የመከላከያ ሠራዊት አባላት በዛሬው ዕለት የችግኝ ተከላ-መርሃ ግብር አከናውነዋል
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ከፍተኛ መኮንኖች አባለትና የመከላከያ ክብር አባላት በተገኙበት ቢሾፍቱ ከተማ እየተገነባ ባለው የባህር ሃይል መሰረታዊ ባህርተኞች ማሰልጠኛ ቅጥር ግቢ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናውነዋል።
የችግኝ ተከላ መርሐግብር ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ምክትል አዛዥ እና የውጊያ አገልግሎት ድጋፍ ሃላፊ ኮሞዶር ተገኝ ለታ ሰራዊታችን የቆየ ችግኝ የመትከል ልምድ ያለው መሆኑን አስታውሰው የዛሬ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም በሀገር አቀፍ ደረጃ በመትከል ማንሰራራት በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር አንድ አካል ነው ብለዋል።
በተመሳሳይ የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የሠራዊት አባላት ከቦቶር ጦላይ ወረዳ አመራሮችና ከዋዩ ከተማ ማህበረሰቦች ጋር ሁለተኛ ዙር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናውነዋል።
የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ጡምሲዶ ፊታሞ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ የመንግስትን እቅድና ፕሮግራም ለመደገፍና የራሳችንን አስተዋፅኦ ለማበርከት ከወረዳው አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን ሀገር በቀል ችግኞች መትከሉን ገልፀዋል በቀጣይም ሠራዊቱ አሥፈላጊውን እንክብካቤ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል።
በተያያዘ የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አመራሮች እንዲሁም የስታፍ አባላት በተገኙበት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።
መርሃ-ግብሩን የዕዙ የስነ-ልቦና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል ወንዶወሰን አስፋው ችግኝ በመትከል ያስጀመሩ ሲሆን ሠራዊታችን የተሰጠውን ተልዕኮ እያስቀጠለ እንደሚገኝ በመግለፅ ዛሬ የምንተክላቸው ነገ በሀገራችን የተስተካከለ የአየር ንብረት እንዲኖር ያስችላልም ብለዋል። ዘገባው የየክፍሉ ሪፖርተሮች ነው
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤12👍4🔥3
የማይተካ ነፍሱን ለሚሰጥ ወታደር የሚተካ ደም መለገስ መታደል ነው
የኢንዱስትሪ ግሩፑ ደም ለጋሾች
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሠራዊት አባላትና ሲቪል ሠራተኞች ደም ለግሰዋል።
ኢንዱስትሪ ግሩፑ በሥሩ ባለው የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አስተባባሪነት በግንባር ግዳጁን እየተወጣ ያለው ሠራዊት በሚያጋጥመው ጉዳት የደም ዕጦት እንዳያጋጥመው በማሰብ በርካታ በጎ ፈቃደኞች ደም ለግሰዋል።
ደምን መለገስ ከጥቅሙ ውጭ አንዳች ጉዳት የለውም ያሉት የቤላ ደም ባንክ ሜዲካል ዳይሬክተር ኮሎኔል ዶክተር ጌታቸው አምባው በየሦስት ወር የሚተካውን በበጎነት ለዜጎች በመለገስ ሕይወትን ማዳን እንደሚገባ ተናግረዋል።
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በየዓመት የደም ልገሳን ጨምሮ የተለያዩ የክረምት በጎ አድራጎት ተግባራትን እንደሚያደርግ የገለፁት የኢንዱስትሪ ግሩፑ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ ሻምበል እመቤት ጌታቸው ከየክፍሎች የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ለማበርከት መሰብሰቡን ተናግረዋል።
ለሠራዊታችን ደም መለገስ ትልቅ ትርጉም እንዳለው ያነሱት የዕለቱ የደም ለጋሾችም የማይተካ ነፍሱን ለሚሰጥ ወታደር የሚተካ ደም በመለገስ ሕይወትን ማስቀጠል እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡
ዘጋቢ ውብሸት አንበሴ
ፎቶግራፍ አብርሃም ዘርጋው

❤10🔥7👍3
የሜካናይዝድ ዕዝ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በጋራ በመሆን ችግኝ ተከሉ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
በዚሁ መርሃ-ግብር ላይ የሜካናይዝድ ዕዝ አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ከፍያለው አምዴ የመከላከያ ሠራዊቱ የሀገርን ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ምንጊዜም ካለው ዝግጁነት እና ቁርጠኝነት ባለፈ የተረጋጋ ሀገርና ትውልድ ለመገንባት በሚደረግ ማንኛውም ሀገራዊ ተልዕኮ ላይ በሙሉ ግንባር ቀደም ሚናውን ይወጣል ሲሉ ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝዳንት ብርጋዴር ጄኔራል ከበደ ረጋሣ በበኩላቸው በአረንጓዴ ዐሻራ ልማት የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በሚደረገው ጉዞ ዩኒቨርሲቲው ቀዳሚ ድርሻውን እንደሚወጣ ገልፀዋል።
ብርጋዴር ጄኔራል ከበደ የዘንድሮው ሰባተኛው የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አንድ ሆነን በጋራ ስንሰራ ማንኛውንም ጉዳይ ማሳካት እንደምንችል እና አንድነታችን በየትኛውም ሀገራዊ ምዕራፎቻችን ወሳኝ ሚና እንዳለው ማሳያ ነው ብለዋል።
ዘገባው የዩኒቨርሲቲው የሠራዊት ስነ-ልቦና ግንባታ ዳይሬክቶሬት ነው

❤15👍7🔥2
ዕዙ ሀገራዊ ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ የለመለመች ኢትዮጵያን ለትውልድ እያሻገረ እንደሚገኝ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
እንደ ሀገር "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል እየተከናወነ የሚገኘው የችግኝ መትከል መርሀ ግብር ላይ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተገኙት የማዕከላዊ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ሰራዊቱ ከህብረተሰቡ በጋራ በመሆን የለመለመች ኢትዮጵያን ለማሻገር እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል።
ማዕከላዊ ዕዝ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና እንደተቋም "ከካምፓችን ወደ ህዝባችን "በሚል መሪ ቃል የችግኝ መትከል መርሀ ግብር የተከናወነ ሲሆን ሀገራዊና ተቋማዊ ፍላጎት የሆነውን በአንድ ጀምበር ሁሉንም አሳታፊ በጎ ተግባር የዕዙ አዛዦች ጄኔራል መኮንኖችና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ተከናውኗል።
ዕዙ የተሰጠውን ህገ መንግስታዊ ተልዕኮ በብቃት እየተወጣ አስተማማኝ ሰላም የማስፈን ስራውን አጠናክሮ መቀጠሉን የገለፁት ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ሰራዊቱ በአረንጓደ አሻራ መርሀ ግብር ሲሳተፍ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን በሰፈረባቸው አካባቢዎች የማልማት ልምዱን ከካምፕ ወደ ተለያዩ አካባቢዎች በማስፋት አሻራውን እያኖረ መምጣቱን ገልፀዋል።
ችግኝ መትከል ለመጭው ትውልድ ህይወት እንደመስጠት ነው ያሉት ደግሞ የማዕከላዊ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጀር ጄኔራል አብድሮ ከድር ናቸው።
በጅማ ከተማ ከዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል ሰልጣኝ መስመራዊና ከፍተኛ መኮንኖች የተሳተፉበት የችግኝ መትከል መርሀ ግብር የተከናወነ ሲሆን የአካባቢን ስነ ምህዳር ለመጠበቅ አሻራን ከማሳረፍ ባለፈ በየጊዜው መከታተልና መንከባከብ እንደሚገባ ጄኔራል መኮንኑ አስረድተዋል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ሰራዊቱ ከተሰጠው ተልዕኮ በተጨማሪ በአንድ እጁ የሀገርንና የህዝብን ደህንነት እየጠበቀ በሌላ በኩል ሀገሩን እያለመለመ አጋርነቱን በተለያዩ ህዝባዊነቱን በሚገልፁ ተግባራት ከማስመስከሩ ባለፈ ላስመዘገባቸው ድሎች ምስጋና አቅርበዋል።
የጅማ ዞን ምክትል አስተዳዴር አቶ የሱፍ ሻሮ በበኩላቸው ሰራዊቱ ፀጥታውን ከማረጋገጥ አልፎ አርዓያ የሆነ በጎ ምግባሩን ለህብረተሰቡ እያወረሰና ሀገሩን እየገነባ የሚገኝ የሰላምና የልማት ሀይል መሆኑን አረጋግጧል ብለዋል።
ዘጋቢ መሀመድ አህመድ
ፎቶግራፍ ሚኪያስ እስክንድር

❤16👍15👏3