የምስራቅ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ከባህርዳር ከተማ አስተዳደር ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
ችግኞችን እንተክላለን፣ ህግ እናስከብራለን ፣ የሃገራችንን ሰላም እኛ ተሰውተን እናረጋግጣለን። የሚለውን መሠረታዊ ሃሳብ በመያዝ የምስራቅ ዕዝ አመራሮች ከባህርዳር ከተማ አሥተዳደር ጋር በመሆን ችግኝ ተክለዋል።
በአማራ ክልል መዲና በችግኝ ተከላው መርሀ ግብር ላይ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ እና የዕዙ ከፍተኛ አመራሮች፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር የገጠርና ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ድረስ ሳህሉ ፣ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ጓሹ እንዳላማው እንዲሁም ሌሎች የባህርዳር ከተማ የመስተዳድር አካላት በመገኘት ችግኝ ተክለዋል፡፡
የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ እንደተናገሩት ፣በመንግስታችን ለተከታታይ 7 ዓመታት ኢትዮጵያን አረንጓዴ ለማድረግ በርካታ ችግኞች ተተክለው ፀድቀዋል። የአየር ንብረቷንም ለውጠዋል። ዘንድሮም የተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በተቋማችንም 18 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል ከካምፓችን ወደ ህዝባችን በሚል መሪ ቃል ተጀምሯል።
ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ፣ በዛሬው ቀን ለዕዛችን 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኝ እንድንተክል በሁሉም የግዳጅ ቀጠናችን የተሰጠን በመሆኑ ዛሬ በይፋ ስንጀምር እንደ ዕዝ "ችግኞችን እንተክላለን፣ ህግ እናስከብራለን ፣ የሃገራችንን ሰላም እኛ ተሰውተን እናረጋግጣለን ።" በሚል መሪ ሃሳብ መሆኑን ገልፀው ፣ ክልሉ የጀመረውን የልማት ስራዎች ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲያከናውን አመላክተዋል፡፡
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር የገጠርና ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በበኩላቸው፣የሀገር ኩራት የሆነው ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን በተለይም የምስራቅ ዕዝ በክልሉ በሚገኙ ከተሞችና ገጠሮች ሠራዊቱ ባለበት ሁሉ ከህዝባችን ጎን ሆኖ ሠላማችንን ከመጠበቅ ባሻገር የልማቱ ፈር ቀዳጅ አሻራውን በማስቀመጡ በክልሉና በግብርና ቢሮ ስም ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ ብለዋል።
የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ጎሹ እንዳላማው ፣ዕዙ በአውደ ውጊያ የሚያደርገውን ተጋድሎና ድል አድራጊነት ፣ በአረንጓዴ አሻራውም አካል በመሆን በከተማችን ስለመጣችሁና የልማታችንም የሰላማችንም ዋልታና ማገር በመሆናችሁ ሁልጊዜም እናከብራችኋለን ሲሉ ተናግረዋል።
ዘጋቢ ታደሰ ይሴ
ፎቶ ግራፍ ማሩፍ ደስታ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤27🔥6👍5
መቻል ሴት እግር ኳስ ቡድን አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
ኢንስትራክተር መሠረት ማኔን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመው የመቻል ሴት እግር ኳስ ቡድን የአንድ ነባር ተጫዋች ውል ሲያራዝም አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም ችሏል።
የመጀመሪያ ፈራሚ የሆነችው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በኢትዮ ኤሌክትሪክ ምርጥ ብቃቷን እያሳየች የቆየችው እና በሁለቱም መስመር መጫወት የምትችለው እፀገነት ቡዛየሁ ለመቻል ፈርማለች።
ሁለተኛ ያለፈውን አመት በሊጉ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቤት ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ የቻለችው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቿ ትንቢት ሳሙኤል ለመቻል ፊርማዋን አኑራለች።
ሶስተኛ ፈራሚ የመሀል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቿ እና ያለፈውን አመት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቆይታ የነበራት ድርሻኤ መንዛ አዲሷ የመቻል ተጫዋች ሆናለች።
አራተኛ ፈራሚ ያለፈውን አመት በሀዋሳ ቤት ምርጥ ጊዜ ማሳለፍ የቻለችው እና ሀዋሳ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ይዞ እንዲያጠናቅቅ ካስቻሉት ወሳኝ ተጫዋቾች መካከል አንዷ የሆነችው ግብ ጠባቂዋ ቤቴልሄም ዮሃንስ የመቻል ተጫዋች በመሆን ፈርማለች።
ያለፉትን አራት አመታት በመቻል ቤት የቆየችው 11 ቁጥር ለባሿ እና የመሃል ተጫዋቿ ገነት ሀይሉ በመቻል ቤት ለመቆየት ተስማምታለች። ዘጋቢ ገረመው ጨሬ ነው።

❤37🔥10👍3👎1
የውጭ ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን አቅም የሌላትና ደካማ ሀገር ለማድረግ ከመስራት አይቆጠቡም
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ተገኝተው ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል።
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በየአቅጣጫው ነፍጥ እያነሱ ህዝባችንን ሰላም የሚነሱና ልማት የሚያደናቅፉ የሀገር ውስጥ ፅንፈኞች፣ የተፈጥሮ ሀብታችንን እንዳናለማና ጠንካራ ኢትዮጵያ እንዳትኖር የሚፈልጉ የውጭ ጠላቶቻችን ተላላኪና ጉዳይ አስፈፃሚ ባንዳ ናቸው ሲሉ ገልፀዋል።
ኢትዮጵያ በየጊዜው በሚፈጠሩ ሀገር ወዳድ አርበኞቿ ፀንታ የቆመች ናት ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፣ የአርበኞቻችንን ያክል ቁጥር ባይኖራቸውም የውስጥ ባንዳም ያልተለያት ሀገርም ናት ብለዋል።
አሁንም አገርን ለመበታተን እየተፍጨረጨሩ ያሉ የውጭ ተላላኪና ጉዳይ አስፈፃሚ ባንዳዎችን በመደምሰስ የሀገርን አንድነት ያስቀጠለው ሠራዊታችን የዚህ ዘመን አርበኛ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
የውጭ ጠላቶቻችን ምንጊዜም የማይተኙልን በመሆናቸው፣ ሠራዊታችንን ጠንካራ፣ አስተማማኝና ግዳጁን በብቃት መፈፀም የሚችል አድርገን ገንብተነዋል ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በዚህ ሠራዊት ሀገርም እኔም እንኮራለን፣ እናንተም ክብር ይገባችኋል ብለዋል። ዘገባው የደቡብ ዕዝ ሚዲያና ህዝብ ግነኙነት ነው

❤45🔥9
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የሚጠበቅበትን ተልዕኮ በውጤት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራለ ሹማ አብደታ በከፍሉ አጠቃላይ የግዳጅ አፈፃፀም ብቃትና ውጤት ላይ በመወያየት የነበሩትን ድክመቶች በማስወገድ ጥንካሬዎችን አጎልብቶ ለላቀ የስራ አፈፃፀም መዘጋጀትን አላማ ያደረገ ውይይት ከዕዙ አመራሮች ጋር አካሂደዋል፡፡
በውይይቱ ወቅትም ዕዙ በበጀት አመቱ ባስቀመጠው ዕቅድ መሰረት ስኬታማና አመርቂ ስራዎችን መስራቱን የገለፁት አዛዡ በተለይ የተላላኪ ባንዳዎች ኢትዮጵን የማተራመስ ስትራቴጂን በመከታተል ከማኮላሽት አኳያ የላቀ ስራ መስራቱን ገልፀዋል፡፡
ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የቁርጥ ቀን ደራሽ በመሆኑ ሀገሩን ያሻገረ ዕዝ መሆኑን ገልፀው በመሆኑም የታሪካዊ ጠላቶቻችን ተላላኪ ባንዳዎች እጅ በመቁረጥ የህዝቦችን በሀገራቸው ጉዳይ ላይ የመወሰን መብት እንዲከበር እዙ የሚጠበቅበትን ግዳጅ ውጤታማ በሆነ መንገድ ተወጥቷል ብለዋል፡፡
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ዕዙ ባደረጋቸው ስምሪቶችም በርካታ የፅንፈኛ አባላት እጅ እንዲሰጡ ተፅዕኖ በመፍጠር በርካቶች እጅ መስጠታቸውን አስታውሰው ክፍሉ በአዲሱ በጀት አመትም የዕዙን የግዳጅ አፈፃፀም ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና የሚሰጡትን ሀገራዊ ተልዕኮዎች በጥራት በመፈፀም ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን በማረጋገጡ ሂደት ውስጥ የሚጠበቅበትን ሚና እንደሚጫወት አረጋግጠዋል፡፡
ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ጦርነትን ለማስቀራት ለጦርነት መዘጋጀት አስፈላጊ መሆኑን በማብራራት ዕዙ ከዚህ አኳያ ከአመራር ጀምሮ እስከ ተራ ተዋጊ በርካታ የአቅም ግንባታዎችን ባሳለፍነው ባጀት አመት ውስጥ በመስራት የማድረግ አቅሙን ከፍተኛ ማድረግ ችሏል ብለዋል፡፡
በአሁኑ ሰዓት ከሠራዊቱ ፊት ቆሞ የሚዋጋ ሀይል እንደሌለና የዘራፊነት እንጂ የተላላኪዎች የአሸናፊነት መንፈስ መኮላሸቱን ያብራሩት አዛዡ በቀጣይነት መንደር ለመንደር የሚቀማውን የፅንፈኛ ሀይል የመመንጠሩ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አመላክተዋል። ዘጋቢ አብዱራህማን ሀሰን ነው።

❤49👍31🕊3🔥2👎1
ዕዙ በበጀት አመቱ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን መቻሉ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም
የ6ኛ ዕዝ በበጀት አመቱ የአሸባሪና የፅንፈኛ ቡድኖችን በመደምሰስ የተሰጠውን ተልዕኮ ውጤታማ በሆነ መንገድ ማከናወን መቻሉን የዕዙ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ተናግረዋል። ዋና አዛዡ በዕዙ የተልዕኮ አፈፃፀም ዙሪያ ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል።
ዕዙ በተሰማራባቸው ቀጠናዎች የፅንፈኛና የአሸባሪ ሃይሎች ህዝብን በማሰቃየት ፣በመዝረፍ በአቋራጭ ለመበልፀግ አልመው ያደረጉትን ሙከራ በመቀልበስ ረገድ በበጀት አመቱ የሰራው ስራ ህዝባዊነቱን በተግባር የሚያሳይ ነው ያሉት ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ይህ ውጤታማ ተግባር በቀጣይም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አፅንኦት ሰጥተዋል።
አሁን ላይ በሁሉም አካባቢዎች አንፃራዊ ሰላም እንደተፈጠረ ያወሱት ዋና አዛዡ የህዝቡ እና የመስተዳደር አካላት ተሳትፎ የጎላ እንደነበርም አንስተዋል።
የገጠመን ፈተና ውስብስብና የውጭ ታሪካዊ ጠላቶች ከውስጥ ባንዳዎች ጋር አብረው የሚያደርጉት የሽብር ተግባር መሆኑን የጠቀሱት ጀኔራል መኮንኑ ዕዙ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት ሃገርን ከብተና፣ህዝብን ከጭቆና የታደገ የማድረግ ብቃቱን ከትናንት ደማቅ ድሉ የቀሰመ ጀግና ክፍል እንደሆነም አስረድተዋል።
ከህዝብ ጋር ተቀራርበን ያከናወናቸው በርካታ ውይይቶች የጥፋት ቡድኖችን ከማህበረሰቡ ለመነጠል አግዞናል ሲሉ ያስረዱት ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን የአሸባሪና የፅንፈኛ ቡድኖች ከንቱ ህልም አሁን ላይ በሰራዊታችን ብርቱ ክንድ ከስሟል ፣የጠላት የማድረግ አቅምም ሆነ ሞራል ተዳክሟል ነው ያሉት።
በበጀት አመቱ የነበሩንን ጥንካሬዎች አቅበን በመቀጠል ለበለጠ ድል እና ስኬት መትጋት ፣ከተልዕኳችን ጎን ለጎን በስልጠና መብቃት በልጦ መገኘት የዘወትር ተግባራችን ልናደርገው ይገባል ሲሉም አስገንዝበዋል።
ዘጋቢ ደባልቅ አቤ
ፎቶ ግራፍ ሰው መሆን ሃብቱ

❤18👍17🔥3
ኢትዮጵያ በትውልድ ቅብብሎሽ የቀጠለ የአያሌ ዘመን ታሪክ ያላት ሃገር ናት
ሌተናል ጀኔራል ሞሃን ሰብረማንያን
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ኃይል አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ሞሃን ሰበረማኒያን በዩናሚስ ሴክተር ኢስት ግዳጁን እየፈፀመ የሚገኘውን የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃን ጎብኝተዋል።
ሌተናል ጀኔራል ሞሃን ሰበረማኒያን በጉብኝታቸው ወቅትም ኢትዮጵያ በትውልድ ቅብብሎሽ የቀጠለ የበርካታ አያሌ ዘመን ታሪክ ያላት ሃገር መሆኗን በመጥቀስ በተለይ በአለም ሰላም ማስከበር ሂደት ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ እንዳላት እና እሱን ማስቀጠል እንደሚገባ ተናግረዋል።
ከአድዋ እስከ ካራ ማራ የዘለቀው የማይደበዝዘው አኩሪ ታሪክ የኢትዮጵያዊያን የጀግንነት ታሪክ ነው። ከዚህም ባለፈ በኮሪያ ምድር የተጀመረው የኢትዮጵያ ሰላም ማስከበር አስተዋፅኦ አሁን ያለው ሠራዊትም በውጤታማነት እያስቀጠለው መገኘቱን በተግባር እያረጋገጠ ይገኛል ብለዋል።
አሁን ላይም በደቡብ ሱዳን የተሰማራችሁ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት የትላንቱን የአያቶቻችሁን የጀግንነት ታሪክ በመድገም ሰላምና መረጋጋት የሰፈነበት ቀጠና ሆኖ እንዲቀጥል መስራት ይጠበቅባችኋል በማለት አሳስበዋል።
ሌተናል ጀኔራል ሞሃን ሰበረማኒያን በታምቡራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ካምፕ አድዋ በሚል ስያሜ መሰየማቸውን አስታውሰው በደቡብ ሱዳን ሴክተር ኢስት የሚገኘውን የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃንም ካራማራ በሚል መጠሪያ ስያሜ ሰጥተዋል።
የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል ሰጥየ አራጌ የተሰጠው ስያሜ አባቶቻችን በጀግንነት ታላቅ መስዋዕትነት ከፍለው ጠላትን ድል የነሱበት ታሪካዊ መሆኑን ጠቅሰው የነሱን ታሪክ በተጀመረው የአለም ሰላም ማስከበር ስኬታማ የግጃጅ አፈፃፀም አጠናክረን እንድናስቀጥል የሚያነሳሳ ስያሜ ነው ብለዋል።
በወቅቱ የሴክተር ኢስት አዛዥ ብርጋዲየር ጀነራል ራዛቅ አህመድ ፣ የመስክ ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ የፎርስ ኮማንደር እና የሴክተር ኢስት ስታፍ አባላት በቀጠናው የሚገኙ የተለያዩ ሃገራት ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አዛዦች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ አንዋር ሁሴን
ፎቶ ግራፍ መብሪሂት ገብረ ሚካኢል

👍19❤18👏10🔥2