የተለያዩ የሠራዊቱ ክፍሎች በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብሩ እየተሳተፉ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኘው የአንድ ኮር አመራርና አባላት በደብረ ታቦር ከተማ የአረንጓዴ ልማት አሻራ መርሀ ግብር አከናውነዋል ።
በሃገር አቀፍ ደረጃ በመትከል ማንሰራራት በሚል በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን በአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ግቢ እና በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ሆራ ወረዳ ሶፋ ተራራ አካባቢ እንዲሁም በአየር ሃይል ምድቦችም 16.600 ችግኞች ተከላ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡
የመከላከያ ፈንጂ ማምከን ቢሮ በሸገር ከተማ መና አቢቹ አካኩ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በጋራ በመሆን ከ 46ሺ በላይ የአፕልና የተለያዩ ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈዋል።
የምስራቅ ዕዝ አንድ ኮር ሀገራዊ ግዳጁን እየተወጣ በሚገኝበት ቀጠና ከዞኑ አመራሮና ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በመሆን የተለያዩ ዓይነት ችግኞችን ተከለዋል።
በተያያዘ የ6ኛ ዕዝ የሰራዊቱ አመራርና አባላት እንደ ሀገር በአንድ ጀበር 700 ሚሊዬን ችግኝ ለመትከል የታቀደውን ዕቅድ ለማሳካት ዕዙ በተሰማራባቸው ቀጠናዎች ሀገር በቀል ችግኞችን ተክለዋል ። ዘገባው የክፍሎች ሪፖርተሮቻችን ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤17👍11🔥3
የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የሠራዊታችን የተልዕኮው አንዱ አካል ነው።
ሌተናል ጄኔራልብርሃኑ በቀለ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የሠራዊታችን አንዱ የተልዕኮው አካል መሆኑን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ።
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ የአንድ ጀምበር የሰባት መቶ ሚሊየን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በጎንደር ከተማ በተከናወነበት ወቅት እንደተናገሩት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ ሠራዊታችን ከህዝባችን ጋር ሆኖ የተጠናከረ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛልም ብለዋል ።
ዘንድሮም "በመትከል ማንሰራራት"በሚል መሪ ቃል እንደ ዕዝ ቀደም ብለን ጀምረናል ያሉት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ዛሬም እንደ ሀገር 7 መቶ ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ፕሮግራሙንም ከህዝባችን ጋር ሆነን በመትከል ላይ እንገኛለን ብለዋል።
ሠራዊቱ ዋነኛ ተልዕኮው የሆነውን ሠላምና ፀጥታን የማረጋገጥ ተግባሩን እያከናወነ በአረንጓዴ አሻራም ሆነ በሌሎች የልማት ስራዎች ላይ የሚያደርገውን ተሳትፎ አጠናክሮ ይቀጥላል ያሉት ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ችግኞችን ከመትከል ባሻገር እንዲፀድቁ ክትትልና እንክብካቤ ማድረግ እንደሚገባም አሳስበዋል።
የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ቻላቸው ዳኘው በበኩላቸው በዘንድሮው "በመትከል ማንሰራራት" የአንድ ጀምበር የ7መቶ ሚሊየን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጋር በመሆን በከተማው ከ60 ሺ በላይ የሚሆኑ ሀገር በቀል ችግኞችን ተክለናል ብለዋል።
ሠራዊቱ ከፀጥታ ማስከበሩ ጎን ለጎን በአረንጓዴ አሻራ እያሳየ ያለው ስራ ምስጋና የሚገባው ነው ያሉት አቶ ቻላቸው ችግኝ ተከላው ምህዳሩን ለመጠበቅ ያግዛል፤ የአካባቢውን ልምላሜ በመጠበቅ የከተማውን የሙቀት መጠን የሚያስተካክል በመሆኑ መንከባከብ የሁላችንም ኃላፊነት ነው ብለዋል።
በተመሳሳይ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ግዛው ኡማ በተገኙበት በባህርዳር ከተማ መኮድ ካምፕ ተካሂዷል።
"በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል ዘንድሮ የተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ሠራዊታችን ከተልዕኮው ጎን ለጎን ችግኞችን በመትከል የአረንጓዴ አሻራውን አኑሯል ብለዋል።
ሠራዊታችን ከአረንጓዴ አሻራ ባሻገር በሁሉም የልማት ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ነው ያሉት የምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ግዛው ኡማ ይህ የልማት ተሳታፊነቱ የሠራዊታችን መገለጫ ባህሪው ነው ሲሉም ተናግረዋል። ዘገባው የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሚዲያና ህዝብ ግንኙነት ነው።

❤21👍7🔥4
ሠራዊቱ በአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር ላይ ያለውን ተሳትፎ እያሳደገ መጥቷል።
አቶ አረጋ ከበደ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ኮር የሰራዊት አባላት በኮምቦልቻ ከተማ ከማህበረሰቡ ጋር በመተባበር ባካሄዱት የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር የተገኙት የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ሰራዊቱ በአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር ላይ ያለውን ተሳትፎ ከዓመት ዓመት እያሳደገ እና ውጤት እየታየበት የመጣ መሆኑን ተናግረዋል።
የዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ ለየት የሚያደርገው በሃገራችን ውስጥ የታቀደው የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂ በከፍተኛ ሁኔታ የተሳካ ከማድረግ ባለፈ በሁሉም ዘንድ የጋራ መተባበር እና መረዳዳት የሚፈጥርበት እንዲሁም አንድነታችን በይፋ የምናጠናክርበት መድረክ ነው ብለዋል።
ችግኞችን ከመትከል ጎን ለጎን ከሰው እና ከእንስሳት ንክኪ መጠበቅ ስለሚያስፈልግ ከማህበረሰቡ ጋር በመነጋገር እና በመግባባት እንክብካቤ ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ የገለፁት አቶ አረጋ ከበደ መንግስት የጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከግብ ለማድረስ የኮሩ የሰራዊት አባላት ከ 83ሺህ በላይ ለምግብነት የሚውሉ እና የዛፍ ችግኞችን ተክለዋል ብለዋል። ዘጋቢ አይናዲስ ደሳለኝ ናት።

❤22👍5🔥3🥰1