ምስራቅ ዕዝ በበጀት ዓመቱ የያዛቸውን ግቦች ማሳካቱን አስታወቀ፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
ዕዙ ለሶስት ቀናት የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም በመወያዬት ጥንካሬዎችን አጎልብቶ ለማስቀጠልና የነበሩ እጥረቶችን ለይቶ በማስተካከል ቀጣይ በተሻለ አፈፃፀም ተልዕኮውን በተሟላ ለማሳካት የጋራ መግባባት ፈጥሯል፡፡
የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ እንደተናገሩት ፣ ምስራቅ ዕዝ በበጀት ዓመቱ የተሰጠውን ተልዕኮና የተቋሙን መሪ ዕቅድ ለማሳካት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን በውጤታማነት ፈጽሟል፡፡
በአማራ ክልል በጎጃምና ደቡብ ጎንደር ዞን ከተደረቡልን የተቋማችን ክፍሎችና በቀጠናው ካለ የክልሉ የፀጥታ መዋቅር ጋር በመቀናጀት የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለማረጋጋት በፀረ ሽምቅ ስምሪት ግዳጅ አፈፃፀም በቀጠናው አንፃራዊ ሰላም ለማምጣት ውጤታማ ስራዎች ተከናወነዋል፡፡
ሌተናል ጀነራል መሐመድ እንዳሉት ፣ በፀረ ሽምቅ ስምሪት በቀጠናው ታጥቆ የሚንቀሳቀሰውን የፅንፈኛ ቡድን በወሳኝ መልኩ በመደምሰስ ፣ የሚንቀሳቀስበትን ዋና ዋና ቋጠሮ በማጥፋት ፣ የመረጃና ሎጀስቲክስ ሴሉን በመያዝ ከሰራዊታችን ጋር ፊት ለፊት ቆሞ እንዳይዋጋ የማሽመድመድ ግዳጆች ተፈጽመዋል፡፡
በአመቱ የተደረጉ የፀረ-ሽምቅ ኦፕሬሽኖች በወሳኝ መልኩ ውጤት በማስገኘታቸው በክልሉ የመንግስት ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።
በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ቦርደር በመከላከል ፣ የአልሸባብን እንቅስቃሴ በመከታተል ፣ በውጭ ሶማሊያ ለሰላም አስከባሪ ኃይል ድጋፍ ሰጭ ሆኖ ግዳጁን በመፈፀም ፣ በምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ የኦነግ ሸኔ እንቅስቃሴ ተከታትሎ በቀጠናው ካሉ የጸጥታ ሀይሎች ጋር ተቀናጅቶ በመደምሰስ እና የአካባቢውን ሰላም የማረጋገጥ ግዳጅ በውጤታማነት መፈጸሙን አረጋግጠዋል፡፡
የዕዝ ስታፍ በግንባር የሠራዊቱን ግዳጅ በመደገፍ ፣ ደጀን የሚገኘው ደግሞ ከመደበኛ ሥራ በተጨማሪ የእጀባና የተለያዩ ብሔራዊና ሃይማኖታዊ በዓላት ያለምንም ፀጥታ ችግር እንዲከበሩ የጥበቃ እና ስምሪት ተግባራትን በማከናወን ተልዕኮውን በብቃት ተወጥቷል ነው ያሉት፡፡
የአመራር ስራችንን የተቋሙን አሰራርና መመሪያ ማዕከል አድርገን በየወቅቱ የሚመጡትን ግዳጆች ውጤታማ በሆነ መልኩ በመምራት ፣ የራሱንና የሚመራውን አባል ስነ-ልቦና በመገንባት ፣ ግልፀኝነት ፈጥሮ አሀዱን አደራጅቶ ግዳጁን በጀግንነት እንዲፈፅም በማስቻል የታዩት መልካም ጅምሮች በቀጣዩ የበጀት አትም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል፡፡
በዚሁ የግዳጅ አፈፃፀም ውይይት ላይ ፣ ከክፍለጦር አዛዦች በላይ ፣ የዕዝ ስታፍ መምሪያ ሀላፊዎች እና ከፍተኛ መኮንኖች ተገኝተዋል። ዘገባው የምስራቅ ዕዝ የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ነው
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤41👍12🔥3
የዋና መምሪያው አመራር እና አባላት ጉብኝት
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
በመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ስር የሚገኙ የኮሌጆችና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት አመራሮችና አባላት ብሄራዊ ቤተ መንግሥትን እና የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ላይ አመራሮች እንዳሉት በቅድሚያ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊጎበኘው የሚገባው ይህን የኢትዮጵያን እምቅ ታሪክ ለመላው ህዝባችን ለጉብኝት መፈቀዱ ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑን ተናግረዋል።
ወታደራዊ ስልጠና ሳይወስዱ ለአገራቸው ክብርና ነፃነት በአንድነት ቆመው ያስረከቡንን ሀገር አሁን ያለነው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የአባቶቻችንን የታሪክ ሀደራ ተቀብለን በኢትዮጵያ የሚቃጡ የውስጥም ይሁን የውጭ ጥቃቶችን በመመከት ለቀጣይ ትውልድ ለማስረከብ በትጋት እንሰራለን ሲሉ አረጋግጠዋል።
ዘጋቢ አባቱ ወልደማሪያም
ፎቶግራፍ ምትክ ንጉሴ

❤34👍8🔥3
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ፣ ምስራቅ ዕዝ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጠናዎች ሁሉ ውጤት ማስመዝገቡን አረጋገጡ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ምስራቅ ዕዝ የ2017 በጀት ዓመት ማጠቃለያ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እንደተናገሩት ፣ ዕዙ በበጀት ዓመቱ በተሰማራባቸው በጎጃም ፣በደቡብ ጎንደር እና በምስራቁ የሐገራችን ክፍል ያደረጋቸው ስምሪቶች ውጤታማ ነበሩ።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አሁን ላይ የአባቶቻችንን አልሸነፍም ባይነት የወረሰ ፣በአደረጃጀትም ሆነ በትጥቅ ኢትዮጵያን የሚመጥን ሠራዊት መገንባቱን የተናገሩት ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ ምስራቅ ዕዝ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጠናዎች በሀገራችን ካለው ሁኔታ አንፃር ቁልፍ ሚና መወጣቱንና የድል ባለቤት መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡
የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ሀገራችንን በዘር፣ በሀይማኖት ፣ በጎሳ እና ሌሎችንም ምክንያት እየፈጠሩ እርስ በእርስ ለማተራመስ የሚያደርጉትን ጥረት ቢቀጥሉም የብዙ ህዝብ ባለቤት ኢትዮጵያ ግን አሁንም ትልቅ ሀገር ሆና በጀግኖች ልጆቿ ትቀጥላለች ብለዋል።
እናንተም የሀገራችንን ህልውና ለማስቀጠል የዚህ ትውልድ ታሪክ ባለቤት በመሆናችሁ ልትኮሩ ይገባችኋል ሲሉም አክለዋል፡፡
የምስራቅ ዕዝ አመራሮች የመንደር ወሬ ሳይበግራችሁ የአሸናፊነት ስነ-ልቦናችሁን በማስቀጠል በሀላፊነትና በተጠያቂነት መንፈስ እዝና ቁጥጥራችሁን አጠናክራችሁ በመቀጠል ግዳጃችሁን መወጣት ይገባችኋል ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለዕዙ የሠራዊት አመራሮች መልካም የስራ ዘመንን ተመኝተዋል፡፡
በዚሁ ውይይት ላይ የምስራቅ ዕዝ ከክፍለጦር አዛዦች በላይ፣ የዕዝ ስታፍ መምሪያ ሀላፊዎች እና ከፍተኛ መኮንኖች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ ታደሰ ይሴ
ፎቶግራፍ ማሩፍ ደስታ

❤37👍15🔥4
ቆራጥና ግዳጁን በጀግነት የሚፈፅም መሪና ሠራዊት ማፍራት ተችሏል።
ሌተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
ደቡብ ዕዝ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና አሽባሪውን የሸኔ ቡድን በመደምሰስ ማህበረሰቡ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲያደርግ ማስቻሉን የዕዙ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ ገልፀዋል።
የዕዙ ሠራዊት በተሰማሩባቸው የግዳጅ ቀጠናዎች በከፈለው መስዋዕትነት ታላላቅ የመንግስት የልማት ስራዎች በተረጋጋ ሁኔታ እየተከናወኑና ለውጤት እየበቁ ነው ሲሉም ዋና አዛዡ ተናግረዋል።
ፕሮፌሽናል ሠራዊት ለመገንባት በርካታ ስራ መሰራቱንና በሃይማኖት እንዲሁም በብሄር አስተሳሰብ ያልተያዘ ብሎም አንድ የሆነ ኢትዮጵያዊ አመለካከት ያለው ጠንካራ ሠራዊት ተፈጥሯል ሲሉም ጄኔራል መኮንኑ አስረድተዋል።
ሠራዊቱ የሀገሪቱ የመጨረሻ ምሽግ እና ሀገሪቱን ከተለያዩ የጥፋት ቡድኖች የታደገ ነው ያሉት ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ ይህንን ጥንካሬ አስጠብቆ መቆየት እንደሚገባም አስገንዝበዋል።
ዘጋቢ እዮብ ሰለሞን
ፎቶግራፍ አሸናፊ ስዩም

👍25❤20🔥4
የምስራቅ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ከባህርዳር ከተማ አስተዳደር ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
ችግኞችን እንተክላለን፣ ህግ እናስከብራለን ፣ የሃገራችንን ሰላም እኛ ተሰውተን እናረጋግጣለን። የሚለውን መሠረታዊ ሃሳብ በመያዝ የምስራቅ ዕዝ አመራሮች ከባህርዳር ከተማ አሥተዳደር ጋር በመሆን ችግኝ ተክለዋል።
በአማራ ክልል መዲና በችግኝ ተከላው መርሀ ግብር ላይ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ እና የዕዙ ከፍተኛ አመራሮች፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር የገጠርና ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ድረስ ሳህሉ ፣ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ጓሹ እንዳላማው እንዲሁም ሌሎች የባህርዳር ከተማ የመስተዳድር አካላት በመገኘት ችግኝ ተክለዋል፡፡
የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ እንደተናገሩት ፣በመንግስታችን ለተከታታይ 7 ዓመታት ኢትዮጵያን አረንጓዴ ለማድረግ በርካታ ችግኞች ተተክለው ፀድቀዋል። የአየር ንብረቷንም ለውጠዋል። ዘንድሮም የተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በተቋማችንም 18 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል ከካምፓችን ወደ ህዝባችን በሚል መሪ ቃል ተጀምሯል።
ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ፣ በዛሬው ቀን ለዕዛችን 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኝ እንድንተክል በሁሉም የግዳጅ ቀጠናችን የተሰጠን በመሆኑ ዛሬ በይፋ ስንጀምር እንደ ዕዝ "ችግኞችን እንተክላለን፣ ህግ እናስከብራለን ፣ የሃገራችንን ሰላም እኛ ተሰውተን እናረጋግጣለን ።" በሚል መሪ ሃሳብ መሆኑን ገልፀው ፣ ክልሉ የጀመረውን የልማት ስራዎች ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲያከናውን አመላክተዋል፡፡
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር የገጠርና ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በበኩላቸው፣የሀገር ኩራት የሆነው ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን በተለይም የምስራቅ ዕዝ በክልሉ በሚገኙ ከተሞችና ገጠሮች ሠራዊቱ ባለበት ሁሉ ከህዝባችን ጎን ሆኖ ሠላማችንን ከመጠበቅ ባሻገር የልማቱ ፈር ቀዳጅ አሻራውን በማስቀመጡ በክልሉና በግብርና ቢሮ ስም ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ ብለዋል።
የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ጎሹ እንዳላማው ፣ዕዙ በአውደ ውጊያ የሚያደርገውን ተጋድሎና ድል አድራጊነት ፣ በአረንጓዴ አሻራውም አካል በመሆን በከተማችን ስለመጣችሁና የልማታችንም የሰላማችንም ዋልታና ማገር በመሆናችሁ ሁልጊዜም እናከብራችኋለን ሲሉ ተናግረዋል።
ዘጋቢ ታደሰ ይሴ
ፎቶ ግራፍ ማሩፍ ደስታ

❤27🔥6👍5