አባቶቻችን ያስረከቡንን ሀገር ለትውልድ ማስረከብ እንደሚጠበቅ ሌተናል ጀኔራል መሃመድ ተሰማ ተናገሩ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 06 ቀን 2017 ዓ.ም
የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ በዕዙ ማስልጠኛ ማዕከል ተገኝተው ከሁሉም ኮሮች ተውጣጥተዉ በስልጠና ላይ ከሚገኙ ሰልጥኖ አስልጣኞች፣ ከማሰልጠኛ ማዕከሉ አሰልጣኞችና አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል።
ጥንት አባቶቻችን ያስረከቡንን ሀገር የማቆየትና የማስጠበቅ እንዲሁም ለቀጣይ ትውልድ ማስረከብ ከኛ ይጠበቃል ያሉት ሌተናል ጀኔራል መሃመድ ተሰማ አገራችን እና ተቋማችን የሰጡንን ተልዕኮ ለመወጣት የሰራዊቱን ስነ-ልቦና በመገንባት ረገድ ስልጠና ትልቁን ድርሻ ይወጣል ብለዋል።
የአገራችንን ሉዓላዊነት የሚዳፈሩ የውጭም ሆነ የውስጥ ጠላቶችን እና የህዝቦችን አንድነት አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ሃይሎችን በመመከት ተልዕኳችንን በውጤት እየተወጣን እንገኛለን ሰሉ ተናግረዋል፡፡
ሠራዊቱ ከተሰጠው ተልዕኮ አንፃር አገራዊ ግዳጁን በብቃት መፈፀም የሚያስችል የስነ-ልቦና ዝግጅትን በማጠናከርና የማድረግ አቅምን በማሳደግ እንዲሁም በብቃት፣ በእውቀትና በክህሎትን ብቁ ሆኖ መገኘት ይገባል ሲሉ አሳስበዋል። ዘጋቢ አበበ ያለዉ ነው
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤31👍18🔥3
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ከፍተኛ አመራሮች የሎጀስቲክስ ክፍሎችን ጎበኙ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 07 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ትምህርታቸውን በኮሌጁ እየተከታተሉ የሚገኙ ከፍተኛ መኮንኖች በሎጅስቲክስ ዋና መምሪያ ቆሬ የሚገኘውን የጥገና መምሪያን፣ የገመኔ ትራንስፖርትን እና የመልካ ቃሊቲ የሎጅስቲክስ ክፍሎችን ጎብኝተዋል።
ጀግኖችን መፍጠር የማይታክታት ታላቅ ሀገር እንዲሁም የግዙፍና ጠንካራ ተቋም ፍሬዎች በመሆናችሁ ልትኮሩ ይገባል ሲሉ በዕለቱ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጀነራል አብዱራህማን እስማኤል ተናግረዋል።
የዋና መምሪያ ሃላፊው ሎጀስቲክስ የተቋማችንን ሀብት አቅቦ በመንከባከብ እያሻሻለና እያዘመነ የሚያስታጥቅ፤ እንዲሁም በሳይንሳዊ መንገድ እያቀደ ስራውን የሚያሳካ ክፍል እንደሆነ ተናግረዋል።
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ሙሉጌታ አምባቸው በበኩላቸው የማዕከላቱ ግንባታ የተቋሙን ዝግጁነት እንደሚያሳድግ ጠቅሰው፤ ሎጀስቲክስ በተቋም የሚገኝ የሃገር ሀብት ነው ብለዋል።
በምግብ ራስን የመቻል ተቋማዊ ዕቅዳችንን በሚያፋጥን መልኩ በአሳ፣ በማር፣ በዶሮ እንዲሁም ስንዴና በሚበሉ ፍራፍሬዎች በዋና መምሪያው አመርቂ ስራዎች መሰራታቸውን ተናግረዋል።
የማዕከላቱን የቀድሞ ገፅታ ያሥታወሱት ኮሎኔል ድንበሩ ደጀኔ አሁን መከላከያን የሚመጥን የሎጀስቲክስ ማዕከል መገንባቱ ስራን ለማቀላጠፍ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል ብላዋል።
ሌተናል ኮሎኔል አብርሃም ቻሌ በበኩላቸው የኮሊደር ልማቱን አርአያ ተከትለው የተገነቡት ለትውልድ የሚተላለፉ ድንቅ ስራዎች መሆናችውን አንስተዋል።
ዘጋቢ ዳዊት ብርሃኑ
ፎቶግራፍ ወንድሙ መድህን

❤35👍9🔥3👏2
ተልዕኮ ተኮር የመስክ ላይ ሥልጠናዎች ለላቀ ግዳጅ አፈፃፃፀም ጉልህ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 07 ቀን 2017 ዓ.ም
በዩናሚስ ሴክተር ኢስት ግዳጁን እየፈፀመ ለሚገኘው የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ሲሰጥ የነበረው ተልዕኮ ተኮር የመስክ ላይ ስልጠና ልምምድ ተጠናቀቀ።
የመስክ ላይ ስልጠና ልምምዱን የመሩት በደቡብ ሱዳን የሴክተር ኢስት አዛዥ ብርጋዲየር ጀነራል ራዛቅ አህመድ በዩናሚስ የሚሰጡ ተልዕኮ ተኮር ስልጠናዎች በማንኛውም ወቅት የሚኖሩ ግዳጆችን በብቃት ለመፈፀም ጉልህ ሚና አላቸው በማለት ተናግረዋል።
የተሰጠው ስልጠና እንደ አንድ ዓለም አቀፍ የሰላም አስከባሪ ሠራዊት ተልዕኮን በአስተማማኝ መንገድ ለመፈፀም የሚያስችል አቅምን ለመገንባት ይረዳል ያሉት የሴክተር ኢስት አዛዡ ብርጋዲየር ጀነራል ራዛቅ አህመድ በተለይ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት በቀጠናው ያለውን ሰላም በማስጠበቅ ረገድ እያበረከተ ያለውን ጉልህ ድርሻ የበለጠ አጠናክሮ እንዲቀጥል የመስክ ስልጠና ልምምድ ለቀጣይ ሥራ ተደማሪ አቅምን እንደሚፈጥርም አስገንዝበዋል።
የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል ሰጥየ አራጌ በበኩላቸው ሥልጠናው በተያዘው ዕቅድ መሠረት መከናዎኑን ጠቅሰው እንደ አንድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የተሰጠው ሥልጠና ከተልዕኳችን ጋር በቀጥታ ተያያዥነት ያለው ሲሆን በሥልጠና የተገኘውን አቅም ይበልጥ በመጠቀም ግዳጅን በውጤት ለመፈፀም ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል በማለት አጽንኦት ሰጥተዋል። ዘጋቢ አንዋር ሁሴን ነው።

❤32👍10🔥2