የምስራቅ ዕዝ አመራሮች በባህርዳር ከተማ በኮሪደር ልማት የተሰሩ ስራዎችን ጎበኙ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም
በኮሪደር ልማቱ የተሰሩ ስራዎችን በማሥመልከት የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ጎሹ እንዳላማው ለጎብኝዎች ገለፃ አድርገዋል። አመራሮቹ በጣና ሀይቅ ዳር የተሰሩ መዝናኛ ቦታዎችንና በከተማው የተሰሩ መንገዶችን እንዲሁም የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በመዘዋወር ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ ማጠቃለያ ላይ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሀመድ ተሰማ መከላከያ ሠራዊት እንደመሆናችን መጠን በጠረፍም ይሁን መሃል ሀገር የተሰሩ ልማቶችን አይተናል፤ ዛሬ ደግሞ በባህርዳር ከተማ በሚገርም ሁኔታ የለማውን ለባህርዳር ከተማ የሚመጥን የኮሪደር የልማት ሥራ ተመልክተናል ብለዋል።
ባህርዳር ከተማ በሀገሪቱ ካሉ ምቹና ለእይታ ማራኪ ከሆኑ ከተሞች አንዷ መሆኗን ገልፀው ሁላችንም የስራችንን ዉጤት ያየንበት እና ሀገራችን የበለጠ ሰላም ሆና ብትለማ ይበልጥ ማደግ እንደምንችል ያረጋገጥንበት ሥለሆነ ይህ የልማት እንቅስቃሴ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አስተያዬት ሰጥተዋል።
ዕዙም ህግ የማስከበር ግዳጁን ከመወጣት ጎን ለጎን የልማት ስራዎችን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ አረጋግጠዋል፡፡
ከጎብኝዎች መካከል ብርጋዲየር ጄኔራል መለስ መንግስቴ እና ኮሎኔል ፈይሳ አየለ በተመለከቷቸው የልማት ሥራዎች እና ውጤቶች ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀው፤ ተስፋ የሚሰጡ ስራዎች ማሳያ ስለሆኑ ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተናግረዋል።
ዘጋቢ ታደሰ ይሴ
ፎቶ ግራፍ ማሩፍ ደስታ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤17👍6👏5🔥1
የሚሰጠውን ግዳጅ በድል መወጣት የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል።
የክፍለ ጦር አመራሮች
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም
የሚሰጠውን ማንኛውም ውስብስብና ፈተኝ ግዳጆችን በድል መወጣት የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ክፍለጦር አመራሮች ተናገሩ።
የዕዙ የሠራዊት አባላት በውስብስብ ሁኔታዎች ሳይበገር ህዝብና መንግስት የሰጡትን ተልዕኮዎች በጀግንነት፣ በውጤታማነትና በድል እየተወጣ የህብረተሰቡን ሰላም እያረጋገጠ ይገኛል ያሉት አመራሮቹ በተደረጉ የስምሪት ስራዎች የላቀ ውጤት ማስመዝገቡንና አስደናቂ ገድሎች መፈፀማቸውን አውስተዋል።
ሠራዊቱ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጠናዎች ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር በተደረጉ ሰፋፊና ተከታታይ ህዝባዊ መድረኮች ፅንፈኛው ቡድን እና አሸባሪው የሸኔ ቡድን ፈጥረውት የነበረውን ችግር ማጥራት የተቻለ መሆኑን ተናግረዋል።
የዕዙ አባላት ሞራላዊና ስነ-ልቦናዊ ዝግጁነት የመገንባት ፣ የአሃዱዎችን ግዳጅ የመፈፀም እና የማድረግ አቅሞች የማሳደግ ፣በየደረጃዉ የሚገኙ አመራሮችን ዙሪያ-መለስ የመምራት አቅም የማጎልበት እንዲሁም የተለያዩ ሙያተኞችን በየተመደቡበት ዘርፍ ሙያዊ ብቃታቸዉን የማሳደግ ስራ በስፋት መሠራቱን ገልፀዋል።
ስልጠናዎችም የዘመናዊ ሠራዊት ግንባታ ሂደቱን መነሻ በማድረግ ከውጊያ ፅንሰ-ሃሳብ ጀምሮ እስከ አሃድ መምራትና ለዉጊያ ማዘጋጀት እንዲሁም ግዳጅ ተኮር የስልጠና ስምሪት በማከናዎን ተደማሪ የማድረግ አቅሞችን ለመፍጠር በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ጠቁመዋል።
ዘጋቢ ፍፁም ከተማ
ፎቶ ግራፍ ሽመልስ እሸቱ

❤31👍10🔥3
ለደቡብ ሱዳን ሠላም የኢትዮጵያ ሠላም አሥከባሪ ሠራዊት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ።
ሚስተር ዳንኤል ሪምፖሳ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም
በደቡብ ሱዳን የዌስት ኢኳቶሪያ ስቴት አስተዳዳሪ ሚስተር ዳንኤል ሪምፖሳ የሴክተር ሳውዝ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ዴቫድ ሲንግ እና የ21ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል እንዳለ እሸቱ እና ሌሎችም አመራሮች በቀጠናው አሁናዊ የሠላም ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተዋል።
የዌስት ኢኳቶሪያ ስቴት አስተዳዳሪ ሚስተር ዳንኤል ሪምፖሳ የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሠራዊት ዜጎቻችን የሠላም አየር እንዲተነፍሱ ሌት ተቀን ከግዳጅ ቀጠናቸው ሳይለዩ እያከናወኑት ያለው የሠላም እና የፀጥታ ስራ ውጤታማ እንደሆነ ገልፀዋል።
ሚስተር ዳንኤል ሪምፖሳ ስለ ሠራዊቱ ከእኔ በለይ ተጠቃሚ የሆነው ሕዝባችን አሳምሮ ያውቃል ያሉ ሲሆን ይህን የተገነዘብኩ የአካባቢው ነዋሪዎች ችግር እንዳይደርስባቸው አሥፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እና የፀጥታ ከለላ ማድረጋቸውን ተመልክቸ ነው ብለዋል።
የዩናሚስ ሴክተር ሳውዝ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ዲነሽ ሲንግ በበኩላቸው አንድም የቀጠናውን የሠላም ሁኔታ ለማወቅ ብሎም በቀጠናው የተሠማራው የኢትዮጵያ ሠላም አሥከባሪ ሠራዊት የግዳጅ ዝግጁነት አፈፃፀም ምን እንደሚመስል ለመመልከት ያለመ ግንኙነት መሆኑን ገልፀዋል። ዘጋቢ ፍፁም ተካ ነው።

❤31👍15🔥3
ዕዙ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ ከምንጊዜውም በላይ በውጤታማነት እየተወጣ ይገኛል።
ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም
የምዕራብ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች በዕዙ ጠቅላይ መምሪያ የበጀት ዓመቱን እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ ማጠቃልያ ላይ የተገኙት የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት የውስጥም ሆነ የውጭ ፀረ-ሰላም ሃይሎችን በመደምሰስ አንፀባራቂ ድል ከማስመዝገብ የሚያግደን ሃይል አለመኖሩን በተግባር እያረጋገጥን እንገኛለን ብለዋል።
ሠራዊቱ እንደባለፉት ጊዜያቶች ሁሉ የተሰጠውን ትልቅ ሃገራዊ ግዳጅ ውጤታማ በሆነ መልኩ እየፈፀመ የሚገኝ መሆኑን ገልፀው ለተልዕኮው ቅድሚያ ሰጥቶ በመስራት የበለጠ ድል ማስመዝገብ የሚያስችለው የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝም ገልፀዋል።
ሠራዊታችን በተሰማራበት ቀጠና በሽብርተኝነት ተግባር ላይ ተሰማርተው የሃገራችን የሰላም ማነቆ እየሆኑ ያሉ ፅንፈኛ ሃይሎችን ዳግም የህዝባችን ስጋት እንዳይሆኑ ለማድረግ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑንም ጄኔራል መኮንኑ ተናግረዋል፡፡
ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሠረት በቀጠናው የፅንፈኛውን እና የአሸባሪውን የሸኔ ቡድን በመደምሰስ ያሳካናቸውን ድሎች አቅበን የህዝባችንን ሰላም ዘላቂነት ለማረጋገጥ መስራትና ከአካባቢው የመስተዳደር አካላት ፣ የፀጥታ ሃይሎች ፣ ከሃገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ጋር በመቀናጀት ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥና ዋስትና ሆኖ መቀጠላችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።
ዕዙ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መሰረተ ድንጋይ ከተቀመጠበት ዕለት ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ዋዜማ ድረስ ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከናወን መደረጉ የሠራዊታችንን ጥንካሬ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ከህዝባችን ጋር ያለንን የሰላም እና የልማት ትስስር ይበልጥ አጠናክረን በመቀጠል የኢትዮጵያን ሰላም እና አንድነት አስጠብቀን ማቆየት አለብንም ብለዋል።

❤46👍16🔥4
ምዕራብ ዕዝ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አሥጀመረ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም
የዕዙ ከፍተኛ አመራሮች በምስራቅ ወለጋ ዞን በነቀምት ከተማ በመከላከያ መሃንዲስ በመሰራት ላይ በሚገኘው በምዕራብ ግንባር የሠራዊት ሆስፒታል " በመትከል ማንሰራራት" የሚለውን ሀገራዊ መሪ ሀሳብ መሰረት በማድረግ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ፤ ምክትል አዛዦች እንዲሁም የኮር እና ክፍለጦር አመራሮች የስታፍ የክፍል ሃላፊዎች በተገኙበት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።
በመርሃ - ግብሩ ላይ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት ፣ የተፈጥሮ ሥነ ምህዳር ችግሮችን ለመቅረፍ እየተተገበረ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ከፍተኛ ለውጥ እያስገኘ መሆኑን አመላክተው ችግኝ መትከል ህይወትን ማፅናት ነው ብለዋል።
ስለሆነም የችግኞች መኖር ለሰው ልጅ ህይወትና ስነ ምህዳር መጠበቅ እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ ባለፉት ዓመታት እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ተቋም በተሰራው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ስራ ዘርፈ ብዙ ውጤቶችን ማምጣት የተቻለ ሲሆን በዚሁ ዕለት የተጀመረውን የችግኝ ተከላ ስራ ማስቀጠል፣ መንከባከብ፣ ማጠርና በሚገባ እንዲያድጉ ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል።
ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት ዛሬ ለዕዛችን 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኝ እንድንተክል በሁሉም የግዳጅ ቀጠናችን የተሰጠን በመሆኑ ዛሬ በይፋ ስንጀምር የተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በኮሮችና በክፍለጦሮች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አሳስበዋል።
ዘጋቢ ፍፁም ከተማ
ፎቶ ግራፍ አከለ አባተ

❤45👍17🔥5