Fanos Tech Official
6.93K subscribers
516 photos
71 videos
110 files
335 links
Official Channel of Fanos Tech LLC

For any business inquiries contact us. @Fanostechplcofficial👈
Download Telegram
GeeSports_v3.8 (1).apk
11.5 MB
Wzi lay ye ethiopian chewata mayet techelalachi
👍3
በትግራይ ክልል ተቆርጦ የነበረው ኢንተርኔት እየተመለሰ ይገኛል።
👏5🔥1
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሠላም፣ የአንድነት፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የደስታ ኢንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን
❤9🔥2
ማንችስተር ሲቲን ለእንዲህ አይነት ቀውስ የዳረገው እና የእግር ኳሱን ዓለም ያናወጠው ምስጢር ጠላፊው ወጣት

የ37 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ የኮምፒውተር ሀከር ሩይ ፒንቶ "ፉትቦል ሊክስ" በተሰኘው ድህረ ገጹ አማካኝነት የዓለም እግር ኳስን የምስጢር መጋረጃ የቀደደ መረጃን ይፋ በማድረጉ ይታወቃል።

በተለይም የማንችስተር ሲቲን የፋይናንስ ስምምነቶችና የውስጥ ኢሜይሎችን በማውጣቱ፣ ክለቡ በፕሪሚየር ሊጉ የፋይናንስ ህጎችን በመጣስ በ115 ነጥቦች እንዲከሰስና በአብዛኞቹ ጥፋተኛ ሆኖ እንዲገኝ ዋነኛ መንስኤ ሆኗል።

በተጨማሪም ከክርስቲያኖ ሮናልዶ፣ ሜሲ እና ኔይማር ጋር የተያያዙ ምስጢራዊ ሰነዶችን ጨምሮ ከሶስት ቴራባይት በላይ መረጃን ለዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች በማጋራት የእግር ኳሱን ድብቅ ገጽታ ለህዝብ ይፋ አድርጓል።

በ2015 ጆን  በሚል የሀሰት ስም መረጃዎችን ማውጣት የጀመረው ፒንቶ፣ የጀርመኑን ዴር ሲፒገል መጽሔት ጨምሮ ለበርካታ መገናኛ ብዙኃን ሚስጥሮችን በማካፈል በአውሮፓ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ትልቁን የፋይናንስ ቅሌት መጋለጥ ምክንያት ሆኗል፡፡

ይሁን እንጂ የፒንቶ ድርጊት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ልዩነት ፈጥሯል። ለአንዳንዶችና ለህግ ባለሙያዎች እሱ ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ መረጃ የሰረቀ፣ ክለቦችና ግለሰቦችን ማዋከብን የሞከረና የደብዳቤ ልውውጥ ምስጢር የጣሰ "ወንጀለኛና መረጃ ጠላፊ" ነው።

ለሌሎች ደግሞ በእግር ኳሱ ንግድ ጨለማ ጎን ላይ ብርሃን ያበራ፣ የእውነት አለኝታና እንደ መረጃ ጠቋሚ ከጥቃት ሊጠበቅ የሚገባው "ጀግና" ተደርጎ ይታያል።

በዚሁ ድርጊቱ ምክንያት ባለፉት ስድስት ዓመታት አስቸጋሪ እና በብቸኝነት እስር እንዲሁም ፍርድ ቤት በተደጋጋሚ በመመላለስ በፍርሃትና ውስጥ አሳልፏል፡፡

የፉትቦል ሊክስ ከ10 ዓመት በኋላም ቢሆን ተጽዐኖ በይፋ እየተሰማ ነው።

ሀገሬ ቲቪ
❤7🤯2
ATF certificate እየሰጠ ነው በ ዩቱብ እና ቲውተር ላይ ለቃቹት የተሻለ ቪው ካገኘ ሽልማት አለው ብለዋል እስካሁን ካልጀመራቹት

https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=525891912
❤2👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁን DeepSeek Harnessን ለመጠቀም የ Node.js መተግበሪያን መጫን፣ ተርሚናል (terminal) መክፈት ወይም የብሮውዘር ታብ (browser tab) ክፍት አድርጎ ማቆየት ሳይጠበቅብዎት በዊንዶውስ (Windows) እና በማክ (Mac) ኮምፒውተሮች ላይ በቀላሉ ማሄድ ይችላሉ።
የቅድመ-ዕይታ ስሪት 0.1.7 RC (preview build) ለዊንዶውስ x64 እና ለታደሱት የማክ Apple Silicon ኮምፒውተሮች ዝግጁ ሆኖ ቀርቧል።
Harnessን ለመሞከር ፈልገው ነገር ግን የሶፍትዌር አካባቢውን ማስተካከል (environment setup) ለከበዳችሁ ሁሉ፣ አሁን መንገዱ ይበልጥ ቀላል ሆኖላችኋል።
🔗 ሊንክ ለዊንዶውስ ማውረጃ (Windows x64)፦ download.deepseek.com
🔗 ሊንክ ለማክ ማውረጃ (Mac arm64)፦ download.deepseek.com
Ethiopian TV and FM 2.3.2 .apk
7.4 MB
የአኢትዮጵያ ቲቪ ቻናል በስልክ ለማየት
❤2
Forwarded from Dallolᴴᵘᵇ
🚀 Dallolhub ላይ ከማስታወቂያ ስራዎች በተጨማሪ፣ በተለያዩ የስራ ዘርፎች የስራ ዕድሎችም በDallolhub ላይ ይለቀቃሉ። 💼✨

ስለዚህ እናንተም Dallolhubን በመከታተል ለእናንተ የሚመቹ የስራ ዕድሎችን ይመልከቱ፣ ያመልክቱ እና እድሉን ይጠቀሙ! 🙌

👉 https://dallolhub.com/auth?ref=DHD36820

@dallolhub
@dallolhub
🔥2👏2
አፕል (Apple) ከከፍተኛ የህፃናት ህክምና ባለሙያዎች (AAP) ጋር በመተባበር፣ ወላጆች የልጆቻቸውን የስልክ አጠቃቀም በቀላሉ መቆጣጠር የሚችሉበትን አዲስ "Healthy Digital Habits" መመሪያ ይፋ አድርጓል።
ዋና ዋና ጥቅሞች፦
የአጠቃቀም ሰዓት መገደብ፦ ልጆች በስልክ ላይ የሚያሳልፉትን ጊዜ እንደ እድሜያቸው መወሰን ማስቻል።
አዲስ የ"Ask to Browse" መቆጣጠሪያ፦ ልጆች በስልካቸው ማንኛውንም አዲስ የኢንተርኔት ድህረ-ገጽ (Website) ለመክፈት ሲሞክሩ መጀመሪያ ከወላጆቻቸው ፍቃድ እንዲጠይቁ የሚያደርግ አዲስ አሰራር ነው።
የደህንነት ጥበቃ፦ ልጆች ካልተፈለጉ እና አዋኪ ከሆኑ ምስሎች እንዲሁም ቪዲዮዎች እንዲጠበቁ ያደርጋል።
ስልኮቻችሁን ወደ አዲሱ iOS 27 በማዘመን እነዚህን መቆጣጠሪያዎች በቤተሰብ ማጋሪያ (Family Sharing) ውስጥ ማስተካከል ትችላላችሁ!
👍2
በአዲስ አበባና አካባቢው ድሮን ማብረር ተከለከለ❗❗
በአዲስ አበባ እና አከባቢው ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማንኛውንም ድሮን ለማብረር ፍቃድ እንደማይሰጥ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ‼️
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የድሮንና ሌሎች ተመሳሳይ በራሪ አካላት አጠቃቀምን በተመለከተ ይፋ ባደረገው ማሳሰቢያ፤ ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ  በአዲስ አበባ እና አከባቢው  ማንኛውንም አይነት  ድሮን ለማብረር ፍቃድ አይሰጥም፡፡

አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ  እንዳመለከተው፤ እንደ ወትሮው ሁሉ በአዲስ አበባና አካባቢው የሚንቀሳቀሱ ድሮኖችንና  ሌሎች ተመሳሳይ በራሪ አካላትን የሚቆጣጠር የተቀናጀ የጸረ-ድሮን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገ ይገኛል፡፡

የተሰጠውን ማሰሰቢያ በመጣስ የሚነሱ እንዲሁም  በየትኛውም አካባቢና ከፍታ የሚበሩ ድሮኖችን በመለየት፣ በመጥለፍ እና ወደ አስፈላጊው ቦታ በማሳረፍ እንዲሁም የአብራሪዎቹን ትክክለኛ መገኛ ቦታ በመለየትና በቁጥጥር ስር በማዋል  ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ አሳውቋል።
🤪8❤2👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልክ እንደ ሰው የልብስ አጣቢ ሰራተኛ ነው፣ ሙሉ አካልን የሚያንቀሳቅስና የሚያቀናጅ (whole-body loco-manipulation) ሲሆን፣ የስራ ብቃቱ በእውነት አስደናቂ ነው።
ይህ በቅርቡ በዳይና (Dyna) ይፋ የተደረገው ታኩ (Taku) የተባለው ሁለገብ ሂውማኖይድ ሮቦት ነው። ውብ እና ቀላል የሆነ የአፕል (Apple) አይነት ዲዛይን ያለው ሲሆን፣ በላቀው የዳይና-2.1 (Dyna-2.1) ሞዴል የሚሰራ ነው።
❤1
ከGoogle ላይ የተለያዩ ፎቶዎችን download ለማድረግ ስትሞክሩ የwebp type ሆኖ የJPEGና የpng አማራጭ ካላመጣላችሁ
በቀላሉ ፎቶውን Copy አድርጋችሁ Telegram Saved messages ላይ paste በማድረግ እሱን Download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

ከዚህ በፊት ስንጠቀምበት የነበረው "Save as image type" chrome extension አሁን እየሰራ አይደለም።

✍️እናንተ የምትጠቀሙበት ሌላ Download ማድረጊያ መንገድ ካለ comment ላይ ፃፉ።
©bighabesha_softwares
❤5👍1
እንድታውቁት

ነገ ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ።


የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚከበረውን የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ምክንያት መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ አስታውቋል።

ነገ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት ጀምሮ እስከ መርሀ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ ፡-

- ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ (22 ወይም ጎላጎል አደባባይ ላይ እና ታች)

- ከአድዋ ድልድይ ወደ ዘሪሁን ህንፃ እና ወደ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ (ዘሪሁን ህንፃ መስቀለኛ)

- ከአትላስ መብራት ወደ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ (ፒኮክ መብራት)

- ከቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ ወደ መስቀል አደባባይ (ወሎ ሠፈር አደባባይ ላይ እና ታች)

- ከጋዜቦ አደባባይ በደንበል ህንፃ ጀርባ ወደ ፊላሚንጎ እንዲሁም ከጋዜቦ አደባባይ በአዲሱ መንገድ ወደ ለገሃር መብራት (ጋዜቦ አደባባይ)

- ከቅዱስ ቂርቆስ ታቦት ማደሪያ ወደ ለገሃር መብራት (ቅዱስ ቂርቆስ ታቦት ማደሪያ መብራት)

- ከቀድሞው ብርሃን ኢትዮጵያ መስቀለኛ በአዲሱ መንገድ ወደ ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን (ብርሃን ኢትዮጵያ መስቀለኛ)

- ከአፍሪካ ህብረት ቅዱስ ሚካኤል መስቀለኛ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (አፍሪካ ህብረት ቅዱስ ሚካኤል መስቀለኛ)

- ከአፍሪካ ህብረት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (አፍሪካ ህብረት መብራት)

- ከከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ)

- ከሜክሲኮ አረቁ ፋብሪካ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (አረቄ ፋብሪካ መስቀለኛ)

- ከሰንጋ ተራ 40/60 ቤቶች መገንጠያ ወደ ሠንጋ ተራ መብራት (ሠንጋ ተራ 40/60 መገንጠያ)

-  ከጎማ ቁጠባ መብራት ወደ  ብሔራዊ ቴአትር (ጎማ ቁጠባ መብራት)

- ከሜትሮሎጂ መታጠፊያ  ወደ ፖስታ ቤት መብራት (ሜትዮሮሎጂ መታጠፊያ)

- ከጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ኤሚግሬሽን መብራት ( ጥቁር አንበሳ መስቀለኛ)

- ከጎላ ቅዱስ ሚካኤል መስቀለኛ ወደ ኤሚግሬሽን መብራት (ጎላ ቅዱስ ሚካኤል መስቀለኛ)

- ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ ኤሚግሬሽን መብራት (ቴዎድሮስ አደባባይ)

- ከንግድ ማተሚያ መታጠፊያ ወደ ፍል ውሃ መስቀለኛ (ንግድ መታጠፊያ)

- ከፓርላማ መብራት ወደ ውጭ ጉዳይ (ፓርላማ መብራት ላይ)

-  ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ (ሴቶች አደባባይ)

የሚዘጉ ሲሆን አሽከርካሪዎች አስቀድመው አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ፖሊስ መልዕክት አስተላልፏል።

ከንጋቱ 12:00 ሠዓት ጀምሮ በተጠቀሱት መንገዶች ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ተሽከርካሪ ማቆም ተከልክሏል።

ህብረተሰቡ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘትም ሆነ ጥቆማ ለመስጠት  በ01-11-11-01-11 እና በ990 ነፃ የስልክ መስመር መጠቀም እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አሳውቋል።
🤷4❤3
ዩቱብ ለይዘት ፈጣሪዎች አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶች አስተዋወቀ

ዩቱብ የይዘት ፈጣሪዎች ሥራቸውን በብቃት እንዲያቀላጥፉ የሚያግዙ አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶችን በዩቱብ ስቱዲዮ አስተዋውቋል።

አዲሱ «አስክ ስቱዲዮ» (Ask Studio) የተባለ የጥያቄና መልስ ዘዴ ፈጣሪዎች ስለ ቻናላቸው መረጃዎችን እንዲጠይቁና የቪዲዮ ሐሳቦችን እንዲያመነጩ ያስችላቸዋል።

እንዲሁም ፕላትፎርሙ ያልተጫኑ ቪዲዮዎችን ፍጥነት፣ አወቃቀርና ታሪክ አቀራረብ በመገምገም የማሻሻያ ሐሳቦችን ይሰጣል።

ከዚህ በተጨማሪ ከቪዲዮው ይዘት ጋር የሚስማሙ ርዕሶችንና እስከ ሦስት የሚደርሱ የሽፋን ምስሎችን (Thumbnails) በኤ.አይ ማመንጨት የሚቻል ሲሆን እነዚህም ምስሎች ለተለያዩ ተመልካቾች በማሳየት የትኛው የተሻለ ውጤት እንደሚያመጣ መፈተሽ ያስችላሉ።

ኩባንያው የትንታኔ መሣሪያዎቹንም በማሻሻል፣ የቪዲዮዎችን አፈጻጸም በቁጥር ብቻ ከማሳየት ባለፈ ለምን ውጤታማ እንደሆኑ ወይም እንዳልሆኑ ዝርዝር ማብራሪያና ምክር ይሰጣል።
👍4❤2🥰1
Huawei በአንድ ጊዜ 3ሲም ካርድ ማስጠቀም የሚያስችል ስልኩን ለገበያ አቀረበ።

Huawei Mate 90 Pro Max,
ሁለት Physical ሲም ካርድ እና ሁለት ደሞ eSim የሚቀበል ሲሆን በአንድ ጊዜም ሁለቱን Physical ሲም እና 1 eSim መጠቀም ያስችላል ተብሏል።

እንዴት አያችሁት?
👍6❤1
እንኳን ለኢሬቻ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!

Irreechi Nagaa! Irreecha Milkii! Baga Geessanii!
🥴16❤6👍2🌭1
ዩቱብ ለይዘት ፈጣሪዎች አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶች አስተዋወቀ

ዩቱብ የይዘት ፈጣሪዎች ሥራቸውን በብቃት እንዲያቀላጥፉ የሚያግዙ አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶችን በዩቱብ ስቱዲዮ አስተዋውቋል።

አዲሱ «አስክ ስቱዲዮ» (Ask Studio) የተባለ የጥያቄና መልስ ዘዴ ፈጣሪዎች ስለ ቻናላቸው መረጃዎችን እንዲጠይቁና የቪዲዮ ሐሳቦችን እንዲያመነጩ ያስችላቸዋል።

እንዲሁም ፕላትፎርሙ ያልተጫኑ ቪዲዮዎችን ፍጥነት፣ አወቃቀርና ታሪክ አቀራረብ በመገምገም የማሻሻያ ሐሳቦችን ይሰጣል።

ከዚህ በተጨማሪ ከቪዲዮው ይዘት ጋር የሚስማሙ ርዕሶችንና እስከ ሦስት የሚደርሱ የሽፋን ምስሎችን (Thumbnails) በኤ.አይ ማመንጨት የሚቻል ሲሆን እነዚህም ምስሎች ለተለያዩ ተመልካቾች በማሳየት የትኛው የተሻለ ውጤት እንደሚያመጣ መፈተሽ ያስችላሉ።

ኩባንያው የትንታኔ መሣሪያዎቹንም በማሻሻል፣ የቪዲዮዎችን አፈጻጸም በቁጥር ብቻ ከማሳየት ባለፈ ለምን ውጤታማ እንደሆኑ ወይም እንዳልሆኑ ዝርዝር ማብራሪያና ምክር ይሰጣ
©433tec
👍2
Forwarded from Dallolᴴᵘᵇ
Requirements

Education - BA Degree in Human Resources Management/ Management/Business Administration or other related fields of study

Working Experience - A Minimum of 5 experience respectively in Compensation & benefit management, and/or other related activities out of which two years in senior or equivalent capacity

Apply Through Email:-
👇 👇 👇
hana.seyum@et.wilmar-intl.com


👉@dallolhub
❤2👍1🔥1
Forwarded from Grant Link
🌟Free Online HP LIFE Certified Business & Digital Skills Training🌟

✨Are you looking to master modern business management, digital marketing, AI tools, and financial planning from a global tech leader without paying any course fees? The HP Foundation offers HP LIFE

What You'll Gain:
🔹Instant, verifiable Certificate of Completion from the HP Foundation for every course finished.
🔹Practical knowledge in Strategic Planning, Social Media Marketing, Cash Flow Management, and Data Ethics.
🔹Available in multiple languages including English, French, and Arabic.
🔹Downloadable worksheets, financial spreadsheet templates, and practical business guides.

Who Can Apply?
🔸Aspiring entrepreneurs, freelancers, job seekers, and university students
🔸Open to everyone worldwide
🔸No educational prerequisites or prior business background needed.


✍Format: Online
⏳Duration: 30 to 60 Minutes per Course
📅Availability: Open 24/7 Throughout 2026
💰Cost: Free

🔗Start Now: https://www.life-global.org

Join us
https://t.me/GrantLink11