሞዶር ተገኝ ለታ የክፍሉ ሠራዊት ከተሰጠው ሀገራዊ ግዳጅ ባሻገር በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ባለፉት ሳምንታት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩን ለማሳካት በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጠናዎች በሚኖሩባቸው ካምፖች ሁሉ የችግኝ ተከላ አከናውኗል ብለዋል፡፡
በቢሾፍቱ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የባህረኞች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የተለያዩ ሀገር በቀል ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ እና የዛፍ ችግኞችን ከመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት ጋር በመሆን መትከላቸውን ገልፀዋል፡፡
ችግኞችን ተንከባክቦ ለፍሬ ማብቃት እንደቀደመው ሁሉ የሁሉም የሠራዊት አባላት የዘወትር ተግባር መሆን አለበት ሲሉ ኮሞዶር ተገኝ ለታ አሳስበዋል፡፡
ከመከላከያ ሠራዊት የክብር አባላት መካከል አበበ ቶላ እና ሳሮን ሀጎስ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል በአጭር ጊዜ ተቋቁሞ እንደዚህ ያማረ ሆኖ ማየታችን አስደስቶናል ሲሉ ተናግረዋል።
ሠራዊቱ የሀገርን አንድነትና ሰላም ከማረጋገጥ ባሻገር በሀገራዊ ልማቱ ላይ የሚያደርገው ተሳትፎ ህዝባዊነቱን አጉልቶ የሚያሳይ ነውም ብለዋል፡፡
ሠራዊቱ ሕይወቱን ሰጥቶ ሕይወትን የሚያኖር ከመሆኑም በላይ ከህብረተሰቡ ጋር የሚያደርገው ልማታዊ ተሳትፎ የሚያኮራ ነው ለዚህም የላቀ ክብርና ምስጋና የገባዋል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ዘጋቢ ካሳሁን ኪዳኔ
ፎቶ ግራፍ ገሠሠው ሙሉ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤27👍14🔥2
ማዕከሉ የዕውቅና መርሃ ግብር አካሂዷል ለተሿሚዎችም ማዕረግ አልብሷል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ግሩፕ እና የመከላከያ ዲያግኖስቲክስ ማዕከል ኃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ሽዋዬ ሃይሌ ለላቀ የስራ አፈጻጸም ሽልማትና እውቅና መስጠቱ በሰራዊቱና በሲቪል ሰራተኞች መካከል የላቀ የስራ ተነሳሽነት ይፈጥራል ብለዋል፡፡
ብርጋዲየር ጀኔራል ሸዋዬ ሃይሌ የእውቅና ፕሮግራሙ ለሁሉም የላቀ ተነሳሽነት እንዲፈጥር እና ሆስፒታሉ ካለበት ደረጃ ከፍ በማለት የላቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ እምነቴ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
እውቅና መስጠት ሰራተኞች ለስራቸው ልዩ ትኩረት እንዲሰጡና የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ የሚያበረታታ መሆኑንም ገልፀዋል።
በሐምሌ ወር የመቆያ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ እና በላቀ የሥራ አፈፃፀም የተመዘኑ የሰራዊት አባላትን ማዕረግ የማልበስ መርሃ ግብርም ተከናውኗል።
ተሿሚዎች ማዕረግ ያገኙት ጊዜያቸው ስለደረሰ ብቻ ሳይሆን ካሳለፉት የአገልግሎት ዘመን ባሳዩት መልካም ስነ-ምግባርና በግዳጅ አፈፃፀማቸው የተሻሉ በመሆናቸው መሆኑን የገለፁት ብርጋዲየር ጄኔራል ሽዋዬ ሃይሌ ቀጣይ የበለጠ መሥራት እና የተሻለ ውጤት ማሥመዝገብ እንደሚጠበቅባቸውም አሥገንዝበዋል። ዘገባው የማዕከሉ የሠራዊት ስነ-ልቦና ግንባታ ነው

❤31🥰15👍12🔥1
ዕዙ የመመልመያ መሥፈርቱን ላሟሉ አባላቱ ማዕረግ አልብሷል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የመቆያ ጊዜአቸዉን ሸፍነዉ ውጤታማ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ከፍተኛ እና መስመራዊ መኮንኖች እንዲሁም ባለሌላ ማዕረግተኞች ማዕረግ አልብሷል።
በስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተዉ ተሿሚዎችን ማዕረግ ያለበሱት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል በርጋዲየር ጄኔራል አበባው ሰይድ የማዕረግ እድገት ማለት ከብዙ የስራ ድካም እና ከረጅም ጊዜ ቆይታ በኋላ የሚገኝ ዉጤት መሆኑን ተናግረዋል።
ማዕረግ ጊዜዉን ስለሸፈነ ብቻ የሚሰጥ አይደለም ስለዚህ ሁሉም አመራር ዘወትር በተመደበበት ሀለፊነት በመትጋት ውጤት ማስመዝገብና የሚመራዉን ተመሪ በሚገባ ማወቅ እና በስራዉ በመለካት ከአቻዎቹ የሚወዳደርበትን መንገድ መፍጠር አለበት ብለዋል።
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የሰዉ ሃብት እድገት እና ስምሪት ቡድን መሪ ኮሎኔል ሞላ አሻግሬ በበኩላቸዉ በማዕረግ ለማደግ ሁሉም ሰዉ ትርጉም ያለዉ ስራ መስራት እንዳለበት ጠቁመው መሥፈርቱን አሟልቶ መገኘት እንደሚጠበቅበት አስገንዝበዋል።
ዘጋቢ ምህረት ስመኝ
ፎቶ ግራፍ አብዱራህማን ሃሰን

❤43👍6🔥1😁1