የሀገራችንን ልማትና ብልፅግና ለማረጋገጥ በተግባር የተገለጠ ስራዎችን መስራታችን ተጠናክሮ ይቀጥላል።
ክብርት ወይዘሮ ሐና አርዓያስላሴ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ፣የፍትህ ፣ የሰላም ሚኒስትሮች እና ተጠሪ ተቋማት በመተባበር ባዘጋጁት የክረምት የበጎ ፍቃደኝነት ተግባር ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የፍትህ ሚንስትሯ ክብርት ወይዘሮ ሐና አርዓያስላሴ ፣ የክረምት የበጎ ፍቃድና የአረንጓዴ አሻራ እንቅስቃሴው የሀገራችንን ብልፅግናና ልማት ለማረጋገጥ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል።
የተተከሉት ችግኞች በወረዳው የተጀመሩትን የግብርና ስራዎች ከማገዝ ባለፈ ለመጪው ትውልድ ጥሩ መሰረትን የሚጥሉ መሆናቸውን ገልፀዋል።
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የኑስ ሙሉ በበኩላቸው ከመከላከያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች በጋራ እንደሚሰሩ ገልፀው ፣በወረዳው በተከናወነው የችግኝ ተከላና የበጎ ተግባር ስራ በመሳተፋቸው ደስታ እንደተሰማቸው ተናግረዋል።
በምስራቅ ሸዋ ዞን በሎሜ ወረዳ በተካሄደው ዝግጅት ላይ አምስት ሺህ የተለያዩ ችግኞች የተተከሉ ሲሆን ለ1500 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍና የአስራ ስድስት የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ተጀምሯል።
በዝግጅቱ ላይ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር ሀይሻ መሃመድ ፣ የሎሜ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ታዬ ዶሪን ጨምሮ ሚኒስትር ዲኤታዎች ከፍተኛ የሰራዊቱ አመራሮች ፣ የምስራቅ ሸዋና የወረዳው የስራ ሀላፊዎችና ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ ብዙአየሁ ተሾመ
ፎቶግራፍ ተሰማ ኡርጌሳ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
👏21❤20🎉1
ኮሌጆች እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተቋሙን ዝግጁነት የሚያጠናክር ውጤታማ ስራዎችን ሠርተዋል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የበጀት ዓመቱን የስራ አፈፃፀም ውይይት አድርጓል። በውይይቱ በዋና መምሪያው ስር ያሉ ኮሌጆችና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተገኙ ሲሆን የስራ አፈፃፀም ሪፖርቶችን በማቅረብ በጠንካራ እና በእጥረቶች የታዩ አፈፃፀሞች ላይ ውይይት አድርገዋል።
ከውይይቱ በኋላ በአዲሱ 2018 በጀት ዓመት እንደ መከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሊተገበሩ የታቀዱ ዕቅዶች ላይ በዝርዝር ውይይት የስራ መመሪያ እንደሚሰጥ የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮንን አመላክተዋል።
በዛሬ ውሎው በቀረበው የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በሁሉም ኮሌጆች እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተቋሙን ዝግጁነት በማጠናከር በርካታ ውጤታማ ስራዎች እንደተሰሩ ተገልጿል።
በተቋሙ ኮሌጆችና ማሰልጠኛ ተቋማት ቁጥራቸው ከመቶ በላይ የሆኑ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አመራሮች ሰልጥነው መመረቃቸው በወታደራዊ ዲፕሎማሲው መስክ እና በሀገራት መካከል ያለውን ወታደራዊ ዲፕሎማሲ እንደሚያጠናክር ተገልጿል።
ዘጋቢ አባቱ ወልደማሪያም
ፎቶግራፍ አበረ አየነው

👍21❤17🤩1
የዩናሚስ ሴክተር ሳውዝ አዛዥ የ21ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አሥከባሪ ሻለቃን ጎበኙ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም
አዛዡ ብርጋዲየር ጄኔራል ዲነሽ ሲንግ ኢትዮጵያዊያን የአድዋን ታሪክ እንደ ስንቅ ወስዳችሁ በሠላም ማስከበር ተልዕኮ ያላችሁን የፀና መሠረት በማጠናከር ግዳጃችሁን በብቃት በማጠናቀቅ ለቀጣይ ሠላም አስከባሪ አባላት እንደምታስረክቡ እምነቴ የፀና ነው ሲሉ ተናግረዋል።
በፍጥነት ነገሮችን በመረዳት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አርማና የሠላም ማስከበር ሰማያዊ ሄልሜንት አላማን በማሳካት እንደ ወትሮው ሁሉ ያሀገራችሁን ስም ማስጠራት አለባችሁ ብለዋል።
የ21ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል እንዳለ እሸቱ በቀጠናው አሁን ያለው የሠላም ሁኔታ ይበልጥ እንዲሻሻል የተሠጠንን ተልዕኮ በትኩረት እንወጣለን ሲሉ ተናግረዋል።
ጄኔራል መኮንኑ ሻለቃው ያለበትን ቁመና እና ወትሮ ዝግጁነት በምልከታ ከማረጋገጥ በተጨማሪ ገላፃ ተደርጎላቸዋል። በመጨረሻም በሁሉም የሙያ ዘርፍ በግዳጅ አፈፃፀም ምሳሌ ለሆኑ አባላት ሰርተ-ፊኬት አበርክተዋል። ዘጋቢ ፍፁም ተካ ነው።

❤30🔥16👍15👏6👎2💘2