ዘመኑን የሚመጥን የኢንፎርሜሽን ሲስተም የመዘርጋት ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም
ዋና መምሪያው በበጀት አመቱ በርካታ ውጤታማ ተግባራትን ማከናወኑን የገለፁት የመከላከያ መገናኛና ኢንፎርሜሽን ሲስተም ዋና መምሪያ ሀላፊ ብርጋዲየር ጀነራል አዱኛ ዴሬሳ ፣ ተቋሙ የያዘውን የዘመናዊ ሠራዊት ግንባታ ለማጠናከር በወታደራዊ ግንኙነት መስኩ ብቁ የሰው ሀይልና ቴክኖሎጂ እየገነባ መሆኑን ገልፀዋል።
መምሪያው የሰው ሃይልን የማብቃት ስራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ በመስራት አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን የገለፁት ሀላፊው ፣ዘመኑን የሚመጥን የኢንፎርሜሽን ሲስተም በመታጠቅ ፣ በመዘርጋትና በመጠቀም ተቋሙን ወደላቀ ደረጃ የማሳደግ ጥረቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ተናግረዋል።
የውጊያ አቅምን ከፍ ሊያደርጉ የሚችሉና ከፍተኛ ወጪ ያወጡ የነበሩ ሶፍትዌሮችን በራስ አቅም በመጠቀም በመስራት ለተቋሙ የሚጠቅሙ ቀላልና ዘመናዊ ሶፍትዌሮችን በማበልፀግ ወደ ስራ የተገባ መሆኑንም ብርጋዲየር ጀነራል አዱኛ ዴሬሳ ገልፀዋል።
በእለቱ በስራ አፈፃፀማቸው ብልጫ ላመጡ አባላት የእውቅና ሰርተ-ፊኬት እና ሽልማት የተበረከተላቸው ሲሆን ከሰራዊቱ በክብር ለተሰናበቱ አባላትም የክብር ሽኝት ተደርጎላቸዋል።
ዘጋቢ ራሔል ዮሐንስ
ፎቶግራፍ አበረ አየነው
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤26👍10🔥3
ግዳጅ እና ተልዕኳችንን በላቀ ብቃት ለመፈፀም የሚያሰችል አቅም ፈጥረናል።
ተመራቂ አመራሮች
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም
በስልጠና ግዳጅና ተልዕኳችንን በላቀ ብቃት መፈፀም የሚያስችለንን አቅም ፈጥረናል ሲሉ የ6ኛ ዕዝ ተመራቂ አመራር እና ሙያተኞች ተናገሩ።
የ6ኛ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለሁለት ወራት በወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ፣በሠራዊት ስነ-ልቦና ግንባታ ፣በመደበኛ እና ኢ-መደበኛ ውጊያዎች ግዳጅን በማንኛውም ጊዜና በየትኛውም ቦታ መወጣት የሚያስችል አቅም በሥልጠና እንድንፈጥር አድርጎናል ሲሉ የሬጅመንት እና የሻምበል አመራሮቹ ተናግረዋል።
ማሰልጠኛ ማዕከሉ ሁለንተናዊ ብቃት ተላብሰን እንድንወጣ አድርጎናል ያሉት አመራሮቹ መደበኛም ሆነ ኢ-መደበኛ ውጊያዎችን በዕቅድ መምራት፣በመሬት አጠቃቀም፣ በውጊያ ስልት እንዲሁም ተኩስን መምራት በሚያስችሉ ፕሮግራሞች ዙሪያ የተሰጡ ስልጠናዎች ለቀጣይ ግዳጅና ተልዕኮ የበለጠ መሳካት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያላቸው ናቸውም ብለዋል።
ስልጠናው ከማዕከሉ አሰልጣኞች ባሻገር የተለያየ ልምድና ዕውቀት ባካበቱ ተጋባዥ መምህራን መሰጠቱ አገራዊ፣ቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ ግንዛቤ እንዲኖረን አስችሎናል ሲሉም ተናግረዋል።
አመራሮቹ ከዕዝ ኮሮች እና ክፍለጦሮች የተውጣጣን ከመሆኑም ባሻገር ከተጨባጭ ግዳጅና ተልዕኮ ላይ ወደ ማዕከሉ መምጣታችን ስልጠናው በተሞክሮ ልውውጥ እንዲዳብር አድርጎታል ፤የዚህ አይነት ስልጠና ወደፊትም ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ብለዋል።
ተመራቂ አመራሮች የወሰዱት ወቅታዊ ተልዕኮን እና ሀገራዊ ሁኔታን ታሳቢ ያደረገ መሆኑን ገልፀው ይህም በንድፈ ሀሳብና በተግባር የተሰጠ በመሆኑ ተደማሪ አቅም ፈጥሮልናል ነው ያሉት።
ዘጋቢ አዲሱ አራጋው
ፎቶግራፍ ሌሊሴ አራራሜ

👍34❤20🔥4
ዋና ዳይሬክቶሬቱ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቀጥሎ በርካታ የውጭ ዲፕሎማሲ ስራዎችን እያከናወነ ነው።
ኢንጂነር አይሻ መሐመድ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ የመከላከያ ውጪ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቀጥሎ በርካታ የውጭ ዲፕሎማሲ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ገልፀዋል።
ዳይሬክቶሬቱ በስራ አፈፃፀማቸው ብልጫ ላመጡና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ አባላት ማዕረግ ያለበሰ ሲሆን የ2017 የበጀት አመት አፈፃፀሙን አስመልክቶም ዕውቅናና ሽልማት ሰጥቷል።
በዚህ መርሀ-ግብር ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት ኢንጂነር አይሻ መሐመድ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች በማስጠበቅ ረገድ የመከላከያ ውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ማከናወኑን ገልፀዋል።
የተሟላ ወትሮ ዝግጁነት ያላቸው ታታሪ አመራርና አባላቱ በትጋት በመስራታቸው የ2017 የበጀት ዓመትን በውጤታማነት ያጠናቀቁ ናቸውም ብለዋል።
ኢትዮጵያ በታሪካዊ ጠላቶቿ እየተረገዙ ተጋላጭነታችን ምክንያት ሀገራችን ላይ የሚወለዱትን ውጊያዎች እየተከላከለች በሌላ በኩል ደግሞ ልማትና ዲሞክራሲን እያፋጠነች እንዳለች ሀገር ሠራዊት በዚህ ዓመት የተቀዳጀነው የስራ አፈፃፀም ውጤት ለምንወዳትና ለምናከብራት ሀገራችን አይበዛበትም ያሉት ደግሞ የመከላከያ ውጪ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጄር ጄነራል ተሾመ ገመቹ ናቸው።
ሪፎርምን እያገባደደ ትራንስፎርሜሽናል ቼንጅ እየጀመረ ላለው ተቋማችን ጭምር እንደ ዲፕሎማሲያዊ ሠራዊት እያበረከትን ያለው የሚበዛባት አይደለም። ነገር ግን የሠው ልጅ ማበረታታት አስፈላጊ በመሆኑ ይህንን የዕውቅና ሥነ-ሥርዓት አዘጋጅተናል ብለዋል።
ዕውቅናና ሽልማቱ የተሰጠው ለዳይሬክቶሬቱ ክፍሎች ለውጤታማ አባላትና በውጭ ሀገራት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለነበሩ ተሸላሚ ተማሪዎች ነው።
ጄነራል መኮንኑ በ2017 የበጀት ዓመት ተፅዕኖ ፈጣሪ ወዳጅ ሀገራትን ተቋማትንና ግለሰቦችን በማፍራት ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧልም ብለዋል።
በመርሀ-ግብሩ ላይ የመምሪያ ኃላፊዎች የዳይሬክቶሬቶች ዳይሬክተሮችና የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ተገኝተዋል።
በኢትዮጵያ የኢጣሊያ ወታደራዊ አታሼ ኮሎኔል ማርኮ ፖዲ የመከላከያ ውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት እያከናወነ ያለውን ተግባር አስመልክቶ ምስጋና አቅርበዋል።
ዘጋቢ አብዮት ዋሚ
ፎቶግራፍ ተሰማ ኡርጌሳ

❤37👍6🔥1🥰1
የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በሥራ አፈፃፀማቸው ውጤታማ ለሆኑ አባላቱ ማዕረግ አልብሷል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም
በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ውጤታማ የስራ አፈፃፀም ለነበራቸውና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሠራዊት አባላት ከተቋሙ የተፈቀደላቸውን ማዕረግ አልብሷል።
ለተሿሚዎች ማዕረግ ያለበሱት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼ ለተሿሚዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በማሥቀደም የማዕረግ ዕድገት ማለት የሃላፊነትና የተጠያቂነት እድገት መሆኑን ተገንዝባችሁ በቀጣይነት የተሻለ እና የተቋሙን ፍላጎት መሠረት ያደረገ ተግባር በማከናወን የበኩላችሁን ልትወጡ ይገባል ብለዋል።
መንግስትና ህዝብ የሰጠንን ተልዕኮ በመመሪያው መሠረት በመተግበር ለሀገራችን ሰላም መስፈን እና ለተቋሙ እደገት ተደጋግፎ መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል፡፡
በቀጣይ እውቀታችሁንና ችሎታችሁን የበለጠ በማሳደግ ሰራዊቱ ውጤታማና ቀጣይነት ያለው የተልዕኮ አፈፃፀም እንዲኖረው ድርብ ወታደራዊና መሃንዲሳዊ ሃላፊነታችሁን መወጣት ይኖባችኋል ብለዋል።
የተሿሚዎችን ሪፖርት ያቀረቡት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የሰው ሃብት ቡድን መሪ ሌተናል ኮሎኔል አንተነህ ብርሃኑ ለማዕረግ እድገት የበቁት አባላት በተቀመጠው የማዕረግ እድገት መመዘኛ መስፈርት መሰረት የመቆያ ጊዜያቸውን የሸፈኑ፤የተሻለ የስራ አፈፃፀም ያላቸው፤ በአካዳሚ በአካል ብቃት መመዘኛውን ያሟሉ መሆናቸውን ገልፀዋል። ዘጋቢ አዳም ወንድማገኝ ነው።

❤32👍13🔥1