"በመትከል ማንሰራራት" ሀገራዊ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በሠራዊቱ ክፍሎች ቀጥሏል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 17 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ሠራዊት አባላትና የተቋሙ ሲቪል ሠራተኞች "በመትከል ማንሰራራት" በሚለው ሀገራዊ መሪ ቃል መሠረት የተለያዩ ችግኞችን እየተከሉ ነው።
የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የኮሩ ዋና አዛዥ ብርጋዲዬር ጄኔራል ሀሺም ኢብራሂም የሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ቢመረው ካሳ እና የሀገር ሸማግሌዋች የሃይማኖት አባቶች የዞን የሰራ ሃላፊዎች በተግኝበት በዛሬው ዕለት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሂዷል።
በተመሳሳይ የመቻል ስፖርት ክለብ የተለያዩ ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞችን የመቻል ስፖርት ክለብ ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጄኔራል ኑሩ ሙዘይን እና የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 የከተማ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ባለሙያ አቶ ፍፁም ሞገስ በተገኙበት ተክለዋል።
የ6ኛ ዕዝ ስታፍ አመራርና አባላት ከገፈርሳ ጉጅ ክፍለ ከተማ የስራ ሃላፊዎች ጋር ችግኝ ተክለዋል። በሰሜን ሸዋ ዞን አሣ ግርግድ ወረዳ ጊና የሚገኘው የሠራዊት አባላት ከወረዳው አመራሮች እና ከፀጥታ ዘርፍ አባላት ጋር በጋራ ተክለዋል።
በአዲስ አበባ እና ዙሪያው የሚገኘው ክፍለ ጦር አመራሮችና አባላት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አመራሮችና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በጋራ በመሆን በዛሬው ዕለት ችግኝ ተክለዋል፡፡
የመከላከያ መገናኛና ኢንፎርሜሽን ኮሌጅ የተሰጠውን ተቋማዊ የማስተማርና የማሰልጠን ተልእኮ ከማሳካት ጎን ለጎን በሀገር ደረጃ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ የሚገኘውን የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ለማሳካት በኮሌጁ ማህበረሰብ እና በዱከም አቃቂ ወረዳ አስተዳደር አካላት እንዲሁም ከቢልቢሎ ቀበሌ ነዋሪዎች በጋራ በመሆን ችግኝ ተክለዋል።
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በረኸት ወረዳ ወተህ ብላ ከተማ አክርሚት ቀበሌ በዘንድሮው ክረምት እየተከናወነ ያለውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በቀጠናው የሚገኘው መከላከያ ሠራዊት ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመሆን የራሱን አሻራ አሳርፏል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

❤27👍6🔥3😁1
የካምፕና ቤቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 17 ቀን 2017 ዓ.ም
በመከላከያ ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ዳይሬክቶሬት የካምፕና ቤቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለሰራዊቱ የቤቶች እደላ፣ የውሃ፣ የመብራት ዝርጋታ የቢሮና መኖሪያ ቤቶች ግንባታና የጥገና ስራ ፍትሃዊ በሆነ አገባብ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አሥታውቋል።
ዳይሬክቶሬቱ ከመደበኛ ስራው ጎን ለጎን በጎፋ ካምፕ የንፁህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ አጠናቆ አገልግሎት ላይ የዋለ ሲሆን የእንጨት፣ ብረታ ብረት ስራ በተቋሙ ለሚገኙ ክፍሎች በመሥራት እያቀረበ እንደሚገኝ የካምፕና ቤቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል ሞላ ታምሩ ገልፀዋል።
እንደ ዳይሬክቶሬት በበጀት ዓመቱ አመራርና አባላቱ በመጣመር በርካታ ስራዎችን በጥሩ ውጤት ያከናወኑ ሲሆን ለዚህም በክፍሉ የበጀት ዓመቱ ማጠቃለያ ላይ የተሻለ አስተዋፅኦ ለነበራቸው አባላት ሽልማት ተሰጥቷል።
ዘጋቢ ደጀኔ አሳይቶ
ፎቶግራፍ ሳሙኤል መንገሻ

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤57👍12🔥4👎1👏1
ምድቡ ለተቋሙ ተልዕኮ በሚመጥን የወትሮ ዝግጁነት ቁመና ላይ ይገኛል።
ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ በ4ኛው አየር ምድብ የስራ አፈፃፀምና ወትሮ ዝግጁነታቸውን በማስመልከት ከምድቡ የሰራዊቱ አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል።
ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ መሪው የመሪነቱን ሚና በመወጣቱ ምክንያት የምድቡ ሰራዊት የሚገጥሙትን ፈተናዎች ሁሉ ተቋቁሞ ኃላፊነቱን በጀግንነት ተወጥቷል ብለዋል።
ሠራዊቱ ሙያውንና አቅሙን ተጠቅሞ ተቋሙን ባገለገለ ቁጥር በተለያዩ አገሮች ተፈላጊነቱ መጨመሩንና በአሁን ወቅትም ራሱን እንዲሁም ቤተሰቡንም ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑንም አንስተዋል።
በቀጣይም የምድቡ የሰራዊቱ አመራሮችና አባላት በተቋማዊ የለውጥ ሀዲድ ውስጥ ራሳቸውን በማስገባት የውጊያ መሳሪያዎችን በመንከባከብ የሠው ሀይል ግንባታውንም አጠናክረው የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበ የዝግጁነት አቅምን ማሳደግ እንደሚገባቸው አሳስበዋል። ዘጋቢ ሙላት ምሕረት ነው

❤36👍6🔥3
ለሁለት ቀናት የቆየው የመከላከያ ሚኒስቴር ተጠሪ ክፍሎች ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ውይይት ተጠናቀቀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
ሁሉም የሚኒስቴሩ ተጠሪ ክፍሎች ከተሰጣቸው ተግባር እና ሀላፊነት አንፃር ያቀዱትን እቅድ እና አፈፃፀማቸውን እንዲሁም የቀጣይ አቅጣጫ ካስቀመጡ በኋላ በቀረቡት ሪፖርት ላይ ውይይት ተደርጓል።
በመርሐ ግብሩ ማጠቃለያ ላይ የቀጣይ አቅጣጫ ያስቀመጡት የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሀመድ የበጀት ዓመቱ ከምንጊዜውም በላይ አበረታች እና ተጨባጭ ለውጦች የታዩበት ዓመት መሆኑን ተናግረዋል።
የተቋሙ ወታደራዊ ድፕሎማሲ፣ ከቴክኖሎጅ ጋር ያለው ትስስር እና የሰው ሀይል ብቃት ከፍ እያለ መምጣቱን ተናግረዋል። በዲጅታላይዜሽን ስራዎችን በመሥራት ለበላይ አመራር በማቅረብ፣ የውስጥ እና የውጭ ኦዲትን አጠናክሮ በመስራት፣ ብሔራዊ ጥቅምን በማስጠበቅ፣ የቤት ልማቶችን እና ኢንቨስትመንቶችን በማጠናከር፣ የውጭ ግንኙነትን ጤናማ በማድረግ፣ የኢንዱስትሪዎች አዳዲስ ንቅናቄዎች በመፍጠር እና በመሰል ጉዳዮች በኩል ተስፋ ሰጭ የሆኑ ተግባራት መከናወናቸውን ገልፀዋል።
በአጠቃላይ የበጀት ዓመቱ እንደተቋም ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገርም ተጨባጭ ለውጦች የተመዘገቡበት የስራ ዘመን ሆኖ ማለፋን ጠቅሰዋል።
ወደፊት የሚታቀዱት እቅዶችም የሚቆጠሩ እና በውጤት የሚለኩ ሊሆኑ እንደሚገባ የስራ መመሪያ አስተላልፈዋል። የተቋሙን ታሪካዊ ዳራ ማስቀጠል የሚችል ወቅቱን እና ጥራቱን የጠበቀ የእቅድ እና ሪፖርት አሰራር ስርዓት ሊዘረጋ እንደሚገባም አመላክተዋል።
ዘጋቢ ብርሃን እንዳየሁ
ፎቶግራፍ ድምሩ ህሩይ

❤32👍16🔥3