የወታደራዊ ግንኙነት መሳሪያዎችን የማዘመንና ሙያተኞችን የማብቃቱ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም
የሬዲዮ ግንኙነት ትስስርን በዘመናዊ የቴክኖሎጂ አሰራር የመተካት ስራና የሰው ሀይሉን የማብቃት ጥረቱ በታቀደለት መስኩ መከናወኑን የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሲስተም ዋና መምሪያ ኃላፊ ተወካይ ብርጋዲየር ጄኔራል አዱኛ ዴሬሳ ገልፀዋል።
ተቋሙን ከከፍተኛ ወጪ በማዳን በብልሽት ምክንያት አገልግሎት የማይሰጡ የግንኙነት መሳሪያዎችን በመጠገን የሞዴፌኬሽን እና የፈጠራ ስራዎችን በመጠቀም ወደ ሀይል የመመለስ እና የማባዛት አመርቂ ስራዎች በውስጥ አቅም መሠራታቸውንም ጠቅሰዋል።
በቀጣይም የመምሪያው አባላት ለሚሠጡ ሀገራዊና ተቋማዊ ተልዕኮዎች በማቴሪያልም ሆነ የሰው ሀይልን የማብቃትና ዝግጁ የማድረግ ስራዎችና የመስራት ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።
ዘጋቢ ራሔል ገዛኸኝ
ፎቶግራፍ አበረ አየነው
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤29🔥4👍2
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ክቡር መስዋዕትነት ተከብራና ፀንታ ትቀጥላለች።
ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ክብር መስዋዕትነት ተከብራና ፀንታ ትቀጥላለች ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት ከጠቅላይ መምሪያው ስታፍ መኮንኖች ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ አኩሪ ታሪክና ታላቅ ህዝብ ያላት ሀገር ናት፤ ብሔራዊ ጥቅሟንና ህልውናዋን የሚፈታተኑ ሃይሎች በቀጥታና በተዘዋዋሪ ሉዓላዊነቷን ለመዳፈር ሞክረዋል ሆኖም ግን በጀግኖች ልጆቿ መስዋዕትነት የሃፍረት ካባን ተከናንበው ተመልሰዋል ብለዋል።
በውስጥ ባንዳና ተላላኪዎች ኢትዮጵያን የማዳከም ተደጋጋሚ ትንኮሳዎች በታሪካዊ ጠላቶቻችን ተሞክረዋል ያሉት ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት አሁን የገጠመን የፅንፈኛው እና የአሸባሪው ሸኔ ሴራም የነዚሁ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ድብቅ አጀንዳ ማሳያ ነው ሲሉ ገልፀዋል።
እኛ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በጀግንነት ጠብቀን ያቆየን የዚህ ዘመን ባለ ታሪኮችና በተደራራቢ ግዳጅና ተልዕኮ ያልተበገርን የፅናት ተምሳሌቶች ነን ሲሉም ተናግረዋል።
የተዋጊ ክፍሉ ግዳጅ ስኬታማ እንዲሆን የጠቅላይ መምሪያው ድጋፍ ሰጪ ስታፍ ሚና የላቀ ነበር ያሉት አዛዡ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት ከቀዳሚ መምሪያው ጋር ተናቦ ሁለንተናዊ ድጋፍ ማድረግ የሚችል ጠንካራ ስታፍ ነው ፤ወደፊትም የድጋፍ ሰጪነቱን ሚና ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ እንዲያከናውን የአቅም ግንባታ ሰራዎች ትኩረት ተደርጎባቸው እንደሚሰሩም ተናግረዋል። ዘጋቢ ፍፁም ከተማ ነው

❤39🔥7👍2
በቀጠናው የሚገኘው ሠራዊት በሰሜን ወሎ ዞን ሀራ ከተማ ያሠለጠናቸው ሚሊሺያዎች ተመረቁ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም
በሰሜን ወሎ ዞን የሀራ ከተማ ከንቲባ በምረቃ ሰነ-ስርዓቱ ላይ በመገኘት የሠላም አስከባሪ የፀጥታ ሃይል ማሰልጠን የተፈለገበት ሠላም ለማደፍረስ እንቅልፍ የማይተኙ የጥፋት ሃይሎችን በቁርጠኝነት ለመታገልና የማህበረሰቡን ሰላም ለማሰጠበቅ ታሳቢ በማድረግ መሆኑን ተናግረዋል።
የሀራ ከተማ ህዝብ ሠላም ወዳድ መሆኑን አውስተው ተመራቂ ሚሊሺያዎች በቀጠናው ከተሰማራው የመከላከያ ሰራዊት ጎን በመሆን ሀገራዊ ድርሻቸውን መወጣት እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል።
ዘጋቢ ሱራፌል መልሰው
ፎቶ ግራፍ ሃይለሚካኤል ገዛኽኝ

❤20👍4🔥1
የ6ኛ ዕዝ ለፋይናንስ ዘርፍ ሙያተኞች ሙያዊ ሥልጠና ሠጥቷል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም
የ6ኛ ዕዝ ፋይናንስ ስራ አመራር ፣የበጀት እና ፕሮግራም በጋራ በመሆን ከዕዝ፣ ከኮር ከክፍለጦር እና ከሬጅመንት ለተወጣጡ ለፋይናንስ፣ ለግዥ እና ንብረት አስተዳደር ሙያተኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል።
በስልጠናው ማጠናቀቂያ የተገኙት የ6ኛ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ብርጋዲየር ጀኔራል መኮንን በንቲ የአሠራር ክፍተትን ለመቅረፍ እና ፈጣንና ቀልጣፍ የአገልግሎት አሰጣጥን ለመተግበር ስልጠና አስፈላጊ መሆኑን ገልፀው በተለይም አሁን ላይ የፋይናንስ ዘርፋን ለማዘመን ተቋሙ እያደረገ ካለው ጥረት ጋር ተያይዞ ለሙያተኛው ሥልጠና መሥጠት አሥፈላጊ ነው ብለዋል።
የዕዙ ፋይናንስ ስር አመራር ሃላፊ ኮሎኔል አደራጀው ይግዛው በበኩላቸው ተቋሙ ባስቀመጠው አቅጣጫና እቅድ መሠረት የፋይናንስ ዘርፋን በማዘመን ለሠራዊቱ አስፈላጊውን አገልግሎት በመስጠት ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ እንደሚገኝ ገልፀው የተሰጠው ስልጠናም የፋይናንስ አሰራሩን ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጅታል ለማሸጋገር የሚደረገውን ጥረት ታሳቢ ያደረገ እንደሆነም ተናግረዋል። ዘጋቢ ደባልቅ አቤ ነው

❤21👍4🔥1👏1
ሰላምን በሰላማዊ መንገድ መገንባት ዋነኛ የሠላም አስከባሪው ሚና ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም
በደቡብ ሱዳን የዮናሚስ ሴክተር ሳውዝ አዛዥ በዌስት ኢኳቶሪያ ቀጠና ታምቡራ ከሚገኙ የደቡብ ሱዳን የሠራዊት አመራሮች ጋር መክረዋል።
በደቡብ ሱዳን የዮናሚስ ሴክተር ሳውዝ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ዴኒሽ ሲንግ ሰላምን በሰላማዊ መንገድ መገንባት ዋነኛ የሠላም አስከባሪ ሀይል ቀዳሚ ተግባር እንደሆነ ተናግረው በቀጠናው የተሠማሩ የ21ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃ አባላት አሰቀድመው ግጭት እንዳይፈጠር በመከላከል ረገድ አመርቂ ስራ አከናውነዋል ብለዋል።
በአካባቢው የተገነባው ሰላም ዘላቂነት እንዲኖረው ከደቡብ ሡዳን ሠራዊት አመራሮች እና ከሌሎች የፀጥታ አካላት እንዲሁም ከማሕበረሰቡ ጋር በቅንጅት መስራታቸው ለውጤት እንዳበቃቸውም ጀኔራል መኮንኑ መስክረዋል።
በታምቡራ የደቡብ ሱዳን መከላከያ ሠራዊት አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ጀምስ ናንዱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ምን ጊዜም ግዳጁን በብቃት እንደሚወጣ ተናግረው ሠራዊቱ በታምቡራ የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖችን ለመጠበቅ ዘወትር ያለ እረፍት በሚፈፅሙት ግዳጅ ሕብረተሰቡ የሠለም ዋስትና እያገኘ በመሆኑ አሁንም ሠራዊቱ ተልዕኮውን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።
ዘጋቢ ፍፁም ተካ
ፎቶ ግራፍ ግርማቸው አብረሀ

❤29👍7🔥1
የመቻል ከ17 ዓመት በታች እግር ኳስ ቡድን የውድድር አመቱን በድል አጠናቀቀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም
በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ውድድር መቻል ኦሊማይንድን 5ለ3 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የውድድር አመቱን በድል አጠናቋል።
መቻል ባለድል የሆነበትን አምስት ጎሎች ማርሲላስ ወንድማገኝ ዛኪር ኑረዲን ፣ በእሱፍቃድ ገረመው ፣ ያፌት መኮነን እና ኪሮቤል ከመረብ አሳርፈዋል።
የዛሬውን ድል ተከትሎ የመቻል ከ17 ዓመት በታች እግር ኳስ ቡድን 39 ነጥብ እና 37 ተጨማሪ ጎል በመያዝ 3ኛ ደረጃ በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል።
በውድድሩ ዓመት ቅዱስ ጊዮርጊስ አንደኛ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛ ፣ መቻል ሶስተኛ በመሆን አጠናቀዋል።
የመቻል ከ17 ዓመት በታች እግር ኳስ ቡድን የኳስ ክህሎት ያላቸውን ተጫዋቾች አቅማቸውን አውጥተው እንዲጫወቱ በማድረግ እና የአሸናፊነት መንፈስ እንዲይዙ በማድረግ በቀጣይ ከ20 ዓመት በታች እግር ኳስ ቡድን ተተኪ የሚሆኑ ተጫዋቾችን መፍጠር ችሏል።
በጨዋታው ላይ የመቻል ስፖርት ክለብ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጄኔራል ኑሩ ሙዘይን እና ሌሎች የክለቡ ከፍተኛ መኮንኖች ተገኝተው ቡድኑን አበረታትተዋል። ዘጋቢ ገረመው ጨሬ ነው።

❤36👍6👏4🔥3👎1