የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የሠራዊቱ አባላት ደም ለገሱ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም
በተካሄደው የደም ልገሳ መርሃ -ግብር የተገኙት የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምክትል አዛዥ ለሎጀስቲክስ ሌተናል ኮሎኔል ታረቀኝ ይማም ሠራዊቱ ከተሰጠው ተልዕኮ ጎን ለጎን ለድሬዳዋ ጤና ቢሮ ደም ባንክ የክረምት በጉ አድራጎት ምክንያት በማድረግ የደም ልገሳ እያካሄዱ እንደሚገኝ ገልፀዋል።
የድሬዳዋ ጤና ቢሮ ደም ባንክ አስተባባሪ ወይዘሮ ፍሪሃ ሃምዴ በበኩላቸው ሠራዊቱ ለሃገር ሉዓላዊነት መከበር ሲል ውድ ህይወቱን አሳልፎ ይሰጣል ብለዋል። ነገን በማሰብ ደግሞ ለወገኑ ፍቅር ሲገልፅ የራሱን ደም በመለገስ ህዝባዊ አለኝታነቱን በተግባር ያሳያል ይህ ሁለንተናዊ ተግባር አሁንም ቀጥሏል ብለዋል።
ዘጋቢ ተስፋዬ ያረጋል
ፎቶግራፍ አማረች አሌና
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤39👍4🔥1🥰1
አካዳሚው በግብርና ምርት ሠራዊቱን እና ቤተሠቡን እየደጎመ እንደሚገኝ አሥታወቀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የሠራዊቱን ኑሮ ለማሻሻል የሚያስችል የግብርና ስራ እያከናወነ እንደሚገኝ የአካዳሚው አዛዥ ብርጋዲየር ጀነራል ተመስገን አቦሴ ተናገሩ።
ጀነራል መኮንኑ በአካዳሚው እየተከናወነ በሚገኘው የሰብል ዘር የመዝራት መርሃ ግብር ላይ ተገኝተዋል። መከላከያ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት አካዳሚው የሠራዊቱን እና የሠራዊቱን ቤተሰብ ኑሮ ለመደጎም የሚያስችል ዘርፈ ብዙ የግብርና ልማት ስራ እየሰራ እንደሚገኝ አስረድተዋል።
የአካዳሚው ምክትል አዛዥ ለትምህርትና ስልጠና አገልግሎት ድጋፍ ኮሎኔል አስቻለው ገድፍ በበኩላቸው በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን 380 ኩንታል ስንዴና 95 ኩንታል ጤፍ በማምረት ለሠልጣኝ ዕጩ መኮንኑ እና ለአካዳሚው ማህበረሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ኑሮውን የመደጎም ስራ መሠራቱን ተናግረዋል።
በአካዳሚው የዶሮ እርባታ ፣የንብ ማነብና ፣የወተት ላሞችን የማርባት ሥራን በማሥቀጠል እንዲሁም በጓሮ አትክልት በስፋት በመሣተፍ ሠራዊቱን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን ገልፀዋል።
ዘጋቢ ፍቃዱ ጆቴ
ፎቶግራፍ ነጋሽ ደጀኔ

❤22👍11🔥2🥰1
የምስራቅ ዕዝ ኮር አርአያ ለሆኑ ክፍሎች የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም
ባለፉት ጊዜያት በስራ አፈፃፀማቸው ብልጫ ላሳዩና አመርቂ የግዳጅ ውጤት ላስመዘገቡ ክፍለጦሮችና የስታፍ ክፍሎች እንዲሁም በተቋሙ ከ30 ዓመት በላይ ላገለገሉ ከሠራዊቱ በጡረታ ለተሰናበቱ አመራር የማበረታቻ የእውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
ሽልማቱን የሰጡት የምስራቅ ዕዝ ኮር አዛዥ ኮሎኔል ፈይሳ አየለ የውጭ ወራሪዎችና የውስጥ ባንዳዎች ሰላምና አንድነቷን ለማደፍረስ የሚቋምጡባትን ሃገር ከመጠበቅ በላይ ትልቅ ሃላፊነት የለም ብለዋል።
ለሃገራችን ሰላም እንቅፋት የሆኑ የውስጥ ፀረ-ሰላም ሃይሎችንና የውጭ ፀረ - ሰላም ሃይሎችን ህልም በማምከን ረገድ የኮሩ ሰራዊት የፈፀመውና እየፈፀመው ያለው አኩሪ ገድል ከዛሬው ሽልማት በላይ ሃገርና ህዝቦቿ በትውልድ ቅብብሎሽ የሚዘክሩት አኩሪ ተግባር መሆኑን አንስተዋል።
የኮሩ ሠራዊት በፈተናዎች ሁሉ ፀንቶ ድልን አንግቦ ጀግንነትን በደሙ አረጋግጦ ጠላትን አከርካሪውን እየሰባበረ በድል አድራጊነት የሚጓዝ ክንደ ብርቱ ነውና ይህ ተግባሩ ወደፊትም ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ኮሎኔል ፈይሳ ገልፀዋል።
በላቀ የግዳጅ አፈፃፀም የማበረታቻ ሽልማት የተበረከተላቸው የክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል አለም መብራቱ የህዝባችንን ሰላም በመንሳት ለሃገራችን ልማት እንቅፋት ሆነው በመሰለፍ ሠላም ለማሳጣት የተጠመዱ የጥፋት ቡድኖች ላይ አሥፈላጊውን እርምጃ በመውሠድ ከፍተኛ ሥራ መተግበሩን ተናግረዋል።
ተሸላሚ የኮሩ አዛዥ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ሻለቃ ጀማል ካህሳየ በበኩላቸው እንደ ድጋፍ ሰጪ ስታፍ በምስራቁ የግዳጅ ቀጠና የተቋሙን አሰራርና መመሪያ ተከትለን ለተዋጊ አሃዶዎች አስፈላጊውን ድጋፍና አገልግሎት በመስጠት ተልዕኮን የመደገፍ ሥራ በውጤት ፈፅመናል ብለዋል።
የኮሩ የሠራዊት አባላት "በመትከል ማንሰራራት " በሚል መሪ ቃል መሠረት የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር የኮሩ አዛዥ ኮሎኔል ፈይሳ አየለ በተገኙበት አካሂደዋል።
ዘጋቢ ሀብታሙ ገመቹ
ፎቶግራፍ አብዶ አሊ

❤24👏13🔥4👍3
የሜካናይዝድ ዕዝ አመራርና አባላት የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አከናወኑ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም
"በመትከል ማንሰራራት" የሚለውን ሀገራዊ መሪ ሀሳብ መሰረት በማድረግ የዕዙ አዛዥ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በርካታ ቁጥር ያላቸው ችግኞች ተተክለዋል።
ችግኝ ተከላው የተከናወነው የአዳማ ከተማ አስተዳደር ለዕዙ ባስረከበው ከ30 ሄክታር በላይ ቦታ ሲሆን ቀጣይም የዕዙ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ የሚገነባበት እንደሆነ ተገልጿል።
እንደ ሀገርም ሆነ እንደተቋም የተጀመረውን የችግኝ ተከላ ንቅናቄ እኛም በዕዛችን የበኩላችንን ድርሻ ለመወጣት በዚህ ያማረ ቦታ ተገኝተን ችግኝ ተክለናል ሲሉ የሜካናይዝድ ዕዝ አዛዥ ተናግረዋል።
ቦታው የሚያምርና የተከለለ ቦታ በመሆኑ ከአካባቢው ህብረተሰብ ጋር ተባብረን ችግኞች ዛፍ እስከሚሆኑ ድረስ እንከባከባቸዋለን ያሉት አዛዡ ቦታውን ተረክበን ለግንባታ ዝግጅት በምናደርግበት ዋዜማ ችግኝ መትከላችን ልዩ ያደርገዋል ብለዋል።
አዛዡ አክለውም ቀጣይ ለዚህ ቦታ የሚመጥኑ ችግኞችን ለመትከልም አቅደናል፤ ይህ ለኛ እንደ ዕዝ በተለይም ለዕዙ አመራሮችና አባላት ብሎም ለመጪው ትውልድ ትልቅ አንድምታ ያለው ነው ብለዋል።
ዘጋቢ በላቸው ስመኝ
ፎቶግራፍ ፉራ አብደላ

❤24👍20🔥4
ውጊያ ምህንድስና ክፍለ ጦር የተሰጠውን ተልዕኮ በአመርቂ ውጤት እየተወጣ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም
የውጊያ ምህንድስና ክፍለ ጦር ያሠለጠናቸውን ሙያተኞች አሥመርቋል። በስልጠናው ማጠቃለያ ላይ የሥራ መመሪያ የሠጡት በመሐንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን መምሪያ ሃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ያደታ አመንቴ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከውጪ ጠላቶቻችንና ለግል ጥቅማቸው ያደሩ የውስጥ ባንዳዎች በተፈተነችበት ጊዜ የዋና መምሪያውና የውጊያ ምህንድስና ክፍለጦር አመራሮችና አባላት ሀገርን ከብተና ህዝብን ከስደትና ከስቃይ የታደገ ሥራ መተግበራቸውን አውስተዋል።
የውጊያ ምህንድስና ክፍለጦር አዲስ መሠረታዊ ወታደሮችን ከማሰልጠኛ ተቀብሎ ሙያዊ ስልጠና የሠጠ ሲሆን ስልጠናውም ውጤታማ በሆነ አግባብ መጠናቀቁን ተናግረው ተመራቂዎች ሙያቸውን በሚገባ መወጣት እንዳለባቸው ገልፀዋል።
የውጊያ ምህንድስና ክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል ተስፋዬ ኩምሳ፣ ስልጠናው ለ2 ወራት በንድፈ ሀሳብና በተግባር በቀንና በሌሊት መሰጠቱን ጠቅሰው ስልጠናው የአመራሮችን የመምራት አቅምና ብቃት የሚጨምር መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ሥልጠናው ወታደራዊ ብቃትን ማረጋገጥ የሚያሥችል ከመሆኑም ባሻገር የመሀንዲስ ሙያተኞችን አቅም ለማሣደግ ትልቅ አሥተዋፅኦ እንዳለው ተናግረዋል።
ዘጋቢ ተስፋዬ ሐይሉ
ፎቶ ግራፍ አዳም ወንድማገኝ

❤41🔥2