ዕዙ ለሀገርና ለህዝብ ጋሻና መከታ መሆኑን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት ተናገሩ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 27 ቀን 2017 ዓ.ም
ምዕራብ ዕዝ የተሰጠውን ተልዕኮ በድል እየተወጣ ለህዝብ ጋሻና መከታ መሆኑን አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት ተናግረዋል።
ጄኔራል መኮንኑ ይህንኑ የተናገሩት በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል ዴዴሳ፤ ከኮሮች፣ክፍለ ጦሮች የተወጣጡ ስልታዊ አመራሮች እና የቡድን መሳሪያ ሰልጥኖ አሰልጣኞች ለሁለት ወር በነበራቸው የስልጠና ማጠቃለያ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው በዕለቱም በስልጠና ቆይታ ብልጫ ለነበራቸው ክፍሎችና አባላት የሽልማትና የእውቅና መርሀ ግብር ተከናውኗል።
ሀገራችን ታፍራና ተከብራ ትኖር ዘንድ ዕዙ ታሪካዊ ሀላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል ያሉት ሌተናል ጀኔራል መሰለ መሰረት ዕዙ አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እና የፅንፈኛውን ሃይልን ከመደምሰስ ባሻገር ለዘመናዊ ሰራዊት ግንባታ በሚያግዙ ስልጠናዎች በመታጀብ የአፈፃፀም ብቃቱን በማሳደግ አስተማማኝ የሰላም ሀይል ሆኖ ይቀጥላል ብለዋል።
ሠራዊት ዘመናዊና ፕሮፌሽናል ነው የሚባለው በስልጠና መሀል እያለፈ በታጠቀው መሳሪያ በቂ እውቀት ኖሮት ግዳጁን መፈፀም ሲችል ነው ያሉት አዛዡ ይህ ስልጠና ስልታዊ አመራር ሙሉ አቅም የፈጠሩበት በመሆኑ ለውስጥ ፀረ-ሰላም ቡድኖች ብቻ ሳይሆን ሉዓላዊነታችን ለመዳፈር ለሚቃጣቸው ውጫዊ ሀይሎችም ጭምር ዝግጁነታችንን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ አስገንዝበዋል።
ስልታዊ አመራሩ የጠላትን አስተሳሰብና አሰላለፍ በውል ተገንዝቦ ራሱን ከነባራዊ ሁኔታዎች ጋር በማስማማትና አካላዊና ስነ-ልቦናዊ ዝግጅት በማድረግ አባላቱን በራሱ ልክ አስተካክሎ እንዲቀርፅ ያደርጋል ነው ያሉት ጄኔራል መኮንኑ ።
የዕዙ የሰራዊት አባላትና አመራሮች በአሁን ሰዓት የተበታተነውን የአሸባሪውን የሸኔ ቡድን ለቅሞ የመምታት እና የፅንፈኛውን ሃይል የመደምሰስ ስራዎችን እያከናወኑ እንደሚገኙ ያነሱት ዋና አዛዡ እናንተም ወደየ ክፍላችሁ በመሄድ የወሰዳችሁትን ስልጠና በተግባር በመቀየር አመርቂ ውጤት ማምጣት ይገባችኋል ሲሉ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት አሳስበዋል።
የስልጠናውን ሪፖርት ያቀረቡት የዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል አዛዥ ኮሎኔል ጀንበሬ ማሞ በበኩላቸው የስልጠናው ዓላማ በክህሎትና በዲስፕሊን የታነፀ ስልታዊ አመራሮችን እና የቡድን መሳሪያ ሰልጥኖ አሰልጣኞችን መፍጠር መሆኑን ጠቁመው ስልጠናው አመርቂ ከመሆኑም በላይ የአመራሩ ድጋፍ የታከለበት በንድፈ ሀሳብና በተግባር ለሁለት ወር የተሰጠ እና ተጨባጭ አቅም የፈጠረ ስልጠና መሆኑን አብራርተዋል።
ዘጋቢ ፍፁም ከተማ
ፎቶግራፍ ሽመልስ እሸቱ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤29👍18🔥2
በሰሜን ሸዋ ዞን ፅንፈኛው ቡድን የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ እጅ እየሠጠ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 27 ቀን 2017 ዓ.ም
በሰሜን ሽዋ ዞን መርሀ-ቤቴ ወረዳ ታች ቤት ንዑስ ወረዳ በፕሮፖጋንዳ ተሰብከው ጫካ ገብተው የነበሩ የፅንፈኛው ቡድን አባላት በየዕለቱ የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ላይ መሆናቸውን የአየር ወለድ ክፍለ-ጦር አዛዥ ኮሎኔል ማቲዎስ ማዴቦ ተናግረዋል።
የአየር ወለድ ክፍለጦር አዛዡ ዛሬም 79 የፅንፈኛ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ለአየር ወለድ ሠራዊት እጅ መስጠታቸውን በመግለፅ ለዚህ ሰላማዊ ስኬት መሳካት የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የመርሀ-ቤቴ ህዝቦች እና የጥምር ጦሩ ከሠራዊቱ ጋር በመሆን ያበረከቱት አሥተዋፅኦ ሠፊ ነው ብለዋል።
ኮሎኔል ማቲዎስ አሁንም በጫካ ለሚገኙ የቡድኑ አባላት ኢትዮጵያዊ ወንድሞቻችን ናችሁ ኑ የሀገር ሰላምን በማስፈን ኢትዮጵያን እንገንባ ልዩነቶቻችንን በሰላማዊ በሰለጠነ መንገድ መፍታትን እንለማመድ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
የአየር ወለድ ክፍለጦር ዘመቻ ሀላፊ ሌተናል ኮሎኔል መኩሪያ ሙሉነህ በበኩላቸው የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል እጃቸውን ለሰጡ ለታጠቁ ሀይሎች በሙሉ ሠራዊቱ በክብር በመቀበል ወደቤተሰቦቻቸው እንዲቀላቀሉ አስፈላጊውን ህጋዊ ጥበቃ እያደረገ ይገኛል ሲሉ ተናግረዋል።
ዘጋቢ ፈለቀ ዋሲሁን
ፎቶ ግራፍ ሚኪያስ ጌታቸው

❤53👍31👏6🔥1
ሬጅመንቱ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ እርምጃ ወስዷል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም
የማዕከላዊ ዕዝ የአይበገሬ ክፍለጦር ሬጅመንት በምዕራብ ሸዋ ዞን ቶሌ ወረዳ ጉለሌ ቀበሌ በአሸባሪው ቡድን ላይ በወሰደው የተጠና እርምጃ የጥፋት ቡድኑን በመደምሰስ የተለያዩ መሣሪያዎችን እና ተተኳሾችን በቁጥጥር ስር አውሏል።
የሬጅመንቱ አዛዥ ሻምበል ምስጋናው ተሾመ የሬጅመንቱ ሠራዊት በየጊዜው በሚያደርጋቸው የተቀናጀ ዘመቻ በዘራፊው ቡድን ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሰ መምጣቱን ተናግረዋል። ዘጋቢ ፍቃዱ አበራ ነው

❤45👍16🔥1
ወደ ሠላም ማስከበር ተልዕኮ ለሚሰማሩ ከፍተኛ መኮንኖች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም
በእንግሊዝ መንግስት የገንዘብ ድጋፍና በመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል የአለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በጋራ ያዘጋጁት በተባበሩት መንግስታት የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ላይ ስታፍ ኦፊሰር ለሚሰማሩ ከፍተኛ መኮንኖች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል፡፡
የስልጠናው አስተባባሪ ሌተናል ኮሎኔል ቴዎድሮስ አስማማው እንደገለፁት ለሁለት ሳምንት የተሰጠው የስታፍ ኦፊሰር ስልጠና በተባበሩት መንግስታት የሠላም ማስከበር ተልዕኮ መርሆና ህጋዊ መሰረቶች፣ በግጭት ወቅት ለማህረሰቡ ስለሚደረጉ ጥበቃዎች፣ ሰብአዊ መብት አያያዝ እና ድጋፎች፣የፆታ እኩልነት፣ ከባለድርሻ አካላት ጋር ስለሚደረግ የተቀናጀ ግዳጅ አፈፃፀም የሠላም ግንባታ ተግባራቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።
የማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ የትምህርትና ስልጠና ዲን አቶ ከድር አባቡልጉ በንድፈ ሀሳብና በተግባር በተደገፈ የተሰጣችሁ ስልጠና በቂ ዕውቀትና ግንዛቤ ከመፍጠር ባሻገር በተባበሩት መንግስታት የስታፍ ኦፊሰር የአለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ስራዎች ብቁ እንድትሆኑ ሚናው የላቀ ነው ብለዋል፡፡
በስልጠናው የገንዘብ ድጋፍ ላደረገው የእንግሊዝ መንግስትና ስልጠናውን ለሰጡ ላስተባበሩ አካላት በማዕከሉ ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ዘጋቢ ተፈራ ጥላዬ
ፎቶግራፍ ፍሬህይወት ተፈራ

❤31👏7👍6🥰4🔥1
ልዩ የጋብቻ ስነ-ስርዓት በምዕራብ ዕዝ ዴዴሳ ማሰልጠኛ ማዕከል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም
በምዕራብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል በዴዴሳ ከኮሮች፣ ክፍለ ጦሮች የተወጣጡ ስልታዊ አመራሮች እና የቡድን መሳሪያ ሰልጥኖ አሰልጣኞች የምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ በአይነቱ ለየት ያለ የጋብቻ ስነ-ስርዓት ተከናውኗል።
የመቶ አለቃ ቢያዝንልኝ ይቴ እና የወይዘሪት ሀገሬ ቢተው የጋብቻ ስነ-ስርዓት የተካሄደው የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት በክብር እንግድነት በተገኙበት የዕዙ ስልታዊ አመራሮች እና የቡድን መሳሪያ ሰልጥኖ አሰልጣኞች የምርቃት መርሃ-ግብር ላይ ነው።
የዕለቱ የክብር እንግዳ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል ለመጀመሪያ ጊዜ በእንደዚህ አይነት በወታደራዊ ስነ-ስርዓት የተደረገ የጋብቻ ስነ-ስርዓት መሆኑን ጠቁመዋል።
ለተጋቢዎች የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት ያስተላለፉት ጄኔራል መኮንኑ ዕዙ ለተጋቢዎቹ ለመቶ አለቃ ቢያዝንልኝ ይቴ እና ለወይዘሪት ሀገሬ ቢተው የአንድ መቶ ሺህ ብር ሽልማት መሰጠቱን አብስረዋል።
ለዕዙ ስልታዊ አመራሮችና የቡድን መሳሪያ ሰልጥኖ አሰልጣኞች የምረቃ መርሃ ግብርም የጋብቻ ሥነ-ሥርዓቱ ድምቀት ሆኗል።

❤62👏12👍8🥰4👎3🔥1