FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
39.5K subscribers
30.7K photos
35 videos
9 files
8.51K links
# ቁልፍ እሴቶች
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
Download Telegram
በምዕራብ ዕዝ የቴዎድሮስ ኮር የምስረታ በዓል አካባበር በምስል

ፎቶግራፍ ኤርሚያስ ተስፋ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official
👍2519🔥7👏4
መቻል የብሄራዊ ቡድን አጥቂዋን ሴናፍ ዋቁማን አስፈረመ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም

የተጫዋችነት ዘመኗን በጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት አካዳሚ በማድረግ በአዳማ ከተማ ፣ በመቻል እንዲሁም ያለፉትን ሁለት የውድድር አመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ የቻለችው እና የፕሪምየርሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ያጠናቀቀችው ሴናፍ ዋቁማ በኢንስትራክተር መሠረት ማኔ ለሚመራው መቻል ፊርማዋን አኑራለች።

ለ2018 የውድድር አመት ተቋሙን የሚመጥን ውጤት ለማስመዝገብ ከዋና አሰልጣኝ ጀምሮ ምክትል አሰልጣኝ እንዲሁም የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ እና በሴቶች ፕሪምየርሊግ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ መቀላቀል የቻለው የመቻል ሴት እግር ኳስ ቡድን አጥቂዋን ሴናፍ ዋቁማን የግሉ አድርጓል።

መቻል ሴት እግር ኳስ ቡድን በኢንስትራክተር መሠረት ማኔ እየተመራ ለመጀመሪ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው ጀግኒት ዋንጫ ውድድር ነገ ነሃሴ 20 ቀን 2017 ዓ.ም 5:00 ሰዓት መቻል ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ለዋንጫ ለማለፍ በአበበ ቢቂላ ስታዲዮም ይጫወታሉ። ዘጋቢ ገረመው ጨሬ ነው

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official
27👍21🔥1