Forwarded from Fayida Acadamy
ሰላም ተማሪዎች
የ 2016 ማትሪክ ላይ የወጣ የፊዚክስ ጥያቄ ከነማብራሪያው ሰርተናል። ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመጠቀም ቪድዮውን ተመልከቱ።
ሰላም ተማሪዎች

ሙሉ የማትሪክ ጥቅላችንን ለማግኘት በድህረገጻችን www.fayidaacademy.com ላይ sign up በማለት ዛሬውኑ ዝግጅት  ጀምሩ ።
መልካም የረፍት ቀናት ።
Forwarded from Betsi
Eco Telegram Post 3.pdf
68.7 KB
ሰላም ተማሪዎች
ዛሬ ኢኮኖሚክስ አጭር ኖት ይዘንላችሁ መጥተናል። እንደምናውቀው For closed economies , we have two types of circular flow models which are
1.A two sector model
2.Three sector model
ይዘንላችሁ የመጣነው ርዕስ ይህንን ይመስላል። ለማትሪክ በቀራችሁ ጥቂት ጊዜያት በቀላሉ ለመዘጋጀት።
በድህረገጻችን www.fayidaacademy.com ላይ sign up በማለት ዛሬውኑ ዝግጅታችሁን ጀምሩ።
Forwarded from Betsi
📌📌📌የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ❗️❗️❗️

የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ይሆናል።

በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡

በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ ከላይ ተያይዟል።

የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ አገልግሎቱ ጥሪውን አስተላልፏል።

በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው ተብሏል።
ሰላም ተማሪዎች
ትምህርት ሚኒስቴር የማትሪክ ፈተና ቀን ይፋ ባደረገው መሰረት ለብሄራዊ ፈተና አንድ ወር ከጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶታል።
                         
🤔🤔🤔  ታዲያ ምን አሰባችሁ

🎉🎉ለእናንተ ተማሪዎች የሚጠቅም ልዩ እድል አዘጋጅተናል። 🎉🎉

ማትሪክ መቃረቡን አስመልክቶ የማትሪክ ሙሉ ጥቅል ( full package ) በአንድ ጊዜ 600 ብር ክፍያ ብቻ ይዘንላችሁ መጥተናል።

ጥቅሉን ለማግኘት በድህረገጻችን www.fayidaacademy.com ላይ sign up በማለት ጊዜ ሳያልፍ ዝግጅታችሁን ጀምሩ።

የፋይዳ ማትሪክ ጥቅል በውስጡ ከ9 እስከ 12 ያሉትን ርዕሶች በግራፊካል ቪድዮ ፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም የማትሪክ ጥያቄዎችን በአንድ ላይ ይዟል።
ሰላም ተማሪዎች
ማትሪክ ስለደረሰ ጥያቄዎችን እየሰራን እንለማመድ። ዛሬ የ apptitude Analogy ጥያቄ ይዘንላችሁ መጥተናል። እንደዚህ አይነት ጥያቄዎችን ለመመለስ በቅድሚያ በጥያቄው ላይ በተሰጡት ሁለት ቃላት መካከል ያለውን ግንኙነት መመልከትና በደንብ መለየት ከዛ በመቀጠል ከምርጫው ውስጥ ካሉት ቃላቶች ተመሳሳይ relationship ያላቸውን መፈለግና የሚቀርበውን መልስ መምረጥ ነው።
በገለጻው መሰረት እስቲ ከታች የተዘረዘሩትን 6 ጥያቄዎች ሞክሯቸውና በኮሜንት ሴክሽናችን ላይ መልሳችሁን አስቀምጡ።መልሱን ከማብራሪያ ጋር ከሞከራችሁት ቦሃላ እንለቃለን።

በቀራችሁ አጭር ጊዜ ለማትሪክ ለመዘጋጀት በድህረገጻችን www.fayidaacademy.com ላይ sign up በማለት ዛሬውኑ ጥናታችሁን ጀምሩ።
1. TEACHER: CLASSROOM : …………………….
Anonymous Poll
29%
Pilot : Airplane
40%
Chief : kitchen
15%
Author : Book
17%
Lawyer : court
Forwarded from Fayida Student Info
Aptitude Telegram Answer 1...pdf
624.1 KB
ሰላም ተማሪዎች

ትላንት የሰጠናችሁን Aptitide ጥያቄ ሞክራችሁታል። ትክክለኛውን መልስ መስራታችሁን ይህንን ፋይል በመጠቀም አረጋግጡ። መልሱ ከነሙሉ ማብራሪያው ተቀምጧል።

እንደዚህ አይነት ጥያቄዎችን በፈተና ላይ ስትሰሩ በጣም ማስተዋል ይጠበቅባችኋል። በመጀመሪያ እይታ ምርጫው ላይ ያሉት መልሶች በሙሉ የሚሆኑ ሊመስላችሁ ይችላል ሆኖም ግን በደንብ በማስተዋልና ያላቸውን relationship በመለያት ከምርጫዎቹ ውስጥ the best possible answer የሚሆነውን መምረጥ አለባችሁ። ከዚህ ቦሃላ በተደጋጋሚ እንደዚህ አይነት ጥያቄዎችን እንሰራለን። ለፈተና ዝግጅት በጣም ይጠቅማችኋል።

እስቲ ምን ያህል ጥያቄ በትክክል እንዳገኛችሁ በኮሜንት ሴክሽናችን ላይ አሳውቁን።
ሰላም ተማሪዎች

ዛሬም aptitude ጥያቄ ይዘንላችሁ መጥተናል። Synonym የaptitude ፈተና ላይ የማይቀር ጥያቄ ነው ። ምን ማለት ይመስላችኋል  synonyms  ? synonyms are words that have the same or very similar meaning.

በዚህ definition መሰረት ከታች ከተሰጡት ጥያቄዎች ውስጥ capital letter ለተፃፈው ቃል  Synonym የሚሆን ቃል ከተዘረዘሩት ምርጫዎች ላይ ምረጡ።

ብሄራዊ ፈተና ላይ ተደግመው ሊመጡ የሚችሉ ጥያቄዎች ስለሚሆኖሩ ጥያቄዎችን መስራት በጣም ይጠቅማችኋል።

ሁላችሁም እነዚህን ጥያቄዎች ሞክሯቸውና መልሱን ከነማብራሪያው እንለቅላችኋለን።

በቀራችሁ አጭር ጊዜ ላማትሪክ በቀላሉ ለመዘጋጀት በድህረገጻችን www.fayidaacademy.com ላይ signup በማለት ጥናታችሁን ጀምሩ።
1. The manager was ASTUTE in negotiating the contract.
Anonymous Poll
44%
A. Clever
17%
B. Foolish
29%
C. Honest
10%
D.Lazy
2. The DISHEVELED room needed immediate cleaning.
Anonymous Poll
10%
A. Neat
69%
B. Messy
13%
C. Large
7%
D. Small
3. The athlete was RESILIENT after injury.
Anonymous Poll
25%
A. Fragile
44%
B. Strong
15%
C.Lazy
15%
D. Timid
4. The ELUSIVE concept was hard to grasp.
Anonymous Poll
12%
A. Simple
18%
B. Obvious
63%
C. Difficult
7%
D. Clear
5. She was ELATED by good news.
Anonymous Poll
9%
A. Sad
13%
B. Angry
49%
C. Thrilled
30%
D. Confused